“አጥብቆ ያሰረ ዘቅዝቆ ይሸከማል!” – አምስቱ የህወሓት ገመዶች

(መስከረም አበራ) በ1983 ዓ.ም አዲስ አበባን የተቆጣጠረው ህወሃት ቀጣይ ሥራ ያደረገው የትግራይን ግዛት ማስፋፋት ነበር፡፡ ይህ የረዥም አመት ፕሮጀክት የተጀመረው ከጎንደር ወልቃይትን የመሰሉ፣ ከወሎ ራያን የመሰሉ ለም መሬቶችን ልምላሜ ወደ ሚያጥራት ትግራይ ክልል በማካለል ነው፡፡ ይህ ህወሃት በአማራው ህዝብ ላይ ከሰራቸው በርካታ ግፎች ውስጥ በከፍተኛ በጥንቃቄ የተሰራው ነው፡፡ ቀን እንደዞረለት የተረዳው ህወሃት ግዛቶቹን ወደ ትግራይ […]
ወያኔ በ1985 ዓ.ም. በዓለማያ ዩኒቨርስቲ የፈጸመው እና የሰሞኑ የአሶሳ ዩኒቨርስቲ ግጭት ተመሳሳይነት

በዚህ ሰሞን በአሶሳ ዩኒቨርስቲ ስለተከሰተው ግጭትና ወያኔ አቀነባባሪነት በ1985 ዓ.ም. በዓለማያ ዩኒቨርስቲ ስተፈጸመው ግጭት ተመሳሳይነት (ገብሬ ኪዳነማሪያም) ይህችን አጭር ጽሑፍ እንድልክላችሁ ያነሳሳኝ ህወኃትና ተላላኪዎቿ ሰሞኑን በአሶሳ ዩኒቨርስቲ ያቀነባበሩት የወንጀል ድርጊት ነው። አስቀድሜ ወያኔና ኦነግ ባመጡት የጎሳ ልዩነት ምክንያት ሕይወታቸውን ላጡ ዜጎች ቤተሰቦችና ወዳጆች መጽናናቱን እየተመኘሁ፤ ወጣቱ ትውልድ ጠላቶቹ ከቀመሙለት መርዝ ራሱን እንዲጠብቅ አደራ እላለሁ። እንደዚህ […]
#EBC ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ያደረጉት ውይይት- ክፍል 2
ግልጽ ደብዳቤ ለመላ ኢትዮጵያ ሕዝብ በያላችሁበት [ወሰኔ ይፍሩ – ፕሮፌሰር]

11/30/2018 ግልጽ ደብዳቢ ለመላ ኢትዮጵያ ሕዝብ በያላችሁበት ወሰኔ ይፍሩ [ፕሮፌሰር] የተከበራችሁ ወገኖቼ ሆይ በቅድሚያ የከበረ ሰላምታዬን አቀርባለሁ። ክፍል አራት ስለ ኢትዮጵያ ነፃ ምርጫ ለውይይት የቀረበ አጀንዳ ክፍል ሶስት ላይ እንደተጠቀሰው በቅደም ተከተል ይቀርባል እንደተባለው ስለ ነፃ ምርጫ ቦርድ፣ ስለ ብሔር ብሔረሰቦች፣ ስለ ጎሳ፣ ስለ የፖለቲካ ፓርቲ አመሰራረት፣ ስለ ነፃ ፍርድ ቤት በዚህ ክፍል ላይ በዝርዝር […]
አምባሳደር ሱሌይማን – የታገሉትና የታዘቡት የተበላሸ አሰራር

December 1, 2018 አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መካከለኛው ምስራቅ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጀነራል ናቸው፡፡በስልጣን ላይ በቆዩባቸው ዘመናት በተለይም በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር በነበሩበት ወቅት ያጋጠማቸውን የሥራ ላይ ችግሮች፣የታዘቡትንና የታገሉትን የሌብነት ሂደት እና በሌሎችም ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ከአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጋር ያደረጉት ቃለመጠይቅ ። አዲስ ዘመን፤ አምባሳደር ሱሌይማን ማን ናቸው ? አምባሳደር ሱሌይማን፤ ውልደቴና ዕድገቴ በምዕራብ […]
ከደብረ ጺዮን ወደ አክሱም ጺዮን | ክንፉ አሰፋ

መቀሌ ለደበቀቻቸው “ጀግኖች” ባለ ውለታ ናቸው። ከዚህም በላይ ይገባቸዋል የሚሉ አሉ። እምነት ለነሱ ኢምንት ነው። ሃይማኖት ደግሞ ፖለቲካ። ልብ ያለው ፈጣሪን ያስባል። ይሉኝታ ያለው አምላኩን ይፈራል። ህሊና ያለው ደግሞ የእግዚአብሄርን ስም ይጠራል። ይህ ሁሉ የሌለው ግን በባዶነቱ ዝም ብሎ ይቁነጠነጣል። ይህ አዲስ አይደለም። ራስ እንጂ ጭንቅላት ከሌለው ሰው ተቃራኒው ቢፈጸን ነበር የሚደንቀው። አንዱ ሰው ጓደኛውን […]
መንግሥት ሆይ ቁስልንና መንስኤን ለይ (ምሕረቱ ዘገዬ)

November 29, 2018 ሁሉም ሰው በግልጽ የሚረዳው በህክምናው ዓለም የሚተገበር አንድ አሠራር አለ፡፡ ይሄውም በአንድ ህመም ውጫዊ የስቃይ ምልክቶችና ውጤታቸው ላይ ብቻ ከማተኮርና የህመም ስሜቶችን ብቻ እየተከታተሉ ስቃይን በማስታገሻ መድሓኒቶች ለተወሰነ ጊዜ ፋታ ከመስጠት በተጓዳኝ የበሽታውን መንስኤ ማጥናትና ህመሙን ከሥር መሠረቱ አክሞ መፈወስ ተመራጭ የመሆኑ እውነታ ነው፡፡ ይህ አሠራር በጤናው ዘርፍ ብቻ የሚወሰን አይደለም፡፡ ጥረቴ […]
ነገረ-ወልቃይት – ክፍል ፪ (በመስከረም አበራ)

By Admin on November 30, 2018 (በመስከረም አበራ) ኅዳር 21 ፤ 2018 ዓ.ም. መስከረም አበራ የሃገራችን የፖለቲካ ችግር መሰረቱ የብሄረሰቦች ጭቆና እንደሆነ የሚያምነው ኢህአዴግ ለዚህ መፍትሄ ብሎ ያቀረበው ሃገሪቱን በዘውግ ፌደራሊዝም ከፍሎ ማስተዳደርን ነው፡፡እስከ መገንጠል የደረሰ የብሄረሰቦች መብት የሰጠው ህገ-መንግስት የዘውግ ፌደራሊዝምን ምርጫው አድርጓል፡፡ይህ የሆነው የሃገሪቱን ብሄረሰቦች ተከባብረው እንዲኖሩ የሚያስችል ስለሆነ ለሃገሪቱ ህልውና ሁነኛ መፍትሄ […]
እስኪነጋ (መስፍን ማሞ ተሰማ)

11/30/2018 እስኪነጋ መስፍን ማሞ ተሰማ ሠላም ለናንተ ይሁን! አዎን እናምናለን። አዎን እየነጋ ነው። የህወሃትና ህወሃታውያን ዘመነ ፅልመት እየተገፈፈ ነው። በኢትዮጵያ ሠማይ ሥር የብሩህ ቀን አጥቢያ ፍካት ይታያል። ያለጥርጥር ይነጋል። አዲስም ቀን ይሆናል። ግን ገና አልነጋም። መቼ ይነጋል? ብላችሁ አትቸኩሉ። ንጋትም ተፈጥሯዊ ዑደቱን ያጠናቅቅ ዘንድ ግድ አለውና። ንጋቱ በህወሃትና ህወሃታውያን ፅልመት እንዳይጋረድ ግድ ነውና። ህወሃታውያን እነማን […]
የኤርትራ ህልም! (ጸሓፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ)

11/30/2018 የኤርትራ ህልም! ጸሓፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ ኤርትራ የአብረሃ ደቦጭ ሀገር! የሞገሥ አስገዶም ሀገር! የዘርዓይ ደረስ ሀገር! የሎሬንዞ ታዕዛዝ ሀገር! የደጃች ሀረጎት ሀገር! በአይበገሬ ጀግንነታቸው ድፍን አፍሪቃን ያኮሩ አርበኞች የበቀሉበት ምድር! —- ኤርትራ ድሮ ከእኛ ጋር ነበረች፡፡ አጼ ኃይለ ሥላሤ ለሁላችንም አስፈላጊ የነበረውን የፌዴሬሽን ፎርሙላ ሰረዙትና ህዝቡን አስቀየሙት፡፡ ደርግ ደግሞ የራሳችንን ህዝብ እንደ ባዕድ እየቆጠረ በመትረየስ […]
