የጃዋር ማስጠንቀቂያ (ደረጀ ደስታ)

11/22/2018 የጃዋር ማስጠንቀቂያ   ደረጀ ደስታ   “ታች ያለው አመራር ተሽመድምዷል” በሚል ርዕስ አዲስ ዘመን ጋዜጣ፣ የጃዋር መሃመድን ቃለጠመጠይቅ ይዞ መውጣቱን አነበበኩ። ጃዋር አስረግጦ የተናገረውን አስረግጨ እንደሰማሁት ገዢው ፓርቲም ሆነ የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ መንግሥት አገሪቱን ማስተዳደር አልቻለም። አለመቻልም ብቻ ሳይሆን በዚህ አካሄዱ ወደፊትም አይችልም። ይህ የጅዋር ማስጠንቀቂያ አስግቶኛል። ሁለት አገር የሌለው ሰው መቸም በአንዲት አገሩ […]

የቀረው ይቅር እንጅ. .. (ሞሀመድ አሊ መሀመድ)

11/22/2018 የቀረው ይቅር እንጅ. .. ሞሀመድ አሊ መሀመድ – የሀገሬ አንጡራ ሀብት በጠራራ ፀሐይ ተዘርፎ; … ያለምንም ይሉኝታ …. ዘርማንዘሩን እየሰበሰበ ሲቀራመተውና; …. ከዚያም አልፎ ወደ ዶላርና ዩሮ እየቀየረ ወደ ባህር ማዶ ሲያሻግረው ኖሮ; …. አብዛኛው ከእጅ ወደ አፍ እንኳ የሚሆን ነገር ቸግሮት. .. እሱ ግን ባማሩ ህንፃዎችና እጅግ በውድ ዋጋ በሚገዙ መኪኖች ሲንፈላሰስ … […]

የአቢይ የረጅም ጊዜ እቅድ ኢትዮጵያዊነት ላይ መስራት እንደሆነ ያመላከተው የዳኛዋ ሹመት!!! (ቬሮኒካ መላኩ)

11/22/2018 የአቢይ የረጅም ጊዜ እቅድ ኢትዮጵያዊነት ላይ መስራት እንደሆነ ያመላከተው የዳኛዋ ሹመት!!! ቬሮኒካ መላኩ ላለፉት 27 አመታት ወያኔ አሻንጉሊቶቿን ዘፍዝፋበት የህዝብ ድምፅ ስትቀሽብበት የኖረችውን ምርጫ ቦርድ  ለብርቱካን ሚደቅሳ መሰጠቱ ሲረጋገጥ የእነ ጃwarና ኦነግ ካምፕ  እየተንጫጫ ነው። ” ለምን እኛን አላማከሩንም? ” የሚል አስቂኝ አስተያየትም እየሰማን ነው። እነሱ ታከለ ኡማ የሚባል  አምጥተው የአዲስ አበባ ከንቲባ አድርገው […]

‹‹ ብርቱካን እንደዓርማ!›› (በፍቃዱ ሞረዳ)

11/22/2018 ‹‹ ብርቱካን እንደዓርማ!››  በፍቃዱ ሞረዳ እንደኢትዮጵያ አቆጣጠር 1992 በነበረዉ ምርጫ ላይ ወረዳ 12 እና 13ን በመወከል የፓርላማ ተወዳዳሪ ነበረች፡፡ አይሱዙ መኪና ተከራይታ ‹‹ ጭራን ምረጡ!›› እያለች ስትቀሰቅሰን ነበር፡፡በሻለቃ አድማሴ ቦታ ይመስለኛል የተወዳደረችዉ፡፡ የምርጫ ምልክቷ ጭራ ነበር፡፡ እልኋ ደስ ይለኝ ነበር፡፡ አንድ ቀን በተፈራ ዋልዋ ሥልጣን ዘመን የአዲስ አበባ መስተዳድር የኢኮኖሚ ዘርፍ ኃላፊ ሆኖ ይሰራ […]

ለትርጉም ክፍት የሆኑ የጠ/ምኒስትሩ አደገኛ ንግግሮች…!!! (ዮናስ ሀጎስ)

11/22/2018 ለትርጉም ክፍት የሆኑ የጠ/ምኒስትሩ አደገኛ ንግግሮች…!!! ዮናስ ሀጎስ * «ዋና ዋናዎቹ» ላይ ብቻ የሚያተኩር የእስር ዘመቻ * «የቀን ጅብና ካንሰር» ማንን እንደሚወክሉ መግባባት ላይ ያልተደረሰባቸው ዶክተር አቢይ አሕመድ ዛሬ ፓርላማ የወ/ት ብርቱኳንን ሹመት ለማስፀደቅ በተገኙበት ወቅት ባደረጉት ንግግር የሙስና ዘመቻው «ዋና ዋናዎቹ» ላይ ብቻ እንደሚያተኮርና ሁሉም ይታሰሩ ከተባለ ከኢህአዴግ አባላት በሙስና ያልተነካካ ማግኘት አዳጋች […]

ጥብቅ መረጃ – የጌታቸው ረዳ ውሸቶች | ሕወሓት ጌታቸው አሰፋን አሳልፎ የማይሰጥበት አንድ ምክንያትና የደብረጽዮን ድብቅ ንብረት

November 21, 2018  የደብረጽዮን እና የሞንጆሪኖ ሕወሓት ለምን ጌታቸው አሰፋን አሳልፈው አይሰጡም? የሚለውን መረጃ ላቀርብላችሁ ስዘጋጅ የሕወሓቱ ሦስተኛ ሰው ጌታቸው ረዳ በኤል ሊቲቭ ላይ ወጥቶ ቃለምልልስ ሰጥቷል:: ቃለምልልሱን የተመለከተ አንድ ጋዜጠኛ ጌታቸው ረዳ “አራጁን ጌታቸው አሰፋ መናኝ እስኪመስል ዋሸን! የሚጠበቅ ነው!” ብሎታል:: ይህን ያለው ጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው ሲሆን እርሱ በቃለምልልሱ ላይ የጻፈውን አስተያየት ላስቀድምና ቀጠል […]

ዘራፊ መንግስት(Predatory State)፣ የዕፅ ጦርነትና(Opium War) የባህል ውድመት በኢትዮጵያ ምድር ! (ፈቃዱ በቀለ( ዶ/ር)

November 22, 2018 ፈቃዱ በቀለ( ዶ/ር) ህዳር 12፣ 2011 መግቢያ ለ27 ዓመታት ያህል የኢትዮጵያን ህዝብ የመኖርና ያለመኖር ዕድል፣ የአገራችንን ዕድልና ጉዞዋን ሲወስን የነበረውን የህውሃትን አገዛዝ ምንንነት በግልጽ እያየነው ነው። ከአንድ ብሄረሰብ የተውጣጣ ቡድን እራሱን የነፃ አውጭ ድርጅት ነኝ በማለትና፣ የሌሎችንም ብሄረሰቦች ነፃ አውጭ ነን ባዮች በስሩ በማሰባሰብና የእርስ በርስ ጦርነት በመቀስቀስና በመዝረፍ የአገራችንን ታሪክ፣ ባህሉን፣ […]

የትግራይ ክልላዊ መንግስት መግለጫና አንድምታው። (ክፍል አንድ- ጥበበ ሳሙኤል ፈረንጅ፤)

November 22, 2018 Source: http://amharic.borkena.com/2018/11/21/%E1%8B%A8%E1%89%B5%E1%8C%8D%E1%88%AB%E1%8B%AD-%E1%8A%AD%E1%88%8D%E1%88%8B%E1%8B%8A-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%8C%8D%E1%88%B5%E1%89%B5-%E1%88%98%E1%8C%8D%E1%88%88%E1%8C%AB%E1%8A%93-%E1%8A%A0%E1%8A%95/ የትግራይ ክልላዊ መንግስት መግለጫና አንድምታው። ጥበበ ሳሙኤል ፈረንጅ፤ ህዳር 11/2011 (11/20/2018)ክፍል አንድ። “እኛ የታገልነው እና መስዋዕትነት የከፈልነው ለሕግ የበላይነት ነወ”። ዶ/ር ደብረፅየን ገ/ሚካኤል በኅዳር 9 ቀን 2011 ዓ.ም (እኢአ) በትግራይ ክልላዊ መንግሥት ምክትል አስተዳዳሪ እና የሕወሃት ሊቀመንበር በሆኑት በዶ/ር ደብረፅየን ገ/ሚካኤል የተሰጠውን ጋዜጣዊ መግለጫ ክፍል አንድ በጥሞና አዳመጥኩት። ይህንን ጋዜጣዊ […]

ምሁራን ልዩነቶችን የማስተናገድ ባህል አላዳበርንም!

ዶክተር አክሎግ ቢራራ (የዓለም ባንክ አማካሪ የነበሩ)   ዶክተር አክሎግ ቢራራ አሜሪካ  (ይህ ምልልስ ከጋዜጠኛ እድክንድር ነጋ ጋር የተካሄደ ሲሆን፤ በውጭ የሚገኙ ትውልደ ኢትዮጵያዊያንም እንዲያውቁት በሚል መንፈስ ትንተናየ በኢትዮጵያ ከወጣ በኋላ፤ በራሴ ውሳኔ ያቀረብኩት መሆኑን እገልጻለሁ፤ ጋዤጠኛ እስክንድር ላደረገልኝ ማስተካከያና ትብብር ምስጋናየን አቀርባለሁ፤ በአገር ቤት ሆኖ የሚሰጠውን አገልግሎት አደንቃለሁ)። “ምሁራን እነማን ናቸው? መጀመሪያ በትርጉም እንግባባ፡፡ […]