በድኖቹ ማጣፊያው አጥሯቸዋል!

አሜሪካ የሚገኘው የብአዴን አመራሮች ጉብኝት አዘጋጅ ኮሚቴ (ደርግ) የብአዴን አመራሮች አሜሪካንን የሚጎበኙበትን ምክንያትና ታላሚ እድምተኛ (Target audience) ግልጽ እንዲያደርጉ ተጨቅጭቀው በግድ ሲመልሱ “ከአማራ ክልል ተወላጆችና የክልሉ ሕዝብ ጉዳይ ያገባናል ከሚሉ አካላት ጋር በለውጡ፣ በልማትና በፖለቲካዊ ጉዳዮች ለመምከር!” እንደሆነ ገልጸው ነበር፡፡ አቶ ንጉሡ ጥላሁን ደግሞ ከዚህ ራቅ አደረጉትና ምንአሉ “የጉዞው ዓላማ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በአማራ ልማት […]
ምድረ ተላላ የብአዴን ደጋፊዎች ሆይ-ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

በድኑ ብአዴን “ተለወጥኩ! ከወያኔ ዘበኝነት ነጻ ወጣሁ! ከዚህ በኋላ ዘበኝነቴ ለአማራ ክልል ሕዝብ ነው!” ብሎ ካስታወቀ በኋላ ወያኔ ቀድሞ የራሱን ጥቅም ለማስጠበቅ ሲል በብአዴን መተዳደሪያ ደንብና በክልሉ ሕገመንግሥት ላይ አስፍሮት የቆየውን “ማንኛውም በክልሉ የሚኖር ኢትዮጵያዊ ሁሉ ብአዴን ውስጥ ከአባልነት እስከ አመራርነት መሳተፍ ይችላል!” የሚለውን ኢፍትሐዊና የሚመራበትን የጎሳ ፌዴራሊዝም (ራስ ገዝ) ሥርዓትን ወይም ራስን በራስ የማሥተዳደርን […]
ነገረ-ወልቃይት (ክፍል ሁለት): “ጥያቄው ከማንነት ወደ ሰብዓዊ መብት መሸጋገር አለበት”

December 2, 2018 Source: https://ethiothinkthank.com/2018/12/02/the-quest-of-wolkait-identity-or-humanity/ የሃገራችን የፖለቲካ ችግር መሰረቱ የብሄረሰቦች ጭቆና እንደሆነ የሚያምነው ኢህአዴግ ለዚህ መፍትሄ ብሎ ያቀረበው ሃገሪቱን በዘውግ ፌደራሊዝም ከፍሎ ማስተዳደርን ነው፡፡ እስከ መገንጠል የደረሰ የብሄረሰቦች መብት የሰጠው ህገ-መንግስት የዘውግ ፌደራሊዝምን ምርጫው አድርጓል፡፡ ይህ የሆነው የሃገሪቱን ብሄረሰቦች ተከባብረው እንዲኖሩ የሚያስችል ስለሆነ ለሃገሪቱ ህልውና ሁነኛ መፍትሄ ነው በሚል እሳቤ ነው፡፡ ሆኖም ውጤቱ እንደ ታሰበው […]
የቻይና መንግስት በኢትዮጵያ የሙስና ቫይረስ ኤክስፖርት ያደርጋል (የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማህበር ሚሊዮን ዘአማኑኤል )

December 1, 2018 ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY ቻይና ለአፍሪካ ፎረም የሙስና ሌብነት ይብቃ!!! የኢትዮ ቻይና የንግድና የእዳ ጫና ስምምነት በፔኪንግ በሃምሳ መጫኛ ተለጉማ፣ እሷም አብዳ ሰውም አሳብዳ፡፡ የቻይና ድራጎኖች ሙስናን ኤክስፖርት በማድረግ የአፍሪካ ደሃ ሃገራት ውስጥ የመንገድ የባቡር የወደብ የአውሮፕላን ማረፍያ የኮንትራት ሥራዎች ለማሸነፍ ሹማምንቶቹን ጉቦ በመስጠት በእጃቸው መዳፍ ስር በማድረግ ሥራውን ይቆጣጠራሉ፡፡ የቻይና መንግሥት የባንክ […]
የትግራይ ህዝብ ከህወሓት በላይ ጠላት የለውም (አብረሃ ደስታ)

December 2, 2018 Source: https://mereja.com/amharic/v2/71419 የትግራይ ህዝብ ከህወሓት በላይ ጠላት የለውም (አብረሃ ደስታ) ባሁኑ ሰዓት የትግራይ ህዝብ ከህወሓት በላይ ጠላት የለውም። ሌላ ጠላት እንዳለ በማስመሰል ህዝብ እንዳይረጋጋ የሚያደርጉት የስልጣን ዕድሜያቸው ለማራዘም ነው። ሌላ ጠላት ከመጣ አብረን እንታገለዋለን። አሁን ያለው ብቸኛ ጠላት ግን ህወሓት ነው። ለትግራይ ህዝብ ሰላም፣ ፍትሕ፣ […]
The EPRP: Eyasu Alemayehu’s Opinion of Ethiopians King of Kings VII (By LJDemissie)

11/15/2018 THE EPRP: EYASU ALEMAYEHU’S OPINION OF ETHIOPIANS KING OF KINGS VII By LJDemissie “Politicians of today are fragmented beings creating a fragmented world.” ― Abhijit Naskar, Fabric of Humanity Ato Eyasu Alemayehu is one of the founding fathers of the Ethiopian People Revolutionary Party (EPRP), established in 1972 to form a socialist/communist government. Once, the […]
”በፖለቲካችን ውስጥ ይቅርታ እንዴት ይታያል?” ሰሎሜ ታደሰ፥ ከአንዷለም አራጌና በፈቃዱ ሀይሉ ጋር (ክፍል ፪)

12/01/2018
በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ እየተፈፀመ ያለ ከፍተኛ ክህደት !!! (ብርሀን መስቀል አበበ)

12/01/2018 በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ እየተፈፀመ ያለ ከፍተኛ ክህደት !!! ብርሀን መስቀል አበበ በዚህ ሳምንት ብቅ ያለችው በጠቅላይ ሚንስትር አብይ የሚመራው ኢህዴግ የሚቀጥለውን ምርጫ አያሸንፍም የምትለው የተቀዋሚዎች ትርክት እንድምታ ለኢትዮጵያ ህዝብ በደንብ ሊትገባ ይገባል። አሁን በኢትዮጵያ ያለው የተደረጀ የፖላቲካ ኃይል አሰላለፍ ሁለት ብቻ ነው። አንደኛው የተደራጀ የፖላቲካ ኃይል በጠቅላይ ሚንስትር አብይ የሚመራው የለውጥ ኃይሎች ኢህዴግ ነው። […]
ከካባው በስተጀርባ ያሉ ለሚመስሉኝ ሸፍጦች!!! (ዮሀንስ መኮንን)

12/01/2018 ከካባው በስተጀርባ ያሉ ለሚመስሉኝ ሸፍጦች!!! ዮሀንስ መኮንን ዶክተር ደብረጽዮን በአክሱም ጽዮን በዓለ ንግሥ ላይ አባ ማትያስ በደረቡላቸው ካባ እና በደፉላቸው አክሊል ዙሪያ ውይይቱ ደርቷል:: ጉዳዩን ከሥርዓተ ቤተክርስቲያን እና ከተገቢነት አንጻር ከማየት ይልቅ “እኛ እና እነርሱ” ወደሚል መቧደን እና ብሽሽቅ ማዘንበሉ ደስ አይልም:: እኔ ግን ከካባው በስተጀርባ ያሉ ለሚመስሉኝ “ሸፍጦች” ግምቶቼን ላስቀምጥ! 1) የአባ ማትያስ […]
ካባ ለእርኩሰት! የቤተክርስቲያን ውርደት ለሃገር ውድቀት! (ሀይለገብርኤል አያሌው)

12/01/2018 ካባ ለእርኩሰት! የቤተክርስቲያን ውርደት ለሃገር ውድቀት! ሀይለገብርኤል አያሌው * ቤተመንግስቱን ያጸዳው የለውጥ መዐበል ቤተ ክህነቱን እንዲጎበኝ ግፊት ይፈልጋል:: እንዲያውም ለፖለቲካችን መረን መልቀቅ ለሞራል ውድቀትና ለሌብነት መንሰራፋት ከማንም በላይ ተጠያቂ መሆን ያለባቸው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን መሪዎችና ካህናት ናቸው! — ቅዱስ መጽሃፍ ” ክብራቸው በነውራቸው ሆዳቸው አምላከቸው” ያለው እውን ሆኖ አየነው:: […]
