በዐማራው ላይ ግድያው ማፈናቀሉ ወደ ኩላሊት ዝርፊያ አድጓል ይሉልሃል የመከራው ገፈት ቀማሾቹ!!! (ዘመድኩን በቀለ)

12/06/2018 በዐማራው ላይ ግድያው ማፈናቀሉ ወደ ኩላሊት ዝርፊያ አድጓል ይሉልሃል የመከራው ገፈት ቀማሾቹ!!! ዘመድኩን በቀለ ~ በመርፌ፣ በኪኒን፣ በጦር፣ በቀስት፣ በእስር፣ በስደት፣ በማፈናቀል፣ በህክምና እጦት፣ በግብር፣ በታክስ ከላይ ከታች አካልበውት፣ ረሽነውት፣ አቃጥለው ፈጅተውት አላልቅ፣ አልጠፋ ያለ ጉደኛ ብሔር ቢኖር ዐማራው ብቻ ነው!!! ~ አፄ ዮሐንስ ወሎና ጎጃምን፣ መለስ ዜናዊ መላውን ዐማራ ባለ በሌለ ኃይላቸው ቢፈጁትም ንጉሡም ጠቅላይ […]
ESAT Special Leaders of the Amhara Region host discussion in Washington DC Part 1 and 2Dec 2018

https://youtu.be/plmWjznkWKM
የአማራ ዴሞክሪቲክ ፓርቲ ልዑክ በዋሺንግተን ዲሲ ስብሰባን ተገኝቼ እንዳየሁት | ሽፈራው አበበ (ዶር)

December 5, 2018 ያለፈው እሁድ እለት በአማራ ክልል ፕሬዘዳንት በአቶ ገዱ አንዳርጋቸው የተመራው ልዑክ ቡድን ጋር ለመወያየት በዋሺንግተን ዲሲ በተጠራው ስብሰባ ተገኝቸ ነበር:: በጣም ጥሩ የሆነ ውይይት ነበር:: የአዴፓ አመራር አባላትም ለተነሱት ጥያቄዎች የሰጧቸው መልሶች የሚያረኩ ብቻ ሳይሆኑ የአመራሩንም ብስለትና ዝግጅት ያስመሰከሩ ነበር ብል ማጋነን አይሆንም:: አንድ በእጅጉ ያረጋገጥሁት ነገር […]
በፍርሻ አደጋ ውስጥ ያለው የደቡብ ክልል (በመስከረም አበራ)

December 5, 2018 የደቡብ ብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ክልል ሃገሪቱ ካሏት ከሰማኒያ በላይ የሚሆኑ ብሄረሰቦች ውስጥ ከሁሶስተኛ በላይ የሚሆነውን የያዘ ነው፡፡ በክልሉ ከሃምሳ ስድስት በላይ ብሄረሰቦች እንደሚኖሩ ይገመታል፡፡የዚህ ክልል አከላለል ከሌሎች ስምንት ክልሎች የተለየ ነው፡፡ ሌሎቹ የሃገሪቱ ክልሎች በቋንቋቸው ስም የወጣላቸው ናቸው፡፡የክልሉ ዋነኛ ባለቤቶችም ክልሉ የተሰየመበትን ቋንቋ የሚናገሩ ብሄረሰቦች እንሆኑ አንዳንዶቹ በየህገመንግስታቸው አውጀውዋል፡፡ያላወጁትም ቢሆኑ […]
መሸፈት ደግ ነዉ ለስልጣን ያሳጫል

December 5, 2018 ሰመረ አለሙ semere.alemu@yahoo.com እምዬ ኢትዮጵያ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሺ ቀርቶ የገደለሺ በላ የሚባለዉ አባባል ለረጂም ዘመን ስሜት ሳይሰጠኝ ቆይቶ ዛሬ ተግባራዊነቱ ላይ ደርሻለሁ። ቀደም ባለዉ ጊዜ ሰርቶና ጥሮ ግሮ መኖር ያልሆነለት ዋልጌ ወሮበላ ሰርቶ አዳሪዉን ቀምቶ፤ ገበያተኛዉን አድፍጦና አስበርግጎ፤ መተዳደሪያዉን ነጥቆ፤የሀገር ሰላም አደፍርሶ በዚህም ተፈርቶና ተጠልቶ ተረግሞ ይኖር ነበር። ተፈጥሯዊ ህግ ነዉና […]
ዛሬም ዳግም የተከዳችው አዲስ አበባ (ቃል ኪዳን ኃይሉ)

December 5, 2018 (ቁም ነገር መጽሔት ላይ የወጣ) . እለቱ ሐሙስ ነው፡፡ ወደ ስራ ለመሄድ ታክሲ ውስጥ ነኝ፡፡ ከምኒሊክ አደባባይ በስተግራ በኩል አንዲት እድሜና ዘመን ያደከማቸው እናት ምርኩዛቸውን ይዘው ከአዲስ አበባ መስተዳደር ወደ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ባለው የመሻገሪያ መንገድ ላይ ምርኩዛቸውን እየተደገፉ በቀስታ ይሻገራሉ፡፡ ከእሳቸው ፊትለፊት ሁለት ወንድና ሴት ፖሊሶች ስልካቸውን እየጎረጎሩ እየተሳሳቁ ጎን ለጎን […]
ጠላት ምን ማለት ነው? (አብርሀ በላይ)

ጠላት ምን ማለት ነው? (አብርሀ በላይ) 12/05/2018 ጠላት ምን ማለት ነው? አብርሀ በላይ * ህወሀት ማለት በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት መላ ሀገሪቱ ላይ የተጠመጠመ ድራጎን ነው መስሎ የሚታየኝ። ዛሬ ላይ ይችን ቀን ለማየት ሲሉ ህይወት እስከማጣት አካል እስከመጉደል ዋጋ በከፈሉ የህዝብ ልጆች መስዋእትነት ድራጎኑ አናቱን ቢመታም ዛሬም አፈር ልሶ ለመነሳት እያጣጣረ ነው! — ረዘም ላለ ጊዜ […]
የኢትዮጵያ ነገር ቅንቅን ሆኖ ይበላኛል!!! (ታማኝ በየነ)

12/05/2018 የኢትዮጵያ ነገር ቅንቅን ሆኖ ይበላኛል!!! ታማኝ በየነ የአዲስ አበባ ጉዳይ በዚህ ዘመን በሚሊዮን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ከተወለዱበት ካደጉበት አግብተው ከወለዱበት ቀዬ በተወሱኑ አጉራ ዘለል ወጣቶች ጥፉ ተብለው ሲሰደዱ ሲሞቱ ስመለከት ምን ያህል ኋላቀር ሕዝቦች እንደሆንን እያሰብኩ አዝናለሁ። አንተ መጤ ካልከው ኢትዮጵያዊ የበለጠ በዛ ምድር ምን መብት አለህ ብሎ የሚጠይቀው አለመኖሩ ያስቆጫል። በዚህ ዘመን ሱማሌ ክልል […]
በየአካባቢው እየታየ ባለው የጎሳ ግጭት ሕገ መንግሥት ተብዬው እየተተገበረ እንጂ እየተጣሰ አይደለም!!! (አቻምየለህ ታምሩ)

12/05/2018 በየአካባቢው እየታየ ባለው የጎሳ ግጭት ሕገ መንግሥት ተብዬው እየተተገበረ እንጂ እየተጣሰ አይደለም!!! አቻምየለህ ታምሩ ባገራችን እየታየ ያለውን መጠነ ሰፊ የጎሳ ግጭት በሚመለከት ብዙ ሰው «የለውጥ ሂደት» እየተባለ የሚቀርበው ነገር ያልጣማቸው ሰዎች እያቀነባበሩት ብቻ የሚከሰት አድርጎ ይቆጥረዋል። ይህ እጅግ ስህተትና አገራችን ያጋጠማትን ችግር ካለመገንዘብ የሚመጣ አላዋቂነት ነው። በሁሉም የአገራች አካባቢዎች እየተፈጠረ ያለው የጎሳ ግጭት ማንም […]
አዲስ አበቤነት እየተፈተነ ነው (ብርሀኑ ተክለያሬድ)

12/05/2018 አዲስ አበቤነት እየተፈተነ ነው ብርሀኑ ተክለያሬድ አንዳንዶች በአዲስ አበባ ላይ ም/ከንቲባው የሰራቸውን ስህተቶችን በጠቆምን ቁጥር “ታከለ የለውጡ አካል ነው አታደናቅፉት”አይነት አስተያየቶች ይሰጡናል የለውጥ አካል ማለት በስም ሳይሆን በተግባር የሚገለፅ ሆኖ ሳለ ታከለን መቃወም ሿሚዎቹን የለውጥ አካላት መቃወም ነው ሊሉን ይፈልጋሉ (አረመኔውና አንገት ደፊው ያሬድ ዘሪሁን በለውጡ መሪዎች ፖሊስ ኮሚሽነር ተደርጎ ተሾሞ ያልነበረ ይመስል) በእርግጥም […]
