“ፌዴራል መንግሥት” ሆይ! አማራ ሲያልቅልህ ወታደሮችህን የዒላማ ተኩስ በምን ልታሰለጥን ይሆን?- ወልደማርያም ዘገዬ

ተደጋግማ የምትተረት አንዲት ያማርኛ ተረት አለች፡፡ ፈርዶባት እኔም አሁን ልጠቀምባት ነው፡፡ “የምታሸንፈውን ምታ” ቢሉት “ወደ ሚስቱ ሮጠ” ይባላል፡፡ የዶ/ር ዐቢይ “ፌዴራል” መንግሥት መከላከያ ጦር ትግራይ ውስጥ “እኛስ ለምን ይቅርብን?” ባሉ የመንደር ኩታራዎች ሳይቀር በየሥፍራው እየታገተና በልመናና በልምምጥ ከቦታ ወደ ቦታ እየተንቀሳቀሰ ባለበት በአሁኑ ወቅት ያን እልህና ቁጭት ለመወጣት በሚመስል አኳኋን በለውጡ ኃይል የሚታዘዘው “ጀግናው የመከላከያ […]
የፌደራል ማረሚያ ቤቶች የሰብዓዊ መብት አያያዝ

Jan 10, 2019
በፖለቲካ ፓርቲዎችና ድርጅቶች መካከል የተደረገ ውይይት

Jan 10, 2019
ኃላፊነት የጎደለው፣ ትክክለኛ ያልሆነ እርምጃ በመከላከያ ተወስዷል – አቶ ገዱ አንዳርጋቸው

January 11, 2019 ምንጭ አብመድ ‹‹ ሁኔታው አሳዛኝ ብቻ ሳይሆን ምንም ዓይነት ምክንያት ይቅረብለት በዚህ ዓይነት የግጭት ወቅት ንጹኃንን መጠበቅና ጥንቃቄ ማድረግ ይገባ ነበር፡፡›› ‹‹ኃላፊነት የጎደለው፣ ትክክለኛ ያልሆነ እርምጃ ተወስዷል፤ በደረሰው ጉዳት ኃላፊነት መውሰድ ያለበት አካል ኃላፊነት መውሰድ ይኖርበታል፡፡›› ርዕሰ መስተዳድር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ባሕር ዳር፡ ጥር 02/2011ዓ.ም (አብመድ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ገዱ […]
ኢሕአዴግና “ተፎካካሪዎቹ” ተስማሙ

ጥር 10, 2019 መለስካቸው አምሃ ገዥውን ኢሕአዴግን ጨምሮ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ ተፎካካሪ ፓርቲዎች በመካከላቸው የሚካሄደው ውይይት በሚመራበት ሥርዓትና ደንብ ላይ ተወያይተው ተስማምተዋል። አዲስ አበባ — ገዥውን ኢሕአዴግን ጨምሮ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ ተፎካካሪ ኢሕአዴግና “ተፎካካሪዎቹ” ተስማሙ by ቪኦኤ The code has been copied to your clipboard. The URL has been copied to your clipboard Share on […]
Fighting erupts between rival Jikany sections in Ethiopia refugee camp

January 10th 2019 (Nyamilepedia) – Fighting has erupted between rival Jikany community sections in a refugee camp in the neighboring Ethiopia, several sources with knowledge told the Nyamilepedia this afternoon. The source said the fighting erupted between the Gajaak and Gajiok sub-sections of the Jikany community over an issue the source did not mentioned adding […]
Ethiopian UNESCO site to go green for St Patrick’s Day

Updated / Friday, 11 Jan 2019 The ancient site at Labibela will go green for St Patrick’s DayBy Colm Ó Mongáin Deputy Foreign EditorThe UNESCO site at Lalibela in Ethiopia is to be lit up with green lights this St Patrick’s Day, it was announced today.The Taoiseach made the announcement on the second day of […]
የአማራ ወጣት ንቃ!!!

እነዚያ በረከትን በገባበት ሁሉ እያሳደዱ ወያኔ “የአማራ ክልል!” በሚለው ድርሽ እንዳይል ያደረጉትንና ደኅና ይንቀሳቀሱ የነበሩትን ሳተና ሳተና የአማራ ወጣቶችን ብን ያድርገውና አብን የሚባል ቅጥረኛ ድርጅት ያዛቸውና አሁን ማን ይንቀሳቀስ??? ወጣቶቻችንን አብን በሚባል ገመዳቸው እጅ እግሩን አሰሩብን!!! አብንን የመሠረቱበት አንዱ ዓላማስ ይሄ አይደል??? ወጣቱን ለማሰር፡፡ እንዳጀማመሩ ይሄኔ የአማራ ወጣት ስንት እመርታ ባስመዘገበ ነበር!!! ጭራሽ በአሁኑ ጊዜ […]
Ethiopian house helps back to Saudi Arabia after an absence of four years Saudi Gazette

Ethiopian house helps back to Saudi Arabia after an absence of four years Ethiopian house helps return to KSA after a 4-year gap 2019-01-09 19:36:00 Under the new agreement, Ethiopian recruitment offices will give training to domestic helps before they head for work in the Kingdom. — Photo courtesy Al-Riyadh Saudi Gazette report RIYADH — […]
Trouble with Ethiopia’s ethnic federalism

Wednesday January 9 2019 Mahmood Mamdani In Summary At a crossroads. Like much of Africa, Ethiopia is at a crossroads. Neither the centralised republic instituted by the Derg military junta in 1974 nor the ethnic federalism of Mr Zenawi’s 1994 Constitution points to a way forward. By Mahmood Mamdani Abiy Ahmed, the 42-year-old prime minister […]
