ወይ ዐቢይና ለማ!!!

“….ነገር ግን እኔ ወለጋ ሔጄ ብገደል ግን ከዚህ በኋላ ወለጋ እና ጂማ፣ ወለጋ እና ባሌ፣ ወለጋ እና አርሲ አንድ ሁነው በኦሮሞነት መቀጠል አይችሉም….!” አለ አሉ ዐቢይ በኦሮምኛ ወገኖቹን ሰብስቦ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ….!!! በይፋ በቀረበበት መድረክ ይሄንን ያለ በጓዳማ ምን ይል ምን ያሴር ይሆን ወገኖቸ??? አየ የኛ የዘር ፖለቲካ ጠይው ድንቅ መሪ ዐቢይiiii… የሚገርማቹህ ነገር ሰዉ ይሄንን ሰምቶም […]

Three countries where democracy actually staged a comeback in 2018

DemocracyPost Opinion Ethiopia’s newly elected prime minister, Abiy Ahmed, attends a rally during his visit to Ambo in the Oromiya region on April 11. (Tiksa Negeri/Reuters/File Photo) (REUTERS/Tiksa Negeri) By Frida Ghitis Contributing columnist December 17 By almost any measure, 2018 has been a disastrous year for democracy. Authoritarian leaders have made decisive moves to […]

የትላንቱ ስብሰባ

December 16, 2018 ከብርሃነመስቀል አበበ ሰኚ አንዳንድ በትናንትናው ጉባኤ ያልተሳተፉ ወዳጆቼ የስብሰባውን ጭብጥ እንዲገልፅላቸው ደገግመው ጠይቀውኛል። ለመሰል ጠያቂዎች በጉዳዩ ላይ የተሰራ ወጥ ዜና ወይም የፕሬስ መግለጫ ስላላየሁኝ የነበረኝን ግንዛቤ እንደሚከተለው አቅርብያለሁ። ሌሎች የስብሰባው ተሳታፊዎች ልጨምሩበት ይችላሉ። ጉባኤው የተከሄደው በጠቅላይ ሚንስትር ጽ/ቤት ሲሆን ከሁሉም የኦሮሚያ አከባቢዎች የተወከሉ ከሶስት ሺህ በላይ የኦሮሞ አገር ሽማግሌዎች፣ አባ ገዳዎች፣ የሃይማኖት […]

ግንቦት ሰባትና አብን ሊነጋገሩ መሆኑ መልካም ዜና ነው – ግር ማካሳ

December 18, 2018e ታስሮም፣ ከመታሰሩም በፊት፣ ከታሰረም በኋላ ብዙ ጊዜ ጽፊያለሁ። አንዳርጋቸው የማከብረውና የማምው ሰው ነው።አደርባይና አጨበራባሪ አይዸለም። አዎን ከቅንጅት ወደ ግንቦት ሰባት ሲሄድ፣ የአላማ ሳይሆን የስትራቴጂ ልዩነቶች ስለነበሩኝ፣ እንደ አንዳራጋቸው ሳይሆን እንደ ግንቦት ሰባት አመራር እቃወመው ነበር። ያም ቢሆን ፣ ያመነበትን፣ ሰው ባይቀበልም ሳይፈራ የሚናገር ፣ ኢንቴግሪቲ ያለው ሰው እንደሆነ አውቃለሁ። እኔ ብቻ ሳልሆን […]

ምርጫ፣ ግጭት እና የግጭት አፈታትን (መዓዛ ብሩ እና ፕሮፌሰር ሕዝቅያስ አሰፋ)

December 18, 2018e ምርጫ፣ ግጭት እና የግጭት አፈታትን መዓዛ ብሩ እና ፕሮፌሰር ሕዝቅያስ አሰፋ ፕሮፌሰር ሕዝቅያስ አሰፋ፣ በዓለማቀፍ ደረጃ የሰላም አሸማጋይ ሲሆኑ “የሰላምና እርቅ ትርጉም እና መንገዶች” የተሰኘ መፅሐፍ ደራሲም ናቸው፡:

ስብሃት ነጋ እና ተከታዮቻቸው የመቀሌን ጉባኤ በጭብጨባ በጠበጡ

Source: https://mereja.com/tv/watch.php?vid=259add180 Former TPLF chairman and followers have disrupted Mekele University conference when ARENA party representative Amdom Gebresilassie started criticizing their party. Sibhat Nega and followers disrupt Mekele University conference

ብንሸሽም ጦርነቱ አይቀሬ መሆኑ ተረጋግጧል!!! (ለማ ቦራ)

12/17/2018 0 ብንሸሽም ጦርነቱ አይቀሬ መሆኑ ተረጋግጧል!!! ለማ ቦራ* ጀኔራል ፃድቃን እንዳለው ”  ፅንፈኛው አማራ ህዝብ የወቅቱ ጥያቄ የተስፋፊነት ነው ። አዳራሹ በጭብጨባ ቁለጠ። ደገመ ጀነራል ” ጦርነቱ ከተጀመረ የትግራይ ህዝብን ጠንቅቄ ስለማውቀው በአሸናፊነት ስለመደምደሙ ቅንጣት ያክል አያሳስበኝም ”  ሌላ ጭብጨባ!!!—- ታሪካዊ ሀላፊነት የሚጠይቅ ግዜ የማይሰጥ ግዜ ላይ እንዳላችሁ አውቃችሁ ስራችሁን ሳትተኙና ሳትሰለች ልትጠቀሙ ይገባል። ተሸናፊነትና […]

ህገ መንግስቱ የመጥፊያችን ዶሴ ነው የምለው ለዚህ ነው (ሀብታሙ አያሌው)

12/17/2018  ህገመንግስቱ የመጥፊያችን ዶሴ ነው የምለው ለዚህ ነውሀብታሙ አያሌው– ይህ የሞት ደብዳቤያችን የተሰነደበት ህገ መንግስት የሰው ልጅ እንደ ሰው መቆጠርን (ዜጋ)  የመሆንን መብት ክዶ በብሔርና በጎሳ ይደለድላል። ይህ ህገ መንግስት በፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም አጠራር ህገ አራዊት ይህው በየቀኑ የሚያሳየን እውነት የአራዊት መተዳደሪያ መሆኑን እንጂ የመራሄ መንግስት መተዳደሪያ መሆኑን አይደለም። የዛሬውን ዘግናኝ ግድያ  የፈፀሙት አካላት የጭካኔ […]

በረከት ዛሬም ኢትዮጵያን እንደፌደራል አገር እንደማያያት ይልቁንም እንደ ኮንፌደሬሽን እንደሚያያት በግልፅ አስቀምጧል!!! (ግዛው ለገሰ)

17/12/2018 በረከት ዛሬም ኢትዮጵያን እንደፌደራል አገር እንደማያያት ይልቁንም እንደ ኮንፌደሬሽን እንደሚያያት በግልፅ አስቀምጧል!!!ግዛው ለገሰ  በረከት ዴሞክራሲያዊ ብሄርተኝነት፣ አብዮታዊ ዴሞክራሲና የወያኔ በላይነት መናፈቁ ሊገርመን አይገባም። የበረከት ስምዖንን የመቀሌ ንግግር ሰማሁት። የስብስባው ይዘት፣ ተጋባዦች፣ ቦታው ሲትይ ንግግሩ ነገን ሳይሆን ነገን መናፍቅ እንደሚሆን መገመት አያዳግትም። የበረከት ንግግር ውጥኑ ይህ ከሆነ ስኬታማ ነው፡፡ ከዚያ ያለፈ ትርጉም ግን ያለው አይመስለኝም። […]