ጥልቅ እና በቂ እንቅልፍ ለማግኘት በቀን ውሏችን ማድረግ ያለብን አምስት ነገሮች

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 6 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 5 ደቂቃ በእንቅልፍ እጦት ተቸግረዋል? በተቆራረጠ እንቅልፍ ምክንያት የተረበሸ ሌሊት ያሳልፋሉ? በዚህ ምክንያትስ የቀን ውሎዎ በድካም የተሞላ ነው? ብቻዎትን አይደሉም። ይህ የበርካቶች ችግር ነው። ምናልባት ከዚህ በፊት እያጋጠመዎት ያለውን የእንቅልፍ ችግር ለማስወገድ ወደ መኝታ ከመሄድዎ በፊት ማድረግ ስላለብዎ ልምዶች በተደጋጋሚ ተነግሮዎት ይሆናል። ለምሳሌ ወደ […]

ቀጥታ,የዓለም ነዳጅ ዋጋ ሲጨምር ትራምፕ የኢራንን ኻርግ ደሴት ለመቆጣጠር እያሰቡ መሆኑን ተናገሩ

ዶናልድ ትራምፕ ለፋይናንሻል ታይምስ “ከኢራን የነዳጅ ዘይት ሊወስዱ” እና ምናልባትም የአገሪቱ ዋነኛ የነዳጅ ማከፋፈያ ኻርግ ደሴትን ሊቆጣጠሩ እንደሚችሉ ተናገሩ። ትራምፕ ይህንን ሃሳባቸውን ሲያብራሩም “ምናልባት ኻርግ ደሴትን እንቆጣጠር ይሆናል። ምናልባትም አይሆንም ይሆናል። በጣም በርካታ አማራጮች አሉን” ብለዋል። ትራምፕ ይህንን ያሉት በመካከለኛው ምሥራቅ የሚገኙ የአሜሪካ ወታደሮች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ በጨመረበት ወቅት ነው። ጭምቅ ሃሳብ የቀጥታ ሽፋን

ኦቲዝም ከሴቶች ይልቅ በተለይ በወንዶች ላይ ይስተዋላል? እንዴት ቀድሞ መለየት ይቻላል?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ ሴቶችም ወንዶችም ሕጻናት በእኩል ደረጃ ለአእምሮ ዕድገት መዛባት (ኦቲዝም) ሊጋለጡ እንደሚችሉ ጥናቶች ይጠቁማሉ። ወንዶች የበለጠ ለአእምሮ ዕድገት መዛባት ተጋላጭ ናቸው የሚለውን አመለካከት ጥናቶች ውድቅ ያደርጋሉ። ከአሥር ዓመት በታች ባሉ ሕጻናት ዘንድ በአማካይ አራት ወንዶች የአእምሮ ዕድገት መዛባት እንዳለባቸው ማወቅ ይቻላል። ከሴት ሕጻናት […]

How Clear Communication in Schools Boosts Performance — A Story from West Guji, Ethiopia  – Behavioura and Social Sciences at Nature Research 15:35 

In a cluster of rural schools in Ethiopia’s West Guji Zone, students, teachers, and school leaders face daily challenges that many outside the region might not see: limited resources, long commutes, and the pressure to deliver quality education with little outside support Mar 26, 2026 Dawit Udessa Assistant professor , Ethiopia Be the first to […]

በወር አበባ ወቅት የሚሰቃዩ ሴቶችን ሕመም ለመቀነስ የሚደረገው ምርምር ምን ይዞ ይመጣ ይሆን?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 5 ደቂቃ ኤማ ባክሉድ ብዙም ስለ ወር አበባዋ አታስብም ነበር፤ በአውሮፓውያኑ 2023 ኔክስት ጄን የተባለ የባዩቴክ ተቋም የወር አበባ ናሙናዋን እንድታቀርብ እስከሚጠይቃት ድረስ። ካሊፎርኒያ፣ ኦክላንድ የሚገኘው ተቋም የወር አበባ ናሙና ሲጠይቃት አንግዳ ሆኖባት ነበር። ሴቶች በወር አበባ ወቅት የሚሰማቸውን ሕመም ማስወገድ የሚችል ጥናት ተሳታፊ […]

Disease burden and associated factors among caregivers of children with congenital heart disease at tertiary hospitals in Addis Ababa, Ethiopia – Nature. Com 20:19

Scientific Reports , Article number:  (2026) Cite this article We are providing an unedited version of this manuscript to give early access to its findings. Before final publication, the manuscript will undergo further editing. Please note there may be errors present which affect the content, and all legal disclaimers apply. Abstract Congenital Heart Disease (CHD) is a structural or […]

ዊግ እና ‘ሂውማን ሄር’ ከጡት ካንሰር እና ከሌሎች የጤና ችግሮች ጋር የሚገናኙ ኬሚካሎች ተገኙባቸው

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 6 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 5 ደቂቃ በመላው ዓለም ሚሊዮኖች የሚጠቀሙበት ፀጉር ላይ የሚቀጠለው ዊግ እና ሂውማን ሄር ከጡት ካንሰር፣ ከሆርሞን መዛባት እንዲሁም በሥነ ተዋልዶ ጤና ጉዳት የሚያደርሱ ኬሚካሎችን መያዛቸውን ጥናቶች አሳዩ። በዓይነቱ ለየት ያለ እና በስፋት የተደረገ ጥናት ነው በተባለው በዚህ ምርምር ሳይንቲስቶች ዊጎቹ ላይ 50 ጎጂ ኬሚካሎችን […]

ቀጥታ,የአሜሪካ ከፍተኛ ባለሥልጣን በኢራን የሚካሄደውን ጦርነት ተቃውመው ሥልጣን ለቀቁ

የዩናይትድ ስቴትስ ብሔራዊ የፀረ ሽብርተኝነት ማዕከል ዳይሬክተር “በኢራን ውስጥ እየተካሄደ ያለውን ጦርነት በበጎ ህሊና መደገፍ አልችልም” በማለት ሥልጣናቸውን መልቀቃቸውን በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ባጋሩት መልዕክት አስታወቁ። ጭምቅ ሃሳብ የቀጥታ ሽፋን

Statement of Condolences by the Chairperson of the African Union Commission on Ethiopia Gamo Zone Mudslide  – Africa Union 14:03 

Press releases March 16, 2026 The Chairperson of the African Union Commission, H.E. Mahmoud Ali Youssouf, expresses profound sorrow and heartfelt condolences to the Government and people of Ethiopia following the tragic landslides in the Gamo Zone that have claimed many lives and displaced thousands of families after days of heavy rainfall. The Chairperson extends […]