ድንችን ለረዥም ጊዜ ማቆየት

May 16, 2024 – DW Amharic ገበሬዎቹ በዚህ ቴክኖሎጂ ሲጠቀሙ ለዘር የሚሆነው ድንች የሚያወጣው ግንድ ጠንካራና እስኪዘራ ድረስ የማይጎዳ በመሆኑ ከፍተኛ ምርት ማግኘት እንደተቻለ ባለሙያው አስረድተዋል። ከቴክኖሎጂው በተጨማሪ ዩኒቨርስቲው በምርምር ያወጣቸው የድንች ምርጥ ዘር ስለሚጠቀሙ በሄክታር ከ 370 እስከ 400 ኩንታል እያገኙ ነው።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የእንቅልፍ መዛባትና እጦት

May 15, 2024 – DW Amharic በቂ እንቅልፍ ይተኛሉ? በቂ የሚባለው የእንቅልፍ መጠን ዕድሜ እየገፋ ሲሄድ መለወጡ ተፈጥሯዊ ነውና እጅግ አያሳስብም ይሆናል። ያለምንም በቂ ምክንያት በተደጋጋሚ እንቅልፍ የሚያጡ ከሆነ ግን የሀኪም እርዳታ ሳያስፈልግዎ አይቀርም። ስለእንቅልፍ ማጣት መንስኤ ከአድማጭ ለተላከ ጥያቄ የባለሙያ ማብራሪያ እነሆ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ጆ ባይደን የቻይና የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ላይ ቀረጥ ጨመሩ

ከ 2 ሰአት በፊት የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ቻይና ውስጥ የተሠሩ ተሽከርካሪዎች፣ የፀሐይ ኃይል መሰብሰቢያዎች፣ ብረታ ብረቶችና ሌሎችም ቁሳቁሶች ላይ ከፍተኛ ቀረጥ እንዲጣል ወስነዋል። ከቻይና የሚገቡ የኤሌክትሪክ መኪኖች የሚጣልባቸው 100% የድንበር ቀረጥ አሜሪካውያን የሚያጡትን ሥራ ታሳቢ ያደረገ እንደሆነ ገልጸዋል። ቻይና የቀረጥ ጭማሪውን ነቅፋለች። ተመጣጣኝ እርምጃ እንደምትወስድም አስታውቃለች። ቀረጥ ለመጨመር ውሳኔ የተላለፈው በቀጣዩ ምርጫ የተሻለ ተወዳዳሪነት […]

Ethiopia’s Multi-Sectoral National Action Plan for Health Security (NAPHS)

Source: World Health Organization (WHO) – Ethiopia  NAPHS, a country-owned, multi-year planning process, embraces the One Health approach, emphasizing the interconnectedness of human, animal, and environmental health ADDIS ABABA, Ethiopia, May 13, 2024 In a recent workshop held in Ethiopia, key stakeholders convened to develop the country’s Multi-Sectoral National Action Plan for Health Security (NAPHS) 2024-2028 […]

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል እናቶች በደም እጥረት እየሞቱ መሆናቸው ተገለጸ

የጤና ሚኒስቴር የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸሙን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሲያቀርብ ዜና በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል እናቶች በደም እጥረት እየሞቱ መሆናቸው ተገለጸ ፅዮን ታደሰ ቀን: May 12, 2024 በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል በሚገኙ ሆስፒታሎች በሚያጋጥም የደም እጥረት ምክንያት እናቶች ለሞት እየተዳረጉ መሆናቸው ተገለጸ፡፡ ይህ የተነገረው የጤና ሚኒስቴር የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸሙን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት […]