ህወሃት ይቀየራል ብለን የቀበሮዋን ታሪክ አንድገመው (አሰፋ በድሉ)

January 18, 2019 የህወሃት ፋይል ስላልተዘጋ፤ ትግሉም እንደገና ጥሬ እየሆነ ስለመጣ አሁንም ስለ ህወሃት እንጽፋለን፡፡ጽሁፋችን ደግሞ ጉልበት እንዳለው ልብ የሚል ልብ ይለዋል፡፡ አንድ አፍቃሪ ኦነግ ወዳጄ ሁሌ እንደሚለኝ ጽሁፍ ሲጥል እንጂ ሲቆርጥ አይታይም ይላል፡፡ትንሽ ዘረኛ ነገር ስለነበረው ለአንባቢ ስል አሻሽየዋለሁ፡፡የበሬ ብልት ይወድቃል ብላ ስትከተል እንደ ኖረችው ቀበሮ እንዳንሆን ያልሁት ደጋግሜ ልብ ካልሁት ህወሃት መንደር ለውጥ […]
በሰሜን አሜሪካ ከምንገኝ የቅማንት ተወላጆች የተሰጠ መግለጫ ለአማራ ብዙሃን መገናኛ ድርጅት –

January 18, 2019 ለአማራ ብዙሃን መገናኛ ድርጅት ባህር ዳር፤ ኢትዮጵያ ። አገራችን ኢትዮጵያ ለሃያ ሰባት ዓመት ከተጓዘችበት የውድቀት፤ የሰቆቃ፤ የዘረፋና የጥፋት ጎዳና ወጥታ የተስፋ፤ የስላምና የዴሞክራሲያዊ መንገድ ጀምራለች። ይሁን እንጅ ህወሐት ሲመራው የነበረው መንግስት የሕዝቡን የቆዩ የአንድነት እሴቶችን አደጋ ላይ ጥሎ ሕዝቧን በዘር፤ በቋንቋ፤ በሐይማኖት፤ በጎሳና በነገድ በመከፋፈል የጥላቻ ግንብ በማቆምና የቆየውን የአንድነት ትስስር በመናድ […]
An Apartheid like System in Awassa – Damo Gotamo

January 15, 2019 It may surprise some people when they read the topic of this brief piece. But, for more than five hundred thousand residents of Awassa, who have experienced blatant discrimination in all sectors of the city’s life, the heading above isn’t surprising at all. Yes, there is an apartheid like system in Awassa […]
Filling Ethiopia’s GERD will be in agreement with Egypt and Sudan: Dam project manager

a Ahram Online , Saturday 19 Jan 2019 A general view of Ethiopia’s Grand Renaissance Dam, as it undergoes construction, is seen during a media tour along the river Nile in Benishangul Gumuz Region, Guba Woreda, in Ethiopia March 31, 2015. According to a government official, the dam has hit the 41 percent completion mark. […]
Ethiopia Airlines to launch US $65m five-star hotel

January 18, 2019 By teresia njoroge Ethiopian Airline is set to launch US $65m Ethiopian Skylight Five Hotel this month. This is according to the Airline’s Head of Infrastructure Planning and Development, Abraham Tesfaye. The Head of Infrastructure Planning said that the million dollar hotel whose construction began in 2016, will be officially opened to […]
“ኦነግ በአይሮፕላን ተደብድቢያለሁ፣ የጠ/ሚ ጽ/ቤት አስተያየት ውሸት ነው” አለ

January 18, 2019 የኢትዮጵያዉ ጠቅላይ ሚንስቴር ጽ/ቤት ቃለ አቀባይ ወ/ት ብላሳኔ ስዮም የመከላከያ ሰራዊይ የአየር ጥቃት ፈጸመ ተብሎ የተወራው ዉሸት እንደሆነ መናገራቸውን ተከትሎ ጽ/ቤቱ እዚያው አዲስ አበባ የሚገኘውና፣ ጽ/ቤቱን ጨምሮ የአመራ አባላቱ ወጭ በመንግስት የሚሸፈንለት በዳዎድ ኢብሳ የሚመራው ኦነግ እዚያ በአዲስ አበባ የሚከተለዉን መግለጫ አውጥቷል፡ ከኦነግ የተሰጠ መግለጫ የኢትዮጵያዉ ጠቅላይ ሚንስቴር ጽ/ቤት በትናንትናው ዕለት (ጥር […]
በምዕራብ ጎንደር አልጣሽ ፓርክ ውስጥም ድብቅ ወታደራዊ ማሠልጠኛ አለ አሉ!

(Wubshet Mulat) ******** አልጣሽ ፓርክ ወደ ፌደራል መንግሥት የዞረው በ2006 ዓ.ም. ነው። ከዚያ በፊት በአማራ ክልል ሥር ነበር። ለምን ወደ ፌደራል እንደተዛወረ በቂም አሳማኝም መረጃ የለም። ፓርኮች በፌደራል መንግሥት ሥር እንዲተዳደሩ የሚደረግበትን መሥፈርትም አያሟላም። (አዋጅ ቁጥር 541/1999 አንቀጽ 4ን ይመልከቱ!) በዚያ ላይ የአልጣሽ አካል የነበረው አሁን በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ በመተክል ዞን ሥር የሚተዳደረውን የ”አውጀሚስ” ፓርክንም […]
የደራ አማራ ማንነት ኮሚቴ ለፌዴሬሽን ምክር ቤት ደብዳቤ አስገባ

የደራ አማራ ማንነት ኮሚቴ ለፌዴሬሽን ምክር ቤት ደብዳቤ አስገባ ኢትዮጵያዉያን ተደባልቀዋል፤ ተጋብተዋል። በአንድ አካባቢ መቶ በመቶ አንድ ብሄረሰብ ብቻ አይደለም የሚኖረው። በዘር አካባቢዎችን መሸንሸን የይግባኛል ጥያቄዎችን እንደሚያስነሳ የታወቀ ነው። በደቡብ ኢትዮጵያ የጋሪ ማህበረሰብ ኦሮሞ ተደርገው ነበር የሚታዩት። ኦሮሞኛ ቢናገሩም ሶማሌ ነን አሉ። ጃርሶ አካባቢም እንደዚሁ። ወልቃይት ትግሬ ነው አማራ ነው የሚል ዉዝግብ አለ። ትልቁ አደጋ […]
ብርጋዴር ጀነራል አሳምነው ጽጌ ከአዲስ ዘመን ጋር በአማራ ክልል ስላለው ወቅታዊ የፀጥታ ጉዳይ ያደረጉት ቃለመጠየው

ብርጋዴር ጀነራል አሳምነው ጽጌ ሰሞኑን በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የፀጥታ መደፍረስ ተፈጥሮ ነበር፡፡ የክልሉ የፀጥታ ኃይል የተፈጠሩትን ችግሮች ለመፍታት ጥረት እያደረገ ሲሆን፤ የአማራ ክልል የደህንነትና ሰላም ግንባታ ቢሮ ኃላፊ ብርጋዴር ጀነራል አሳምነው ጽጌ በወቅታዊ የክልሉ የፀጥታና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ከአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጋር ያደረጉትን ቃለ መጠይቅ እንደሚከተለው አቅርበናል፡፡ አዲስ ዘመን፡- ሰሞኑን በጎንደር ገንዳ ውሃ አካባቢ […]
ኢትዮጵያዊነት ላይ ሳይሆን ዘር ላይ ዜጎች እንዲያተኩሩ ያደረገው ሕገ መንግስቱና አወቃቀሩ ነው – ግርማካሳ

January 18, 2019 e “የአማራ፣ የትግሬ፣ የኦሮሞ መሬት ነው የሚለው ነገር ድንቁርና ነው ” አንዳንዴ በምስልና በፎቶ ነገሮች በቀላሉ ግልጽ የመሆን እድላቸው በጣም ሰፊ ነው። አንድ ብዙ ጊዜ የምንጽፍበትና የምንከራከርበት ጉዳይ አለ። እርሱም ዜጎች በአገራቸው እንደ መጤና አገር አልባ የመቆጠራቸው ችግር ነው። “አገራችሁ አይደለም፣ መጤ ናችሁ፣ ውጡልን ..” መባሉ ከመቼውም ጊዜ በላይ ለኢትዮጵያ ትልቅ ፈተና […]
