የጨቅላ ሕጻናት ሞት መንስኤ

August 21, 2024 – DW Amharic  ምርምሩ የሚካሄደው ከሞቱ ህፃናት አስክሬን ላይ ናሙናዎችን በመውሰድ እንደሆነ የሚገልጹት በሀረርጌ የጤና ምርምር ተመራማሪ እና የፕሮጀክት አስተባባሪ ዶ/ር ሀሌሉያ ልዑልሰገድ እስከ አሁን ስድስት ሺህ ከሚሆኑት ላይ ናሙናዎችን ወስዶ በላብራቶሪ የመመርመር እና ውጤት የመተንተን ስራ መስራቱን ተናግረዋል ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

አዳዲሶቹ ፍለርት የኮቪድ-19 ዝርያዎች ምን ያህል አሳሳቢ ናቸው?

ከ 5 ሰአት በፊት ከጥቂት ዓመታት በፊት መላውን ዓለም አዳርሶ ሚሊዮኖችን በመያዝ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩትን ለሞት የዳረገው ኮቪድ 19 ጉዳቱ ቢቀንስም አሁንም የሰው ልጅ የጤና ስጋት መሆኑ አላበቃም። ይህ በትንፋሽ የሚተላለፈው ቫይረስ ባለፉት ዓመታት ዝርያውን እና የጉዳት አቅሙን እየቀያየረ ይገኛል። አሁን ደግሞ የቫይረሱ አዲስ አይነት ዝርያ መገኘቱ እየተነገረ ነው። እንደ ዓለም ጤና ድርጅት ከሆነ ፍለርት […]

የጤና ሥጋት የሆነው የዝንጀሮ ፈንጣጣ ወረርሽኝ

የማዕከሉ ዋና ዳይሬክተር ጂን ካሴያ (ዶ/ር) ማኅበራዊ የጤና ሥጋት የሆነው የዝንጀሮ ፈንጣጣ ወረርሽኝ ምሕረት ሞገስ ቀን: August 18, 2024 የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ከሀብታም እስከ ደሃ አገሮች የጤናውን ዘርፍ ፈትኖና የየአገሮችን ኢኮኖሚ አድቅቆ ዛሬ ላይ ለጤና ሥጋት ከማይሆንበት ደረጃ ተካቷል፡፡ ሆኖም በጦርነት፣ በአየር ንብረት ለውጥ፣ በድርቅና ረሃብ የሚፈተኑ አገሮች ውስጥ ፖሊዮን ጨምሮ የተለያዩ ወረርሽኞች መከሰታቸው አልቀረም፡፡ አንዳንዶቹ […]

The magnitude of neurocognitive disorders and associated factors among people living with HIV AIDS facilities in Bahir Dar City EthiopiaNature.com 04:58 

Scientific Reports volume 14, Article number: 19058 (2024) Cite this article Abstract Neurocognitive disorders are mental health conditions that are caused by medical illnesses and can lead to several acquired cognitive deficits, which represent a decline from a previously attained level of functioning. The principal domains of cognitive functions include complex attention, executive function, learning and memory, language, perceptual–motor function, and […]

Tigray’s post-conflict health system slowly recovering: MSF The Reporter 04:02 

News Tigray’s post-conflict health system slowly recovering: MSF By Wanofi Solomon August 17, 2024 A Doctors Without Borders/Médecins Sans Frontières (MSF) report indicates that health infrastructure in the Tigray region is slowly recovering, with the organization’s efforts at rebuilding health centers in the town of Abiy Adi making good progress. MSF was present in Abiy […]

Mpox Emergency Declaration: Africa CDC Sets Example for Latin America’s Dengue, says AHF  – Business Wire (Press Release) 19:43 

August 16, 2024 07:40 PM Eastern Daylight Time MEXICO CITY–(BUSINESS WIRE)–On August 13, the Africa Centres for Disease Control and Prevention (Africa CDC) declared the ongoing mpox outbreak a public health emergency of continental security, marking the first time a regional agency has done so independently of the World Health Organization (WHO). This declaration came as […]