የጉምቱው የፖለቲካ ሰው የዛሬ ትችት መርህ እና ትግል፣ ለውጥ ስንል

Mengistu Musie November 3 at 3:38 PM · የጉምቱው የፖለቲካ ሰው የዛሬ ትችት መርህ እና ትግል፣ ለውጥ ስንል ===================== እንዲህ ላቅርበው። መቸውንም ቢሆን ግለሰብ ላይ ያነጣጠረ ትችት በዘመኑ አነጋገር “አይመቸኝም”። ዛሬ አንድ ጉምቱ እና ሁላችንም አይተን የማናልፈው ጽሁፍ አቅራቢ በዚሁ በማህበራዊ ሚዲያ ያቀረቡትን በማየቴ ነው መታዘቤን መደበቅ ያልቻልሁት። አስተያየቱ አዲስ እየተመረጡ የስልጣን ማማውን በመያዝ ላይ […]

How Ethiopia’s new president can change the lives of girls

Friday November 9 2018 Sahle-Work Zewde (second left) and Prime Minister Abiy Ahmed (second right) leave Parliament after Sahle-Work’s appointment as Ethiopia’s first woman President on October 25, 2018. The appointment of many women into positions of power can break stereotypes and inspire girls, potentially influencing their choices and actions. PHOTO | AFP In Summary […]

Tackling the kilil system: a critical response to ‘Ethiopia: Climbing Mount Uncertainty’

Daniel Teferra 9 November 2018 “A powerful leadership cannot resolve the endless ethnic conflicts in Ethiopia and save the country. Only a genuine transition to a democracy can.” Regions and chartered cities of Ethiopia, also knows as states, in 1992. Wikicommons/Golbez. Some rights reserved. René Lefort, in his recent article, (openDemocracy, 21 October 2018), regrets […]

Ethiopia’s reform process: a seven-point response to Messay Kebede’s critique

openDemocracy Ethiopia’s reform process: a seven-point response to Messay Kebede’s critique René Lefort 9 November 2018 “I don’t have any “aim” when I write my articles, other than to present the situation as I understand it. I don’t have any intention, right, or ability to interfere with, let alone alter, Ethiopia’s political course.” Gheralta mountains, […]

የቁጥር ዕውቀቴ ካናካቴው ከዳኝ! – ይሄይስ አእምሮ (ከአዲስ አበባ፣ ፊንፊኔ፣ ሸገርና በረራ)

November 9, 2018 ስለምንም ነገር መጻፍ አልፈለግሁም ነበር፡፡  “ተጻፈ፣ ተጻፈ ግን እንዳልተጻፈ ሆነ” በማለት ወዳማርኛ ሲመለስ “ጮህን፣ ጮህን እንዳልጮህንም ሆን” ወይም በመገኛ ቋንቋው “ነባይነ፣ ነባይነ ከእምዘባይነ ኮነ” ተብሎ የተነገረውን ነባር ብሂል ልኮርጅና መጻፍ ብቻውን ትርፉ ድካም ብቻ መሆኑን በእግረ መንገድ ልጠቁም፡፡ የዚህች ሀገር ነገር እየፈጩ ጥሬ ወይንም አድሮ ቃሪያ እየሆነ መሄዱ በአርምሞ መቀመጥን ብቻ ከጋበዘ […]

የጥላቻ ንግግርን በአዋጅ (በፍቃዱ ኃይሉ)

November 9, 2018  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ወደ መንበረ ሥልጣኑ ከመጡ ወዲህ በርካታ ለውጦች ተመዝግበዋል፡፡ ይሁን እንጂ ለውጡ በየት አቅጣጫ እየሔደ እንደሆነ በርግጠኝነት መናገር የሚያስችል ፍኖተ-ካርታ ወይም ሰነድ አልተዘጋጀም ነበር፡፡ በዚህ ሳምንት በጠቅላይ ሚኒስትሩ ሥር የተዋቀረው የፕሬስ ሴክሬታሪ አንድ ነገር ይዞ ብቅ ብሏል፡፡ ይኸውም የመንግሥትን የለውጥ መንገድ የሚያሳይ “ኢትዮጵያ፤ አዲሲቷ የለውጥ አድማስ” የሚል ባለ አንድ […]

ስለ ዶክተር ዐቢይ መንግስት መናገር ያቆምኩት (አፈንዲ ሙተቂ)

11/09/2018 ስለ ዶክተር ዐቢይ መንግስት መናገር ያቆምኩት አፈንዲ ሙተቂ ብዙዎች በውስጥ መስመር “ስለመንግስታችን መናገር አቁመሃል” ይሉኛል። አዎን! አቁሜአለሁ። አቁመናል። ምክንያቱም አፍ እንጂ ጆሮ ከሌለው መንግስት ጋር መዳረቅ ፋይዳ ስለሌለው ነው። ይህ መንግስት እኛን አይሰማንም። ከእኛ በላይ ለእርሱ ቀረብ የሚሉት እነ ዶክተር ደረጄ ገረፋ ቱሉ የሚሰጡትንም ምክር አይሰማም። እስከ አሁን ድረስ በህዝብ ግንኙነት ስራ ብቻ ተጠምዷል። […]

የኢትዮጵያዊነት ውኃ ልክ ማን ነው? (መንግስቱ አሰፋ (ዶ/ር)

11/09/2018 የኢትዮጵያዊነት ውኃ ልክ ማን ነው? መንግስቱ አሰፋ (ዶር.) ሰው ራሱን የሚገልፅበት፣ ሌላውን የሚያይበት፣ ሀገሩን የሚወድበት የየራሱ መንገድ አለው። ሁሉም ሰው አንድ ዓይነት ባኅሪይ፣ አንድ ዓይነት ሥራ፣ አንድ ዓይነት የትምህርት መስክ እና የትምህርት ደረጃ፣ ተመሳሳይ መልክ ሊኖረው አይችልምና። አንዱ ከሌላው ይለያል እንጂ አይበልጥም ደግሞም አያንስም። የኛ ማኅበረሰብ በታሪክ በንጉሣዊ ሥርዓት እና ሌሎች የማኅበረፖለቲካዊ፣ ኃይማኖታዊ እና […]

አቶ ኢሳይያስ አፈወርቂ የአማራ ክልልን የሚጎበኝበት ምን የተለየ ምክንያት አለ???(አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

11/09/2018 አቶ ኢሳይያስ አፈወርቂ የአማራ ክልልን የሚጎበኝበት ምን የተለየ ምክንያት አለ??? አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው አቶ ኢሳይያስ አፈወርቂ ወያኔ የአማራ ክልል ብሎ የከለለውን  ሊጎበኙ እንደሆነ ተነግሯል፡፡ ለመሆኑ የሕዝባዊ ግንባር መሪ አቶ ኢሳይያስ አፈወርቂ የአማራ ክልልን የሚባለውን የሀገራችንን ክፍል የሚጎበኝበት የተለየ ምክንያት አለ ወይ??? እንደኔ እንደኔ አዎ በርካታ ምክንያቶች አሉ፡፡ ይሁን እንጅ ይህ የአቶ ኢሳይያስ ጉብኝት እነኝህን […]

ዐቢይንና ለማን ያመናቹህ ጉም የዘገናቹህ! –

አሁን ላለንበት ዘርና ጎሳ እየለየ የመጋጨት ቀውስ መንስኤ የጎሳ ፌዴራሊዝሙ (የራስ ገዙ) ሥርዓት እንደሆነ ከማናችንም የተሰወረ እንዳልሆነ ይታወቃል፡፡ ዐቢይና ለማም ይሄንን በመረዳት “ነፍስ ብሔር የላትም ዘር እየለየን ከምናደርገው መናቆር መውጣት አለብን!” እያሉ ጣፋጭ ዜማን እያዜሙ የጎሳ ፌዴራሊዝምን (የራስ ገዝን) ሥርዓት መሠረታዊ አስተሳሰብ እየናዱ፣ እየኮነኑ፣ እያወገዙ ሲመጡ ጊዜ ሕዝቡ በከፍተኛ ፍቅርና አክብሮት ተቀበላቸው፡፡ እኔን የመሰሉ በጣት […]