Ethiopian Israelis face major hurdles when it comes to healthcare  – Jerusalem Post 07:17 

Health Affairs – Ethiopian Israelis face significantly higher suicide rates, abortion requests, and unique healthcare challenges, with distrust in Israel’s institutions and healthcare system further By EVE YOUNG SEPTEMBER 13, 2024 14:13 The rate of suicides in the Ethiopian Israeli population in 2021 was nearly four times as high as in the general Israeli population, and […]

Beyond the Health Extension Program: Developing a focused approach to improve nutrition in Ethiopia  – CGIAR 18:26 

IFPRI Blog: Research Post Development Strategies and Governance Open Access | CC-BY-4.0 Workers from Ethiopia’s Health Extension program talk with a mother at her home. Photo Credit: Karen Kasmauski/MCSP By Taddese Zerfu September 11, 2024 The Ethiopian Health Extension Program (HEP) has long been a cornerstone of the country’s public health strategy, especially in rural and underserved […]

የመድኃኒት ዕዳቸውን የማይከፍሉ የጤና ተቋማት ከባንክ ሒሳባቸው የሚከፍሉበት ሥርዓት መዘርጋቱ ተገለጸ

አቶ ሰለሞን ንጉሴ የኢትዮጰያ መድሀኒት አቅራቢ አገልግሎት ምክትል ዋና ዳሬክተር ማኅበራዊ የመድኃኒት ዕዳቸውን የማይከፍሉ የጤና ተቋማት ከባንክ ሒሳባቸው የሚከፍሉበት ሥርዓት መዘርጋቱ ተገለጸ ሔለን ተስፋዬ ቀን: September 11, 2024 መድኃኒት በዱቤ ወስደው የማይከፍሉ የጤና ተቋማት ከባንክ ሒሳባቸው እንዲቆረጥባቸው የሚያስገድድ ሥርዓት መዘርጋቱን፣ የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ በድጋፍ የሚመጡ መድኃኒቶች በነፃ፣ መደበኛ የሚባሉ መድኃኒቶችን ደግሞ በብድር ለጤና […]

ሪህ ምንድነው? መንስኤና ምልክቶቹስ

September 11, 2024 – DW Amharic  የመገጣጠሚያ ላይ እብጠትና ብግነት ወይም ከባድ ህመም የሪህ ህመም እንደሆነ መረጃዎች ያመለክታሉ። በእርግጥ ሪህ ህመም ምንድነው? መንስኤው ይታወቃል? ሪህ በሽታ በዘርፉ የህክምና ባለሙያዎች እንዴት ይገለጻል?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

በሕይወት ትርጉም ማግኘት ለአእምሮ ጤና የሚሰጠው ጥቅም

ከ 5 ሰአት በፊት አኪላ ሻኪህ በ19 ዓመቷ ልጅ ከወለደች በኋላ ሰዎችን የመንከባከብ ሙያ ውስጥ ገባች። በየቤቱ ለሰዎች እንክብካቤ መስጠት “ለኔ የተሰጠ ሙያ እንደሆነ አወቅኩ” ትላለች። ሥራው ግን አድካሚ ነው። ሕሙማንን ማንቀሳቀስ፣ አልጋ መግፋት፣ ቀኑን ሙሉ መቆም ይጠይቃል። ጀርባዋን መታመም የጀመረችው በሥራዋ ምክንያት ነው። ሕመሙ ሲበረታባት የሐኪሞችን ምክር ሰምታ ሥራውን አቆመች። ሆኖም እረፍት ማድረጓ ሕመሟን […]

የወባ በሽታ ስርጭት በወለጋ

September 7, 2024 – DW Amharic  በምዕራብ ወለጋ ጊምቢ ወረዳም እንደዚሁ የወባ በሽታ ስርጭት መኖሩ የተነገረ ሲሆን በዚህ አካባቢ ደግሞ ከሌሎች ወረዳዎች የተሻለ የመድሀኒት አቅርቦት እንዳለ ተገልጸዋል፡፡ በወረዳው አንድ ያነጋገርናቸው ነዋሪም በርካታ ሰዎች በወባ እንደሚያዙ በመግለጽ በሰው ህይወት ላይ የሚደረሰው ጉዳት መቀነሱን አክልዋል፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የወባ በሽታ ስርጭት በወለጋ

September 7, 2024 – DW Amharic  በምዕራብ ወለጋ ጊምቢ ወረዳም እንደዚሁ የወባ በሽታ ስርጭት መኖሩ የተነገረ ሲሆን በዚህ አካባቢ ደግሞ ከሌሎች ወረዳዎች የተሻለ የመድሀኒት አቅርቦት እንዳለ ተገልጸዋል፡፡ በወረዳው አንድ ያነጋገርናቸው ነዋሪም በርካታ ሰዎች በወባ እንደሚያዙ በመግለጽ በሰው ህይወት ላይ የሚደረሰው ጉዳት መቀነሱን አክልዋል፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ