Ethiopia, EU Step Up Partnership and Cooperation

25 January 2019 Addis Standard (Addis Ababa) The President of the European Commission, Jean-Claude Juncker met with the Prime Minister of Ethiopia Abiy Ahmed to discuss EU support to Ethiopia’s reform process and agree to an additional €130 million to support job creation. On this occasion, President Juncker said: “The partnership between Ethiopia and the […]

New Ethiopian-Israeli party joins Knesset race – Jerusalem Post

Leaders of the Jewish-Ethiopian community displayed on a large screen as they lead worshipers in the Sigd holiday prayers in Jerusalem, November 17, 2018.. (photo credit: BEN BRESKY) A new party representing Jewish-Ethiopian immigrants has officially entered the race for the upcoming national elections in April. The new party is called Kol Yisrael Achim Leshivion […]

በጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የተመራው ልኡክ በአዉሮፓ ያካሄደውን ስኬታማ ጉብኝት አጠናቆ ዛሬ ማለዳ ወደ ኢትዮጵያ ተመለሰ

January 25, 2019 በጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የተመራው ልኡክ በአዉሮፓ ያካሄደውን ስኬታማ ጉብኝት አጠናቆ ዛሬ ማለዳ ወደ ኢትዮጵያ ተመለሰ

“የከፋ በደል የፈፀሙ ናቸው ብዬ ስለማምን በመታሰራቸው እፎይታ ነው የተሰማኝ!!!” አና ጎሜዝ

01/25/2019 0 “የከፋ በደል የፈፀሙ ናቸው ብዬ ስለማምን በመታሰራቸው እፎይታ ነው የተሰማኝ!!!”  አና ጎሜዝወሰን ሰገድ ገብረኪዳን በትዊትር ገፃቸው “በመጨረሻ የኢትዮጵያ ሕዝብ የመተንፈስ እድል ሊያገኝ ነው” ሲሉ ሃሳባቸውን አስፍረው፣ አቶ በረከትን ከጀርመኑ ፕሮፓጋንዳ ሚ/ር ጆሴፍ ጎብልስ ጋር አመሳስለዋቸው ነበር፡፡ . እርግጥ ነው አና ጎሜዝ በአቶ በረከት ላይ በተደጋጋሚ ጠንካራ ተችት በመሰንዘር ይታወቃሉ፡፡ አቶ በረከት በጥቅምት ወር […]

አቶ በረከትን ስምኦንን እና አቶ ታደሰ ካሳን የባህር ዳሩ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሁለት ሰባት ሰጣቸው!!!

Radios Contact Us 01/25/2019 0 አቶ በረከትን ስምኦንን እና አቶ ታደሰ ካሳን የባህር ዳሩ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሁለት ሰባት ሰጣቸው!!! ቢኒያም መስፍን አቶ በረከት ስምዖን እና አቶ ታደሰ ካሳ ‹‹በማረፊያ ቤት ቆይታችን ሰብዓዊ መብታችንን እና ክብራችንን የሚነካ ድርጊት ተፈጽሞብናል ሲሉ ለፍርድ ቤቱ ቅሬታ አቀረቡ፡፡ ባሕር ዳር፡ጥር 17/2011 ዓ.ም(አብመድ) ተጠርጣሪዎቹ ካለባቸው የጤና ችግር አንጻር በጥንቃቄ የተዘጋጀ […]

ዘጠና ደቂቃዎች ከጓድ ሊቀ መንበሩ ጋር !!! (ውብሸት ታዬ)

ጠ 01/25/2019 0 ዘጠናደቂቃዎች ከጓድ ሊቀ መንበሩ ጋር !!! ውብሸት ታዬ    ስማቸው ከማንኛውም ማዕረግ በፊት ሲጠራ ‘ብርሃኑ ነጋ ቦንገር’ ይባላል። ከሰውየው ጋር ዳግም ቁጭ ብለን ሃሳብ ለመለዋወጥ በትንሹ 13 ዓመት ፈጅቶብናል።  በሕይወት ዘመናቸው ሁለት ጊዜ ዱሩ ጥራኝ ብለው በረሃ ወርደዋል። በሕይወታቸው ሁለቴ ሞት ተፈርዶባቸዋል።    የመጀመርያው ዓላማህ ዓላማዬ ባሉት ድርጅት አሲምባ ላይ፤ ሁለተኛው በዓላማ […]

ወንጀል ሰርተው ከሀገር የወጡ የቀድሞ የሱማሌ ክልል ባለስልጣናትን በህግ ተጠያቂ ለማድረግ ዝግጅት ተጠናቋል- ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ

January 25, 2019 በሶማሌ ክልል በተፈጠረው ግጭት እጃቸውን በማስገባት ወንጀል ሰርተው ከሀገር የወጡ የቀድሞ የሱማሌ ክልል ባለስልጣናትን ወደሀገር በመመለስ በህግ ተጠያቂ ለማድረግ ከተሸሸጉባቸው ሀገራት ጋር ስምምነት ላይ መደረሱን የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አስታወቀ። የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ የኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ዝናቡ ቱኑ ዛሬ ከሰዓት በኋላ በፅ/ቤታቸው በሰጡት መግለጫ በሱማሌ ክልል ተፈጥሮ በነበረው ግጭት የሰው ህይወት […]

አህመድ ሺዴን ለፍርድ ለማቅረብ የሶማሊ ክልል ዓቃቤ ሕግ እንቅስቃሴ ጀመረ! — RAJO

January 25, 2019 አህመድ ሺዴ ላለፉት 15 ዓመታት በሥልጣን ላይ ባለበት ዘመን ለፈፀማቸው በተለይም ከአብዲ ኢሌ ጋር በመተባበር ክልሉን የመዘበረበት፣ በቅርቡ ደግሞ ከሄጎዎች ጋር በመሆን ለውጡን ለመቀልበስ ኢ-ህገ-መንግስታዊ ድርግቶቹን በማሰባሰብ ለፍርድ ለማቅረብ የክልሉ ዓቃቤ-ሕግ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን የውስጥ ምንጮች በተለይ ለረጆ ገልፀዋል፡፡ መረጃው እንደሚጠቁመው አህመድ ሺዴ የአብዲ ኢሌን ወንጆሎች በመደበቅ ካለሱ ሌላ ሰው ክልሉን ማስተዳደር እንደማይችል […]

ስለዴሞክራሲ እና ሊብራል ዴሞክራሲ ከታዘብሁት

ከመንግስቱ ሙሴ ፌስ ቡክ የተወሰደ January 22 at 7:53 PM · የሀገራችን ፖለቲከኖች ዘረኞችም ሆነው ስለዴሞክራሲ ያወራሉ። አንዳንዶች ደግሞ የዴሞክራሲ ምንነት እና ማንነት ባልተገለጠባት ሀገራችን ከወዲሁ እኔ ሊብራል ዴሞክራሲ ነኝ፣ ወይንም እኔ ሶሻል ሲሉ እናያለን። ይህ አባባል ትክክል ቢሆንም ዋናው ለሊብራልም ሆነ ልሌላ አይነቱ ስርአት መሰረቱ ዋናውን የዴሞክራሲን መሰረተ ሀሳብ መቀበል እና መተግበር ነበር። ዴሞክራሲ […]

ኦነግና ኦዴፓ የእርቀ ሰላም ውይይት አካሂደዋል

24 ጃንዩወሪ 2019 በኦሮሞ ነፃነት ግንባርና በመንግስት መካከል የተከሰተውን አለመግባበበት ለማስታረቅ የተቋቋመው የእርቅና የሰላም ኮሚቴ ዛሬ ሁለተኛ ስብሰባውን በአምቦ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ አካሂዷል። የኦነግ ሊቀመንበር አቶ ዳዉድ ኢብሳ፣ የኦዴፓ ከፍተኛ አመራሮች፣ አባገዳዎችና ምሁራን በተሳተፉበት ስብሰባ፤ ኮሚቴው ሁለቱም ወገኖች ለሰላም በቁርጠኝነት እንዲሠሩና ሰላም በዘላቂነት እንዲወርድ ውሳኔ አስተላልፏል። • “በረከትና ታደሰ በሙስና መጠርጠራቸው አስደንቆኛል” አቶ ጌታቸው ረዳ […]