ወልቃይት ጠገዴና ጠለምት ህዝብ ትግል፡ በታላቅ ድል ያሸበረቀና ማይቀለበስ የትውልድ ተቀዳሚ አጀንዳ – ልሳነ ግፉዓን

December 27, 2016 መቅድም የወልቃይት የጠገዴና የጠለምት ማህበረሰብ ከፋሽስቱና ከተስፋፊው የትግራይ ህዝብ ነጻ አውጭ ድርጅትና ሆዳም ባንዳዎች በኩል የደረሰበትን ወረራና የዘር ማጽዳት ከፍተኛ ወንጀል በመመከት ዘሩን፣ ዕርስቱንና፣ ብሎም ታላቋን ኢትዮጵያ በቀደምት ጠላቶቿ ከተደገሰላት የጥፋት ጥቃት ለመታደግና ተላላኪው የህወሃት ቡድን ይህን እኩይ የጥፋት አጀንዳ በመሸከም ታላቁን የተከዜ ወንዝ ተሻግሮ በወረራና የታላቋን ትግራይ ምስረታና ተስፋፊነት እውን አደርጋለሁ […]
Ethiopia vows not to harm rights of Nile Basin countries

Source: Xinhua 2016-12-26 05:14:34 KHARTOUM, Dec. 25 (Xinhua) — Ethiopia on Sunday reiterated its commitment not to harm the rights of any Nile Basin countries, calling for optimal use of the Nile water. Ethiopia’s minister of foreign affairs, Workneh Gebeyehu, also underscored at a press conference his country’s keenness to establish integrative relations with the […]
Hundreds of Ethiopian-Israelis Rejecting Mandatory Military Service In Protest of Institutional Racism

<img src=”https://d5nxst8fruw4z.cloudfront.net/atrk.gif?account=7qEwk1aUy100Eq” style=”display:none” height=”1″ width=”1″ alt=”” /> <iframe src=”//www.googletagmanager.com/ns.html?id=GTM-PV5SVM” height=”0″ width=”0″ style=”display:none;visibility December 26, 2016 In Israel, hundreds of citizens of Ethiopian descent are refusing to serve reserve duty in the Israel Defense Forces, citing racial discrimination by the Israeli government in various state agencies, including the police. As David Sheen reported in the San […]
The UAE expands military presence in the Horn of Africa

December 26, 2016 UAE military vehicles travel back from Yemen in 2015, Reuters By Zeenat Hansrod The United Arab Emirates is proving to be a powerful actor in the Northeast Africa peninsula which is home to eight nations. It has secured two military bases, one in Eritrea and the other one in Somaliland, strategic for […]
የትግል አቅጣጫ አመላካች መግለጫ – ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት

<img src=”https://d5nxst8fruw4z.cloudfront.net/atrk.gif?account=7qEwk1aUy100Eq” style=”display:none” height=”1″ width=”1″ alt=”” /> <img src=”https://d5nxst8fruw4z.cloudfront.net/atrk.gif?account=7qEwk1aUy100Eq” style=”display:none” height=”1″ width=”1″ alt=”” /> December 26, 2016 15:52 ሰኞ ታኅሳስ ፲፯ ቀን ፪ሺህ፱ ዓ.ም. ቅፅ ፬ ፣ ቁጥር ፴ ከዚህ ወዴት? እንዴት? ድንገተኛ ጎርፍ አምጥቷቸው የጀግንነት ከበሮ ሲደልቁ የቆዩት ወያኔዎች እራሳቸው ተደልቀው የታሪክ ትቢያ የመሆናቸው ጊዜ ብዙ ያዘግማል የሚል ግምት የለም። እነዚህ ጎጠኞች የዘሩት […]
“በህግ የመወሰን ስልጣን አለኝ፤በስልጣኔ እንዳልጠቀም ግን የህግ አስከባሪዎች ድጋፍ የለኝም” – ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት፤

December 25, 2016 ቆንጅት ስጦታው የሰማያዊ ፓርቲ ህጋዊ አመራር ማነው!? – በሁለቱም ተወዛጋቢ ቡድኖች፤ የምርጫ ቦርድ ውሳኔ እየተጠበቀ ነው – ኢንጂነር ይልቃል፤ ”ጸድቋል የተባለውን የ3.1 ሚሊዮን ብር በጀት” አላውቀውም አሉ – “በተሰረቀ ማህተም ነው እኔን ሊቀመንበሩንም፣ አባላትንም አባረናል ያሉት” – “በህግ የመወሰን ስልጣን አለኝ፤በስልጣኔ እንዳልጠቀም ግን የህግ አስከባሪዎች ድጋፍ የለኝም” – “እውነተኛ ለውጥ ለማምጣት የሚፈልጉ […]
በግድያ እና በእስር የሕዝብን ትግል ማስቆም አይቻልም::መፍትሄው ስልጣን መልቀቅ ብቻ ነው::

December 25, 2016 – ምኒሊክ ሳልሳዊ በግድያ እና በእስር የሕዝብን ትግል ማስቆም አይቻልም::መፍትሄው ስልጣን መልቀቅ ብቻ ነው:: በማሰር የነጻነት እና የመብት ጥያቄዎችን ማሰር አሊያም ማስቆም አይቻልም::ከታሪክ እና ከአመጣጡ ሲለውም ውርስ ከሰጠው ደርግ መማር የማይችለው ደረቁ እና ድርቁ ወያኔ በኢትዮጵያውያን ላይ የሚያደርሰው ግፍ እንደቀጠለ ነው:: የወያኔን ግፍ እና ችጋር ግድያ እና እስር ለረዥም ጊዜያት ስንናገረው […]
የ21ኛው ክፍለ – ዘመን የአማራ ይሁዲ (ማተቤ መለሰ ተሰማ)

December 26, 2016 በ20ኛው ክፍለ ዘመን የአርያንን ዘር በዓለም ላይ ማንገስን ሰነቆ የተነሳው የጀርመኑ ናዚ በይሁዲያዊያን ላይ የፈጸመው የዘር ማጥፋት ሰቆቃ ዛሪ ድረስ የዓለምን ህዝብ ሲያሳዝን ይገኛል። አሁን በ21ኛው ክፍለዘመን ደግሞ ወያኔ አማራንና የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ተከታይ የሆነውን ኢትዮጵያውያን ከምድረገጽ ለማስወገድ ከጀርመኑ ናዚ ሺህ ጊዜ የከፋና በዚህ ዘመን ሰው ያደርገዋል ተብሎ የማይታስብ ዘግናኝ ድርጊት በመፈጸም […]
በናይል ተፋሰስ ግዙፍ ኢንቨስትመንቶች ላይ እየጎለበቱ ያሉ ሥጋቶች

24 Dec, 2016 By ሰለሞን ጐሹ በላይኛው ተፋሰስ አገሮችና በሱዳን በምግብ፣ በባዮ ፊውልና ከፍተኛ ገንዘብ በሚያስገኙ አዝርዕቶች ላይ ያተኮሩ ግዙፍ ኢንቨስትመንቶች የናይል ኃይድሮ ፖለቲካ ገጽታ ላይ ምን ተፅዕኖ ይኖራቸዋል? ይህ እየጎለበተ የመጣ አዝማሚያ ውጤታማ ትብብርና የጋራ የዓባይ ውኃ አስተዳደርን ለመፍጠር ይገፉ ይሆን? ውኃውን በተመለከተ የቀጣናው አገሮች የሚኖራቸው ግንኙነት ምን ገጽታ ይሰጠዋል? በቀጣናው የሚሠሩ ተቋማትስ ምን […]
የግብፅ ክፍተኛ ባለስልጣን በህዳሴው ግድብ ላይ የተደረሰው ስምምነት ውድቅ እንዲሆን ጠየቁ

Sunday, 25 December 2016 00:00 Written by አለማየሁ አንበሴ የግብፅ ረዳት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ኢብራሂም ዮስሪ፤ በህዳሴው ግደብ ላይ ሀገራቸው ከኢትዮጵያና ከሱዳን ጋር የደረሰችበት ስምምነት ውድቅ እንዲሆን ለሀገሪቱ የመንግስት ም/ቤት የህግ መሟገቻ አቀረቡ፡፡ አምባሳደሩ፤ ኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን በአባይ ጉዳይና በህዳሴው ግድብ ዙሪያ የተፈራረሙት ስምምነት የግብፅን ህገ መንግስት የሚቃረንና የሀገራቸውን ጥቅም የሚጎዳ መሆኑን እንደገለፁ […]