አቶ በረከት ስምኦንና እና አቶ ታደሰ ካሳ በቁጥጥር ስር ውለው ወደ ባህር ዳር ተወሰዱ ፟ – ቢቢሲ/ አማርኛ

አቶ በረከት ስምኦን እና አቶ ታደሰ ካሳ ዛሬ አዲስ አበባ ከሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአማራ ጸረ ሙስና ኮሚሽን አስታውቋል። የአማራ ክልል ፀረ ሙስና ኮሚሽነር አቶ ዝግአለ ገበየሁ በሰጡት መግለጫ፤ ግለሰቦቹ የተጠረጠሩበት ወንጀል የተፈፀመው በክልሉ በመሆኑ ጉዳያቸው በክልሉ ፍርድ ቤት ስለሚታይ ሁለቱ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለው ወደ ባህር ዳር መወሰዳቸውን ተናግረዋል። ኮሚሽኑ በእስካሁኑ ሂደት […]

Cheap labour cost makes Indian textile mills turn to Ethiopia The Business Standard

T E Narasimhan  |  Chennai  Updated at January 22, 2019 The reason? Ethiopia offers ready-to-use sheds, income tax breaks, training subsidies, and a tax-free gateway into the US, Europe and China AddThis Sharing ButtonsShare to Facebook2Share to TwitterShare to LinkedInShare to More ALSO READ CBDT’s decision to not pursue cases below Rs 2 mn may […]

Abiy’s Ethiopia pardons 13,000 accused of treason or terrorism Reuters.co.uk

V January 22, 2019 / 8:15 AM Abiy’s Ethiopia pardons 13,000 accused of treason or terrorism Road tport 2 Min Read FILE PHOTO: Ethiopia’s Prime Minister Abiy Ahmed talks to an unidentified legislator inside the House of Peoples’ Representatives in Addis Ababa, Ethiopia October 25, 2018. REUTERS/Tiksa Negeri ADDIS ABABA (Reuters) – Ethiopia has pardoned […]

How hundreds of Syrians found refuge in Ethiopia

A tiny number of Syrian refugees, having travelled through Sudan, work in restaurants while others beg in Addis Ababa. by Elias Gebreselassie more on Syrian Refugees ‘We hardly ever leave’: Life in Lebanon’s border town of Arsaltoday Beirut summit: Arab leaders discuss free trade, Syria refugees2 days ago ‘Abandoned, forgotten’: Syrian refugees plead for help […]

መንግስት የኢትዮጵያን የወደፊት አቅጣጫ የሚጠቁም ዝርዝር የፖለቲካ ፍኖተ ካርታ አለማዘጋጀቱ ተተቸ ፟ ዲወ

January 22, 2019 ውይይት፦ የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ፍኖተ ካርታ ወደየት አለ? ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ወደ ስልጣን ከመጡ ወዲህ ለውጦች እና ማሻሻያዎችን መተግበራቸውን ብዙዎች ይስማማሉ። ሆኖም እርሳቸው የሚመሩት መንግስት ከነጠላ እርምጃዎች በዘለለ የኢትዮጵያን የወደፊት አቅጣጫ የሚጠቁም ዝርዝር ፍኖተ ካርታ አለማዘጋጀቱን አንስተው የሚተቹም አሉ። Audio Player00:0000:00Use Up/Down Arrow keys to increase or decrease volume. ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ […]

ቋሚ ሲኖዶስ: በተሐድሶ ኑፋቄ የተጠረጠሩትን አቡነ ያዕቆብን ከአትላንታ አብያተ ክርስቲያን አገደ! “ከሲኖዶሳዊ አንድነት ወደ ሲኖዶሳዊ ማጥራት?!” – ሐራ ዘተዋሕዶ

January 22, 2019 t የግዛቲቱ ካህናትና ምእመናን፣ ከጥቅምቱ ምደባ በፊትና በኋላ አቤቱታ ሲያሰሙ ቆይተዋል፤ እመቤታችንን ከሚነቅፉና ቀኖና ቤተ ክርስቲያንን ከሚያቃልሉትጋ ግዴለሽና ተባባሪ ኾነዋል፤ በቅዳሴ መካከል የጳጳሱንና የደጋፊዎቻቸውን ጭፈራ የሚያሳይ ቪዲዮ በማስረጃነት ተካቷል፤ ከደጋፊቻቸው ጋራ ምእመኑን እየከፋፈሉ ባነፀው ቤተ ክርስቲያን እንዳይገለገል አውከውታል፤ *** ችግሩ ከአትላንታ ጆርጂያ አልፎ በአምስት ግዛቶች አብያተ ክርስቲያንም ዘንድ ተስፋፍቷል፤ ቅዱስ ሲኖዶስ፣ በእውነት የሚጠብቅ ርቱዕ […]

የኦሮሞ አባ ገዳዎች ህብረት ያዘጋጀው የእርቀ ሰላም መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

Tue, Jan 22, 2019 የኦሮሞ አባ ገዳዎች ህብረት ያዘጋጀው የእርቀ ሰላም መድረክ በዛሬው እለት በአዲስ አበባ ከተማ በመካሄድ ላይ ይገኛል። በመድረኩ ላይም የኦሮሞ ዴሞክራቲክ ፓርቲ (ኦዲፒ) እና የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) አመራሮችን ጨምሮ ሌሎች በኦሮሚያ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች እየተሳተፉ ነው። በመድረኩ ላይ የተገኙት የኦሮሞ አባ ገዳዎች ህብረት ሰብሳቢ አባ ገዳ በየነ ሰንበቶ፥ “ሀገራችንን የምንጠብቀው […]

“የሚያጀግነውን የሚያውቅ ህዝብ የተባረከ ነው” በውቀቱ ስዩም

January 21, 2019 – አጠቃላይ ባገራችን የነገስታት መታሰቢያ ሀውልት ማቆም: በጀግና ተዋጊዎች ስም ጎዳናዎችንና ትምርትቤቶችን መሰየም የተለመደ ነው:: አገሩ በሙሉ በጦርና ጋሻ  ምልክት የተሞላ ቢሆንም አሁንም  በወታደሮች: በጌቶችና በእመቤቶች ስም ሀውልት የማቆም ግፊቶች ቀጥለዋል :: በፖለቲካው ግርግር መሀል: ለህዝብ መንፈሳዊ እና አእምሮአዊ እድገት መዋጮ ያደረጉ ሰዎች ተዘንግተዋል:: ለምሳሌ ዛሬ ድረስ ላዝማሪ ሀውልት ማቆም  ተስኖናል:: ግን አዝማሪዎች ባይኖሩ […]

“ከዐብይ በኋላ የሚመጣውን ሰውዬ እንዴት እናውርደው?” ነብይ መኮንን – BBC

ስንት ንጉስ ይንገስ…ስንት ንጉስ ይምጣ ጸጥ ያለው መንደሬ ….ተንጦ ተንጦ ቅቤ እንዲያወጣ ?፤ አሁንም እዚያው ነኝ… ያልተተነተነ ብርቱ ጥያቄ አለኝ ጸጥ እረጭ እያለ …ቀየው ያወጋኛል በዝምታው መሃል… ታሪክ ይነግረኛል ታሪክ እየበላ ….ታሪኬን ነጥቆኛል፤ ሳንጃው ጎረቤቴም እንዲህ ያወጋገኛል “የድሮ ዝምታ የድሮ ዝምታ… ወር በገባ በመጀመሪያው ረቡዕ በራስ ሆቴል በሚካሄደው የጦቢያ ግጥም በጃዝ መድረክ ለመታደም ብዙዎች ቀን […]

አስቸኳይ ጥሪና ጥብቅ ማሳሰቢያ ለአማራ ልኂቃን በሙሉ!!!

የአማራን ልኂቃን ከቶ ምን እናድርገው ይሆን ወገኖቸ??? አምርሬ ልርገመው ይሆን ከቶ??? እንኳንስ ተረግሞ እንዲሁም አላማረበት!!! ፈጽሞ አልነቃ አለኮ!!! ታዲያ ምን እናድርገው??? መድረኩን ቅጥረኞች፣ ባንዶችና ሆድ አምላኪዎች እንደፈለጉ እንዲፈነጩበት ትቶ በዕጣፈንታው ላይ እየተቋመሩ በዓይኑ በብረቱ እያየ፣ በገዛ ጆሮው እየሰማ ጨርሶ የማይበርደውና የማይሞቀው ሆኖ ዳር ቆሞ ሲመለከት ወይም በሌላ አነጋገር እንደፈለጉ እንዲያደርጉት ሲፈቅድ ስታዩት ምን ትሉታላቹህ ታዲያ??? […]