Off-grid electrification scheme launches with USD340 mln projects
News Off-grid electrification scheme launches with USD340 mln projects By Nardos Yoseph November 25, 2023 The Ethiopian Electric Utility (EEU) has initiated a World Bank-backed project that would see the electrification of up to 200 rural towns using off-grid power generation. Two international bidders have secured contracts worth over USD 339 million for the construction […]
African nations are withholding $1.7 Billion+ of airline cash
Simple Flying 16h BY TATENDA KARUWA This has had a severe impact on connectivity within the continent. SUMMARY As of November 2023, about $1.78 billion in airline funds remains trapped in Africa, according to the latest figures provided by the International Air Transport Association (IATA). The inability of international airlines to repatriate funds from various countries can […]
የጡት ካንሰርን የሚጠቁመው ዘመናዊ የጡት መያዣ
November 23, 2023 – DW Amharic በአሜሪካው የማሳቹሴት የቴክኖሎጅ ተቋም የተሰራው ይህ የጡት ካንሰር ጠቋሚ ጡት መያዣ ካሜራዎች የተገጠሙለት እና ጡት ላይ የሚከሰት ዕጢን ከተለያዩ አቅጣጫዎች በቀላሉ ማየት የሚችል ነው። ጡት መያዣው ማግኔት የተገጠመለት በመሆኑም፤ መደበኛ ጡት መያዣ ላይ ያለባለሙያ ድጋፍ በቀላሉ በመለጠፍ መጠቀም የሚቻል መሆኑን ተመራማሪዎቹ ገልፀዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በድሬዳዋ ባሕርዩ የተለወጠ የደንጌ ትኩሳት ወረርሽኝ ጉዳት እያደረሰ እንደኾነ ተጠቆመ
November 21, 2023 – VOA Amharic በድሬዳዋ፣ ባሕርይው የተቀየረ የደንጌ ትኩሳት ወረርሺኝ፣ በከተማ አስተዳደሩ በርካቶችን ለከፋ የጤና ችግር እየዳረገ እንደኾነ ተገለጸ። የጤና ባለሞያዎች ለአሜሪካ ድምፅ እንደገለጹት፣ አስቀድሞ ከሚታወቁት የደንጌ ትኩሳት ምልክቶች የተለዩ፣ ሁለት ዐይነት የበሽታው ምልክቶች እየታዩ ናቸው፡፡ በዚኽም በርካቶች እንደቀድሞው፣ በየቤታቸው ራሳቸውን ከማስታመም ይልቅ፣ በጤና ተቋማት አልጋ ይዘው ለመታከም… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ […]
የአእምሮ ጤና ተሟጋቿ የቀድሞዋ ቀዳማዊት እመቤት ራዝሊን ካርተር ዐረፉ
November 20, 2023 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የሰው ልጅ ትኋንን ማጥፋት ያልቻለበት ምክንያቱ ምንድነው?
12 ህዳር 2023, 08:09 EAT ለትኋን ማጥፊያ ፍቱን መድኃኒት አለን የሚሉት ከሽያጩ የሚያተርፉት ብቻ ናቸው። ትኋን በቀላሉ አይጠፋም። በቅርቡ የዓለም ቱሪስቶች መናኽሪያ የሆነችው የፈረንሳይዋ ዋና ከተማ ፓሪስ ራስ ምታት ሆኖ ነበር። በሚሊዮን ዶላር ገንዘብ ከስክሳ ነው መቆጣጠር የቻለችው። በፓሪስ ድንገት ትኋኖች ወረራ ፈጸሙ። ሆስፒታል አልቀራቸውም፤ ትምህርት ቤቶች፣ ሲኒማ ቤቶች ባቡሮች በትኋኖች ተወረሩ። በውበቷ የምትመካው ፓሪስ፣ […]
ስለ አዕምሮ ጤና የግልጽ ንግግር ባህልን ለማጠናከር ያለመ የትውልደ ኢትዮጵያውያን ባለሞያዎች መድረክ ተካሔደ
November 11, 2023 – VOA Amharic በዩናይትድ ስቴትስ፣ በአብዛኛው በሥነ መድኃኒት እና የመድኃኒት ተኮር የምርምር ዘርፎች ላይ የተሰማሩ ወጣት እና አንጋፋ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ባለሞያዎች፣ ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ፣ ጥቅምት 24 ቀን 2016 ዓ.ም. በአሌክሳንድሪያ ቨርጂኒያ ተገናኝተው፣ ስለ አዕምሮ ጤና የግልጽ ንግግር ባህልን ስለማጠናከር ተወያይተዋል።በዚኽ ጉዳይ ላይ የተጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ […]
በኢትዮጵያ እና በሌሎች አገራት ለሚከሰተው የቺኩንጉንያ በሽታ አሜሪካ ክትባት አጸደቀች
ከ 1 ሰአት በፊት የአሜሪካ የምግብ እና መድኃኒት አስተዳደር ባለሥልጣን ቺኩንጉንያ ለተባለው በሽታ መከላከያ የመጀመሪያው ክትባት አጸደቀ። በወባ ትንኝ የሚተላለፈው ቺኩንጉንያ “ለዓለም የጤና ስጋት እየሆነ የመጣ በሽታ” ተብሎ የሚገለጽ ሲሆን፤ ከጥቂት ዓመታት በፊትም በምሥራቅ ኢትዮጵያ በወረርሽኝ መልክ ተከስቶ በርካታ ሰዎችን አጥቅቶ ነበር። የአሜሪካው ተቋም ለክትባቱ ፍቃድ መስጠቱ የክትባቱ ሥርጭት በመላው ዓለም በፍጥነት እንዲሰራጭ ያስችላል ተብሏል። […]
‘ልጄ መናገር አልጀመረም፤ ምን ማድረግ ይሻለኛል?’
ከ 6 ሰአት በፊት ወላጆች ልጆቻቸውን ከዕድሜ እኩዮቻቸው ጋር ማነጻጸራቸው የተለመደ ነው። በተለይ የዕድሜ እኩዮቻቸው እያወሩ ሲጫወቱ ልጆቻቸው ዝም የሚሉ ከሆነ፣ ወይንም ለመናገር መቸገር ካስተዋሉ፣ ወይንም የሚናገሩትን ለመረዳት ሲቸገሩ ደንገጥ ማለታቸው አይቀርም። ሁሉም ልጆች እኩል የእድገት ደረጃ የላቸውም። ቢሆንም ግን ወላጅ ሁሉ ልጆቻቸው ያለ አንዳች እክል ከእኩዮቻቸው ጋር ቢቀላቀሉ ደስታቸው ወደር የለውም። አንዳንዴ ግን በተለምዶ […]
ወከባ እና የኃይል ጥቃት አዳጊ ልጆችን ለአእምሮ ጤና መታወክ ሊያጋልጥ ይችላል?
November 7, 2023 – VOA Amharic በአዳጊ ልጆች ላይ፣ በትምህርት ቤት አለያም በመንደር ውስጥ፣ የዕድሜ እኩያቸው በኾኑ ‘ጉልበተኛ’ ልጆች፣ አለያም በሌሎች ታላላቆቻቸው የሚፈጸሙ ጥቃቶች እና ወከባዎች፣ በጊዜው ከሚኖራቸው ማኅበራዊ ምስቅልቅል እና የሥነ ልቡና ጉዳት በተጨማሪ፣ በኋለኛው የአዋቂነት ዘመናቸው የሚያስከትሉት የአእምሮ ጤና ሁከት ይኖሩ ይኾን? ሞያዊ ትንታኔውን የሚሰጡን ዶር. ቢኒያም ገሰሰ፥ የልጆች፣ የወጣ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ […]
