የወሎ ምድር ነዳጅ አፈለቀ እየተባለ ነው፤ ምን ያህል እውነት ነው?

  Anadolu Agency በወሎ ነዳጅ ፈለቀ ተባለ፡፡ ወሬው በማኅበራዊ ሚዲያ ሞልቶ ፈሰሰ፡፡ አንዳንዶች ዜናውን በምሥልም በሰው ምስክርም አስደግፈውታል። ቢቢሲ አማርኛ ወደ ደቡብ ወሎ ለገሂዳ ወረዳ በደወለበት ጊዜ አቶ ተመስገን አሰፋን አገኘ፡፡ ተመስገን የወረዳው የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያ ነው፡፡ በአካል ቦታው ድረስ ሄዶ ነገሩ ሐቅ ስለመሆኑ አረጋግጧል፤ ነዳጁ ዓለት ሰንጥቆ በአቅራቢያው ወደሚገኝ ‘መቸላ’ ወንዝ እንደሚገባም ታዝቧል። በእርግጥ […]

‹‹ወያኔ 25 ሽህ ህፃናትን በጉዲፈቻ ሽጦል!!! የደም ገንዘብ!!!›› ‹‹የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማህበር››

November 20, 2018 <img src=”https://certify.alexametrics.com/atrk.gif?account=7qEwk1aUy100Eq” style=”display:none” height=”1″ width=”1″ alt=””/> (ክፍል ሁለት) ፀ/ት ፂዩን ዘማርያም ኢት-ኢኮኖሚ      /ET- ECONOMY (ለቀ.ኃ.ሥ ህፃናት ማሳደጊያ ድርጅት፣ ለትንሣኤ ብርሃን ህፃናት ማሳደጊያ፣ ለህፃናት አንባና ‹አልወለድም› ደራሲ አቤ ጎበኛ መታሰቤያ ትሁን፡፡) የቀ.ኃ.ሥ ዘመነ መንግሥት የቀኃሥ ህፃናት ማሳደጊያ ድርጅትና የትንሣኤ ብርሃን ህፃናት ማሳደጊያ ድርጅቶች፣የደርግ ህጻናት አምባ ተቆማት ወላጆቻቸው በተፈጥሮና ሰው ሰራሽ ምክንያት የተለዮቸውን ህጻናቶችን […]

የወያኔ ሹሞችና የጦር ጀነራሎች ጉቦ ተቀብለው፣ህፃናቶችን በጉዲፈቻነት ውጭ አገር ሸጡ!የደም ገንዘብ! ‹‹የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማህበር››

November 20, 2018 <img src=”https://certify.alexametrics.com/atrk.gif?account=7qEwk1aUy100Eq” style=”display:none” height=”1″ width=”1″ alt=””/> (ክፍል አንድ)    ፀ/ት ፂዩን ዘማርያም ኢት-ኢኮኖሚ     ET-ECONOMY ‹‹የሚበላው የሌለው ህዝብ፣ መሪዎቹን ይበላል!!!›› ትንቢተ ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ‹‹ይሄ የኔ ሰው ነው፤አትንካው!!!” የሚባልበት የአይነኬዎች ስርአት ነው፡፡›› ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ የዓለም ዓቀፍ አዶብሽን ጋይድ ኢንክ ሠራተኛ የሆነው ጀምስ ሃርድሊንግ ከኢትዮጵያን በጉዲፈቻ ህፃናትን ለመውስድ ለሃገሪቱ ባለሥልጣኖችና ሹማምንት ጉቦ እንደሰጡ ለአሜሪካ […]

ወያኔን ያመነ ጉም የዘገነ ነው! (ሐይሉ አባይ)

November 20, 2018 የኤርትሪያው ፕ/ት ኢሣያስ አፈወርቂ በቅርቡ የጎንደር ቆይታቸው ላይ ‘ሰላምን ለማፅናት ከተፈለገ ወያኔ ሙሉ ለሙሉ መወገድ አለበት’ ብለው ነበር:: አልተሣሳቱም:: በሁለት ምክንያቶች እስማማለሁ:: 1. ከማንኛውም የስርቆት ወይም የዝርፊያና የግድያ ወንጀል ጀርባ ህወሃት-ወያኔ አለ:: ማርዮ ፑዞ ‘የክርስትና አባት (Godfather) በተሰኘ መፅሃፉ “ከማንኛውም ሐብት ጀርባ ወንጀል አለ” እንደሚለው:: 2. ማንኛውም የስርቆት ወይም የዝርፊያና የግድያ ወንጀል […]

ታጥረው በቆዩ ቦታዎች ላይ እርምጃ መውሰድ ተጀመረ! (ስዩም ተሾመ)

November 20, 2018 <img src=”https://certify.alexametrics.com/atrk.gif?account=7qEwk1aUy100Eq” style=”display:none” height=”1″ width=”1″ alt=””/> በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለረጅም ጊዜ ታጥረው በቆዩ ቦታዎች ንብረታቸውን በተሰጣቸው የጊዜ ገደብ ባላነሱት ላይ እርምጃ መውሰድ ተጀመረ። የከተማ አስተዳደሩ የመሬት ልማት ማኔጅመንት ፅህፈት ቤት የደንብ ማስከበር ፅህፈት ቤት ከአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ጋር በጋራ በመሆን እርምጃ መውሰድ መጀመሩን አስታውቋል። በዚህም ያለ ልማት ለረጅም ጊዜ ታጥረው […]

የህወሓት ቀረርቶ፡ አትዮጵያን ከመበታተን ትግራይን ወደ መገንጠል! (ስዩም ተሾመ)

11/20/2018 ባለፈው አመት መጨረሻ ላይ ዶ/ር ደብረፂዮን “ተከባብረን እንኖራለን ወይም ኢትዮጵያ ትበታተናለች” በማለት መናገራቸው ይታወሳል። ይህን የተናገረው “ተከባብረን መኖር ካልቻልን ትግራይ ከኢትዮጵያ ትገነጠላለች” የሚለውን ለመጠቆም ፈልጎ እንደሆነ ሲገልፁ ነበር። ነገር ግን ዶ/ር ደብረፂዮን ያለው “ኢትዮጵያ ትበታተናለች” እንጂ “ትግራይ ትገነጠላለች” አይደለም። እንደ ዶ/ር ደብረፂዮን አገላለፅ “ተከባብሮ መኖር” ማለት እንደ አቶ አባይ ፀሓዬ እና ሜ/ጄ ክንፈ ዳኘው ያሉ የሀገር […]

ልቅለቃ ነዉ ፍቅፈቃ? (በፍቃዱ ሞረዳ)

11/20/2018 ልቅለቃ ነዉ ፍቅፈቃ? በፍቃዱ ሞረዳ የለዉጥ ወቅት ይብዛም ይነስም አስቸጋሪ ነዉ፡፡ ብዙ ተዋንያን፣ ብዙ ተዉኔቶች…ይታያሉ፡፡ ወደፊት አንዳንዱን እንነቁራለን፡፡ አንዳንዴ ንፁህ ይቀጣና ወንጀለኛ ነፃ ይሆናል፡፡ አንዳንዴ ግንዱ ሥሩን አንሰራፍቶ ይቆምና ቅርንጫፉ ይቆረጣል፤ ይቃጠላል፡፡ ትዕዛዝ ሰጪዉ ተቀምጦ ትዕዛዝ ተቀባዩ ዕዳ ከፋይ ይሆናል፡፡     የኢሕአዴግ መንግሥት ሰሞኑን በተለይም ኢሰብዓዊ ድርጊት ‹‹ ፈፅማችኋል›› ባላቸዉ አባሎቹና ሠራተኞቹ ላይ […]

ሕወሓት እንደ ድርጅት የወንጀል እንጂ የፖለቲካ ድርጅት አይደለም! (አቻምየለህ ታምሩ)

11/20/2018 ሕወሓት እንደ ድርጅት የወንጀል እንጂ የፖለቲካ ድርጅት አይደለም!   አቻምየለህ ታምሩ * እነ ጌታቸው አሰፋ  ለመስማት የሚቀፍ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ቢፈጽሙም  እንደ ባለ አለኝታ አድርጎ የሚቆጥር፤  * እነ ክንፈ ዳኘው  ኢትዮጵያን በአጽሟ ቢያቆሟት የታገሉት  ኢትዮጵያን ገፈው ትግራይን ለማልበስና የተስፋይቱን ምድር ለመመስረት ስለሆነ እንደ ትግራይ ባለውለታ የሚቆጥር ድርጅት እንጂ  እንደሰው በወንጀላቸው የሚያፍር፣ ጭካኔያቸው የሚከረፋው፣ ልቡ የሚሰበርና አንገቱን […]

ዶ/ር አቢይ ጠረጴዛ ላይ የተቀመጡ – ፈጣን ውሳኔ የሚሹ ሁለት ፖለቲካዊ ስንክሳሮች!!! (ቬሮኒካ መላኩ)

11/20/2018 ዶ/ር አቢይ ጠረጴዛ ላይ የተቀመጡ – ፈጣን ውሳኔ የሚሹ ሁለት ፖለቲካዊ ስንክሳሮች!!! ቬሮኒካ መላኩ * አሁን ጠ/ሚ አቢይ አህመድ የገለጥከውና ያለህበት የፖለቲካ ምእራፍና ገፅ በ1889 አፄ ዮሀንስ መተማ ላይ ሞተው አፄ ምኒልክ ስልጣኑን ሲይዝ ከገጠመው ታሪካዊ ምእራፍ ጋር እጅግ በጣም ተመሳሳይ ነው! — ጃ Warን እርሱት ።አጎዛ ነገር ነው። እንቁላል ለመጣል እንደምታስካካ ቄብ ዶሮ ሲቁነጠነጥ […]