Conservatives Blast Ilhan Omar for Supporting Somalia – NewsMax 08:52 

https://www.newsmax.com/newsfront/ilhan-omar-minnesota-conservatives/2024/01/29/id/1151352/ By Charlie McCarthy    |   Monday, 29 January 2024 09:25 AM EST Conservatives are blasting Rep. Ilhan Omar, D-Minn., a member of the House’s progressive “Squad,” for comments she made regarding her native Somalia. Video shared on X by Somaliland’s deputy minister of foreign affairs showed Omar addressing a crowd in a Minneapolis hotel, where she spoke about the unrecognized […]

በኢትዮጵያ ከ77 ሺ የሚጠጋ የካንሠር ህሙማን 12 ሺ ያህሉ ብቻ ሕክምናውን እንደሚያገኙ ተገለፀ።

January 29, 2024 – Konjit Sitotaw  በኢትዮጵያ ከ77 ሺ የሚጠጋ የካንሠር ህሙማን 12 ሺ ያህሉ ብቻ ሕክምናውን እንደሚያገኙ ተገለፀ። በኢትዮጵያ በየዓመቱ ከሚመዘገበው 77 ሺህ የሚጠጋ የካንሠር ህሙማን 12 ሺህ ያህሉ ብቻ ሕክምናውን እንደሚያገኙ የጤና ሚኒስቴር ገልጿል። ወደ ሕክምና ከሚመጡት 75 በመቶዎቹ ህመሙ ውስብስብ ደረጃ ላይ ከደረሰ በኋላ የሚመጡ መሆኑ የተገለፀ ሲሆን ይህም የታማሚውን ታክሞ የመዳን ዕድል በመቀነስና […]

Trends and factors associated with teenage pregnancy in Ethiopia: multivariate decomposition analysis – Nature.com 03:56 

ArticleOpen accessPublished: 26 January 2024Melkamu Aderajew Zemene, Fentaw Teshome Dagnaw, Denekew Tenaw Anley, Enyew Dagnew, Amare Zewdie, Aysheshim Belaineh Haimanot & Anteneh Mengist Dessie  Scientific Reports volume 14, Article number: 2216 (2024) Cite this article Metricsdetails Abstract Teenage is a time of transition from childhood to adulthood. This stage is a time of change and needs particular care and ongoing support. Adolescent pregnancy remains a common health care problem […]

ለጨቅላ ሕጻናት የሚሠጠው በዓለም የመጀመሪያው የወባ መከላከያ ክትባት

January 26, 2024 – BBC Amharic  በመላው ዓለም የወባ በሽታ በዓመት ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ሰዎችን ለሞት ይዳርጋል። የዓለም ጤና ድርጅት ማረጋገጫ የሰጠውን ክትባት ጨቅላ ሕጻናትን በመከተብ ካሜሩን የመጀመሪያዋ አገር ሆናለች። ካሜሩን በአውሮፓውያኑ 2024 እና 2025 ለ250 ሺህ ሕጻናት ክትባቱን ለመስጠት አቅዳለች። ነገር ግን በአገሪቱ ለክትባት ከሚሰጠው ግምት አንጻር ሁሉንም የማኅበረሰብ ክፍል ማሳመን ፈተና ሊሆን ይችላል።… … ሙሉውን […]

በመላው ዓለም አሳሳቢ እየሆነ ስለመጣው ኩፍኝ ሊያውቋቸው የሚገቡ ነጥቦች

ከ 6 ሰአት በፊት የዓለም ጤና ድርጅት እና የአሜሪካ የበሽታ መቆጣጠሪያ እና መከላከያ ማዕከል (ሲዲሲ) እአአ ከ2023 መጨረሻ ጀምሮ የኩፍኝ በሽታ በልጆች ላይ የደቀነው ስጋት ቀጥሏል ሲሉ አስጠንቅቀዋል። የሁለቱ ተቋማት የጋራ መግለጫ የወጣው ለዓመታት በሽታውን ለመከላከል የሚውለውን ክትባት የሚወስዱ ሰዎች ማሽቆልቆሉን ተከትሎ ነው። ሲዲሲ በድረ-ገጹ እንዳስታወቀው የኩፍኝ ወረርሽኝ በሁሉም የዓለም ክልሎች እየተከሰተ መሆኑን ነው። የመን፣ […]

የበርካቶችን ኑሮ የነካዉ የበይነመረብ መቋረጥ

January 25, 2024 – DW Amharic በቅርቡ በወጣ አንድ ዘገባ በጎርጎሪያኑ 2023 ዓ/ም የበይነመረብ መዘጋት ኢትዮጵያን ከ1.5 ቢሊየን ዶላር በላይ አሳጥቷታል። ከኢኮኖሚ ኪሳራው ባሻገር የበይነመረብ መዘጋት በሰዎች የዕለት ተዕለት ኑሮ ላይም ጫና ፈጥሯል። በይነመረብ በተቋረጠባቸው አካባቢዎች የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችንም ያዳፍናል የሚል ስጋት አሳድሯል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ