ነፍሰጡሮች ፓራሲታሞል መውሰዳቸው ችግር እንደሌለው በጥናት ተረጋገጠ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 17 ጥር 2026, 08:15 EAT ባለፈው ዓመት ፕሬዝዳንት ትራምፕ ፓራሲታሞል በጽንስ ላይ ችግር ያስከትላል በማለት እርጉዝ ሴቶች እንዳይወስዱ የሰነዘሩትን ሃሳብ ማስረጃ የሌለው ነው ሲሉ የጤና ባለሙያዎች ውድቅ አደረጉት። በፓራሲታሞል ዙሪያ በተደረገ ከፍተኛ ምርመራ ላይ የተሳተፉ ባለሙያዎች እንዳሉት በእርግዝና ወቅት የሕመም ማስታገሻውን መውሰድ ችግር እንደሌለው እና ለኦቲዝም እንዲሁም ለሌሎች የዕድገት ችግሮች […]

ከቡና እና ከሻይ ጋር እንዲሁም በሌላ መልኩ የምንወስደው ስኳር ምን ያህል ይጎዳናል?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 15 ጥር 2026, 07:13 EAT ምን ያህል ስኳር እንደተመገብን መከታተል እጅግ ጠቃሚ ነው። ሳይታወቀን ከሚፈለገው በላይ ስኳር ወደሰውነታችን ልናስገባ እንችላለን። ከልክ ያለፈ ስኳር መመገብ ደግሞ ለዓይነት 2 የስኳር ሕመም፣ ለካንሰር እና የልብ ሕመም ያጋልጣል። ባለፉት አሥርታት የሰው ልጆች አመጋገብ ስለተለወጠ ከልክ ላለፈ ውፍረት እና ለስኳር በሽታ የሚጋለጡ ሰዎች ቁጥር ጨምሯል። […]

ሕይወታቸውን ለማዳን የተሰጣቸው ደም ለኤችአይቪ ያጋለጣቸው ሕጻናት

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 9 ጥር 2026, 06:58 EAT በሕንድ በዘር የሚተላለፍ የነጭ ደም ሕዋስ እክል ታላሴሚያ (thalassemia) ያለባቸው ልጆች ለኤችአይቪ መጋለጣቸው ወላጆችን ልብ በእጅጉ ሰብሯል። ልጆቹ በሕይወት እንዲቆዩ በሚያስላቸው የደም ልገሳ ምክንያት ነው በኤችአይቪ ኤድስ የተያዙት። የደም ማነስን ለመግታት እና ሕይወትን ለማስቀጠል ለልጆቹ ደም ሊሰጣቸው ይገባል። የሕንድ ማዕከላዊ ግዛት ማዳያ ፕራዴሽ ባለሥልጣናት እንዳሉት፤ […]

ሕይወታቸውን ለማዳን የተሰጣቸው ደም ለኤችአይቪ ያጋለጣቸው ሕጻናት

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 6 ሰአት በፊት በሕንድ በዘር የሚተላለፍ የነጭ ደም ሕዋስ እክል ታላሴሚያ (thalassemia) ያለባቸው ልጆች ለኤችአይቪ መጋለጣቸው ወላጆችን ልብ በእጅጉ ሰብሯል። ልጆቹ በሕይወት እንዲቆዩ በሚያስላቸው የደም ልገሳ ምክንያት ነው በኤችአይቪ ኤድስ የተያዙት። የደም ማነስን ለመግታት እና ሕይወትን ለማስቀጠል ለልጆቹ ደም ሊሰጣቸው ይገባል። የሕንድ ማዕከላዊ ግዛት ማዳያ ፕራዴሽ ባለሥልጣናት እንዳሉት፤ አምስት […]

የሰውነት ጠረናችንን ጥሩ ወይም መጥፎ የሚያደርጉ ምግቦች የትኞቹ ናቸው?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 6 ሰአት በፊት ነጭ ሽንኩርት፣ አልኮል፣ ሥጋ ሌላው ቀርቶ ጾም በሰውነታችን ጠረን ላይ ተፅዕኖ ያሳድራሉ፤ ጠረናችንን ይለውጣሉ። ሁላችንም የየራሳችን የሆነ የሰውነት ጠረን አለን – ልክ እንደ ጣት አሻራችን የተለያየ። ያሉን የተለያዩ ማንነቶች በስሜታችን እና በጤናችን ላይ ተፅዕኖ እንደሚያደርጉት ሁሉ ጠረናችን ላይም ጉልህ ተፅዕኖ ያሳድራሉ። በስኮትላንድ ስተርሊንግ ዩኒቨርሲቲ የማኅበረሰብ ሥነ […]

ከማኅበራዊ ሚዲያ ቪዲዮ አልፈው ገበያቸው በመላው ዓለም የደራው የኮሪያ የውበት መጠበቂያዎች

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 4 ጥር 2026 የቀንድ አውጣ ፈሳሽ (ለሃጩ) በመላው ዓለም የቆዳ ውበት መጠበቂያ ዋነኛ ምሥጢራዊ ግብዓት ይሆናል ብሎ ማን ገመተ? ነገር ግን እውን ሆኗል። የቆዳ ውበት መጠበቂያ የሆነው ይህ የቀንድ አውጣ ዝልግልግ ፈሳሽ የቲክቶክ ማስታወቂያ ከመሆን አልፏል። ይህም ‘ኮስአርኤክስ’ የተባለውን የደቡብ ኮሪያ አነስተኛ ማምረቻን በመላው ዓለም እንዲሠራጭ አድርጎታል። አሁን ‘አሞሬፓስፊክ’ በተባለው […]

ትራምፕ በቬንዜዌላ ጥቃት ከተፈፀመ በኋላ ፕሬዚዳንቱ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ተናገሩ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 3 ጥር 2026, 13:56 EAT የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ዋሽንግተን “ቬንዙዌላ ላይ ሰፊ ጥቃት” መፈፀሟን እና መሪውን ፕሬዝዳንት ኒኮላስ ማዱሮን እና ባለቤታቸውን መያዟን አስታወቁ። ትራምፕ በትሩዝ ማኅበራዊ የትስስር ገጻቸው “ዩናይትድ ስቴትስ ውጤታማ የሆነ ሰፊ ጥቃት በቬንዙዌላ እና በመሪዋ ላይ ፈፅማለች። ፕሬዝዳንት ኒኮላስ ማዱሮ ከባለቤታቸው ጋር ተይዘው ከአገሪ ውጭ እንዲወጡ ተደርጓል” […]

ለአንድ ጊዜ ከ370 ሚሊዮን ብር በላይ የሚስወጣው የዓለማችን ውዱ ሕክምና

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 2 ጥር 2026 በዓለም ላይ እጅግ ውድ የሆነው ሕክምና የተሰጠው የአምስት ዓመት ልጅ “አስደናቂ ለውጥ” እንዳሳየ እና ራሱን ችሎ መራመድ እንደቻለ እናቱ ተናገረች። በእንግሊዝ ከምትገኘው ኮልቼስተር የመጣው ኤድዋርድ የአከርካሪ ጡንቻ መስነፍ (spinal muscular atrophy SMA) የነበረበት ሲሆን፣ በዚህም የተነሳ ለጡንቻ ዕድገት አስፈላጊ የሆነ ፕሮቲን አልነበረውም። በአውሮፓውያኑ 2021 በእንግሊዝ ውስጥ ለአንድ […]

አሉታዊ አስተያየቶች በጥልቀት የሚጎዱን ለምንድን ነው? አእምሯችንስ ለምን አብዝቶ ያሰላስላቸዋል?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 2 ጥር 2026 ማዕዶት አሁን ባለትዳር እና የሦስት ልጆች እናት ብትሆንም በልጅነቷ ከእንጀራ አባቷ ይሰነዘሩባት የነበሩ አሉታዊ ቃላትን እስካሁን አትረሳቸው። ምንም እንኳን በሕይወቷ ብዙ መልካም ነገሮች ቢያልፉም ማዕዶት [ስሟ የተለወጠ] አዕምሮዋ ወደ እነዚያ አሉታዊ ቃላት ያጋድላል። ነገሩ ዱላ አጥንት ቢሰብርም ቃላት ከዱላ በላይ አቅም አላቸው እንደሚባለው ነው። ከአካላዊ ጉዳቶች መፈወስ […]