ህውሓት እና ህግደፍ ተገናኝተው ተነጋግረዋል?
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
ስለ ጋዜጠኞች የአይምሮ ጤና ያልተነገሩ እውነቶች
June 7, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
እስካሁን ጥቅም ላይ ሲውል የነበረው ከልክ ያለፈ ውፍረትን የመለኪያ ዘዴ የተሳሳተ ነው ተባለ
ከ 5 ሰአት በፊት በሚሊዮን የሚቆጠሩ በመካከለኛ ዕድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙ ሰዎች እጅግ ከልክ ያለፈ ውፍረት እንዳላቸው በስህተት እንዲያምኑ ተደርገዋል ሲል በጣሊያን የተካሄደ ጥናት ይፋ አደረገ። ጥናቱ ትኩረት ያደረገውም የሰውነት ክብደት ከቁመት አንጻር ሳይሆን በሰውነት ውስጥ በተካማጨ ስብ መጠን ላይ መሆኑን አመልክቷል። ይህ በስብ መጠን ላይ የሚያተኩረው ከልክ ያለፈ ውፍረትን የመለካት አካሄድ በውፍረት ማን እንደተጎዳ […]
የምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን የትምባሆ ምርት አወጋገድ መመርያ አፀደቀ
ማኅበራዊ የምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን የትምባሆ ምርት አወጋገድ መመርያ አፀደቀ ሰላማዊት መንገሻ ቀን: June 5, 2024 የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን የትምባሆ ምርት አወጋገድ መመርያ አፀድቆ ወደ ሥራ ማስገባቱ ተገለጸ፡፡ የትምባሆ ምርት በሰውና በእንስሳት፣ እንዲሁም በአካባቢ ላይ ጉዳት ሳያደርስ በአግባቡ መወገዱን የመቆጣጠር ኃላፊነት የተሰጠው ባለሥልጣኑ፣ ‹‹የትምባሆ ምርት አወጋገድ መመርያ›› በማዘጋጀትና በዋና ዳይሬክተሯ ወ/ሮ ሔራን ገርባ በማፀደቅ ከግንቦት […]
ሕፃናትን ከመስማት ችግር የሚታደገው የቅድመ ምርመራ ጅማሮ
June 5, 2024 ምን እየሰሩ ነው? ‹‹መስማት ለኢትዮጵያ›› በጎ አድራጎት ማኅበር በጨቅላ ሕፃናት ደረጃ የመስማት ችግር እንዳይከሰትና በሕክምናውም ዙሪያ በዘመኑ ሕክምና መሣሪያዎች በመታገዝ ሕክምና ለመስጠት ሚያዝያ 2014 ዓ.ም. የተመሠረተ ነው፡፡ ድርጅቱ በተፈጥሮም ይሁን በሰው ሠራሽ አደጋዎች የመስማት ችሎታቸውን ያጡ ዜጎች የሕክምና ድጋፍ እንዲያገኙ ከተለያዩ አጋር ድርጅቶች ጋር በመተባበር እየሠራ ይገኛል፡፡ ሕፃናት ገና ሲወለዱ ለመስማት ችግር […]
ያደገው ዓለም የዘነጋው የቆዳ በሽታ «ቁንጭር»
June 5, 2024 – DW Amharic በረሃማ አካባቢ በብዛት ያጋጥማል። ከደን መመናመን ጋር ተያይዞ ግን በአሁኑ ጊዜ ወትሮ በማይታይበት አካባቢም መከሰት ጀምሯል። በተለያየ አካባቢ አጠራሩ ቢለያይም ቁንጭር በመባል ይታወቃል። በመላው ዓለም በየዓመቱ ወደ 12 ሚሊየን ሰዎችን ያጠቃል የቆዳ በሽታ ነው። ያደገው ዓለም ግን ዘንግቶት ምርምር አያደርግበትም፤ መድኃኒትም አልተገኘለትም።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ተፈጥሮንም ትውልድንም እየታደገ ያለው የጣና ሐይቁ አቤል ጫኔ
May 30, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ማጨስን ያገዱ አገራት የትኞቹ ናቸው? እነዚህ እገዳዎችስ ምን ውጤት አስገኙ?
ከ 5 ሰአት በፊት በዩናይትድ ኪንግደም (ዩኬ) “ሲጋራ የማያጨስ ትውልድ ለመፍጠር” በሚል ሲጋራ እንዳይሸጥ የሚከለክል ረቂቅ ሕግ በፓርላማው ይሁንታ አግኝቶ አልፏል። ይህ ሕግ ከጸደቀ በዓለም ላይ በሲጋራ ላይ ከተጣሉ ከባድ እገዳዎች መካከል አንዱ የሚሆን ሲሆን፣ በሚቀጥለው ዓመት አጋማሽ ላይ ተግባራዊ እንደሚሆን ይጠበቃል። እስካሁን ከ150 በላይ አገራት ማጨስ የሚያስከትለውን አሉታዊ ተፅዕኖ ለመከላከል የተለያዩ ሕጎችን አውጥተዋል። በዩኬ […]
ሄፐታይተስ ቢ”ን የመከላከል ጥረት
May 28, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የአሜሪካ ግዛት ያለ ሐኪም ማዘዣ የፅንስ ማቋረጫ መድኃኒቶችን መያዝ ወንጀል ልታደርግ ነው
ከ 5 ሰአት በፊት የአሜሪካዋ ግዛት ሉዊዚያና ሁለት የፅንስ ማቋረጫ እንክብሎችን ያለ ሐኪም ማዘዣ ይዞ መገኘትን ቅጣት የሚያስከትል ወንጀል ልታደርግ ነው። ሉዊዚያና እነዚህን በስፋት ጥቅም ላይ የሚውሉ የፅንስ ማቋረጫ እንክብሎችን ቁጥጥር የሚደረግባቸው አደገኛ መድኃኒቶች አድርጋ በመፈረጅ የመጀመሪያዋ የአሜሪካ ግዛት ትሆናለች። ሚፌፕሪስተን እና ሚሶፐሮስቶል የተባሉትን እነዚህን ሁለት እንክብሎች ካለሐኪም ማዘዣ ይዞ የተገኘ ማንኛውም ግለሰብ እስር እና […]
