‹‹በአፍሪካ ኅብረት ግቢ ውስጥ ለተፈጠሩ ክስተቶች ኢትዮጵያ ልትወቀስ አይገባም›› የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

የውጭ ጉዳይ ማኒስቴር ቃል አቀባይ መለስ ዓለም (ዶ/ር) ዜና ‹‹በአፍሪካ ኅብረት ግቢ ውስጥ ለተፈጠሩ ክስተቶች ኢትዮጵያ ልትወቀስ አይገባም›› የውጭ ጉዳይ… ሲሳይ ሳህሉ ቀን: February 25, 2024 ከ37ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ጋር በተያያዘ ከሚነሱ ቅሬታዎች ጋር በተገናኘ በኅብረቱ ቅጥር ግቢና አዳራሽ ውስጥ በተፈጠሩ ማናቸውም ክስተቶች መወቀስ ያለበት የአፍሪካ ኅብረት እንጂ፣ የኢትዮጵያ መንግሥት አይደለም ሲል የውጭ […]

“የልጆቼን ሳቅ መስማት ለእኔ ስቃይ ነው”

ከ 6 ደቂቃዎች በፊት ካረን ኩክ ላለፉት 18 ወራት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰባት በመጣው እና ብዙም ባልተለመደ ህመም ስትሰቃይ ነው የቆየችው። በየቀኑ የምትሰማቸው ድምጾች እንቅስቃሴዋን፣ ማኅበራዊ ግንኙነቷን እና ከቤተሰቦቿ ጋር ያላትን ትስስር አመሳቅሎታል። “የምወደውን የልጆቼን ሳቅ እና ድምጻቸውን መስማት እንኳ ለእኔ ስቃይ ሆኗል” ስትል ለቢቢሲ ተናግራለች። የ49 ዓመቷ ካረን ሃይፐራኪዩኩሲስ [Hyperacusis] የተባለ ሕመም አለባት። ይህ […]

Remembering the Martyrs – a towering symbol of sacrifice

Art Remembering the Martyrs – a towering symbol of sacrifice By Henock Yared February 24, 2024 In Sidist Kilo, Addis Ababa, sits a towering monument bearing somber witness to Ethiopia’s darkest days. Known as the Yekatit 12 Square Memorial, the towering obelisk commemorates the 1937 massacre of over 30,000 innocent Ethiopians by Italian fascist forces in retaliation […]

ግዴታን መሠረት ያደረገ የጤና መድኅን ሥርዓት

ምን እየሰሩ ነው? ታደሰ ገብረማርያም February 21, 2024 የኢትዮጵያ ጤና መድኅን ተቋቁሞ ወደ ሥራ ከገባ ዓመታትን አስቆጥሯል፡፡ ማኅበረሰብ አቀፍና የማኅበራዊ ጤና መድኅን ሥርዓቶችን መሠረት አድርጎም ይሠራል፡፡ የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን ሥርዓት በኢመደበኛ ኢኮኖሚ የሚሠሩ ወይም መደበኛ ደመወዝና ገቢ የሌላቸው ዜጎች ተጠቃሚ የሚያደርግ ነው፡፡ ሁለተኛው ማኅበራዊ የጤና መድኅን ግን በመደበኛ ክፍለ ኢኮኖሚ የተሠማሩትን ዜጎች ተጠቃሚ የሚያደርግ […]

የሴቶች ሥጋት የሆነው የማኅፀን በር ካንሰር

በግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ማኅበራዊ የሴቶች ሥጋት የሆነው የማኅፀን በር ካንሰር በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: February 21, 2024 በየማነ ብርሃኑ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሴቶች ሕፃናትና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ፣ ‹‹የማኅፀን በርና የጡት ካንሰር ምርመራ በማድረግ ጤናማና ምርታማ ሴቶችን እንፈጥራለን!›› በሚል መሪ ቃል፣ የካቲት 12 ቀን 2016 ዓ.ም. የማኅፀን በርና የጡት ካንሰር ቅድመ ምርመራ የማድረግና ግንዛቤ የማጨበጫ መርሐ […]

የጭንቅላት ዕጢ እና ያለው ህክምና

February 21, 2024 – DW Amharic የጭንቅላት ዕጢ መንስኤያቸው ከማይታወቅ የጤና ችግሮች አንዱ ነው። በአብዛኛው በቀዶ ህክምና እንደሚወገድ የሚገለጸው የጭንቅላት ዕጢ የሚያስከትላቸው የህመም ምልክቶች፣ የሚደረገው ምርመራና ህክምና ምን ይመስላል?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

በዓለም ዙሪያ እየተስፋፋ ስለመጣው የሳንባ ምች በሽታ መታወቅ ያለባቸው 5 ነጥቦች

17 የካቲት 2024 እንደ ሳንባ ምች ያሉ የመተንፈሻ አካላት በሽታዎች ክስተት መጠን ባልተለመደ መልኩ በዓለም ዙሪያ መጨመራቸው ሪፖርት ተደርጓል። የቻይና ብሔራዊ ጤና ኮሚሽን እአአ በ2023 ኢንፍሉዌንዛ፣ ኮቪድ እና በህጻናት ላይ የሚከሰተው የባክቴሪያ ኢንፌክሽንን (ማይኮፕላስማ ኒሞኒያ) ጨምሮ በአገሪቱ በርካታ በሽታዎች መበራከታቸውን ዘግቧል። የዓለም ጤና ድርጅት በበኩሉ ቻይና የሕፃናት የሳንባ ምች (ኒሞኒያ) ላይ የጤና ባለሙያዎች ስጋት የሚፈጥር […]

በሴቶች ላይ ሊከሰት የሚችለውን ካንሰር ስለሚከላከለው ክትባት ምን ያውቃሉ?

ከ 6 ሰአት በፊት አንድጥናት የኤችፒቪ ክትባት በማህፀን በር ጫፍ ካንሰር የመያዝ ዕድልን በ90 በመቶ እንደሚቀንስ አመልክቷል። በመላው ዓለም በርካታ ሴቶች በብዛኛው ከሚያዙበት የካንሰር ዓይነቶች መካከል የማህፀን በር ጫፍ ካንሰር አራተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል። ክትባቱ ካንሰርን እንዴት ይከላከላል? ይህ ክትባት የተለያዩ ዘኝ ዓይነት የኤችፒቪ በሽታዎችን ይከላከላል። ከእነዚህ መካከል የማህፀን በር ጫፍ ካንሰር፣ የመቀመጫ ካንሰር፣ የመራቢያ […]