Saudi official visits Ethiopian Renaissance Dam

December 19, 2016 Al-Masry Al-Youm An informed source said that the advisor to the royal court of Saudi Arabia, Ahmed al-Khatib, visited the Ethiopian Renaissance Dam while he was in the capital of Addis Ababa; a visit that was not on his schedule. The Saudi Foreign Minister declared that the king’s ambassador in Ethiopia received […]

ሊተኮርበት የሚገባው ቁም-ነገር – ኪዳኔ ዓለማየሁ

December 17, 2016 መግቢያ፤ የዚህ ጽሑፍ ዋና ዓላማ አጭር ነው። በማይረባ ጉዳይ ከመወዛገብ ቁም-ነገሩ ላይ በማተኮር ዘላቂና የሚበጅ መፍትሔ እንዲገኝ ለመጠቆም ነው። መሠረታዊ ጉዳዩም የሚያጠነጥነው በኢትዮጵያዊነት ላይ በመሆኑ፤ የኔን የዜግነት ማንነት፤ ከሁሉም በላይ የሚገልጸው፤ ኢትዮጵያዊነቴ መሆኑን በቅድሚያ ለማረጋገጥ እወዳለሁ። ቢሆንም፤ በራስ ቁዋንቁዋና ባሕል የተመሠረተ ማንነት በኢትዮጵያ አንድነት ጥላ ስር በሰላምና በዲሞክራሲ ሥርዓት እስከ ተገለጸ ድረስ […]

Ethiopia to free nearly 10,000 people held under state of emergency

Sat, 17/12/2016 – 14:53 Author: DPA Ethiopia on Saturday announced plans to release 9,800 detainees from a total of about 12,500 who were held under the country’s 10-week state of emergency. “9,800 inmates will be released on Wednesday and another 2,449 will be charged for their roles in destabilizing the country,” Defence Minister Siraj Fegessa […]

የአማራ ተጋድሎ እና ግንቦት ሰባት እና ደምሂት – (ርስቴ ተስፋዬ )

December 17, 2016 – ቆንጅት ስጦታው የአማራ ተጋድሎ እና ግንቦት ሰባት እና ደምሂት ርስቴ ተስፋዬ የአማራ ህዝብ ትግል የህልውና ጉዳይ ነው! የመኖር ወይም ያለ መኖር ጉዳይ ነው! ከግንበት ሰባት እና ደምሂት ጋር ሚያገናኘኝ ነገር አልነበረም!!! በእርግጥ ግንቦት ሰባቶች ሁለገብ ትግል ሲሉ ፥ ለማጭበርበር እንዲመቻቸው እና ክሽፈታቸውን ለመሸፈን ሲሉ የዘተዱት ዘዴ እንጂ ፥ አንድ የትግል አቅጣጫ […]

በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ከፍተኛ የደም ግፊት መጨመር ( PREECLAMPSIA) (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም)

Dr. Honeliat November 21 at 11:00pm · በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ከፍተኛ የደም ግፊት መጨመር ( PREECLAMPSIA) (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም) በእርግዝና ጊዜ ሲለሚከሰት ከፍተኛ የደም ግፊት መጨመር እና ከፍተኛ መጠን ያለው የፕሮቲን መጠን በሽንት ውስጥ እንዲኖር ስለሚያደርገው በሕክምናው Preeclampsia (ፕሪኢክላምፕሲያ) ብለን ስለምንጠራው የሕመም ዓይንት በጥቂቱ ልንገራችሁ፡ በእርግዝና ጊዜ የደም ግፊትን መጨመር የሚያስከትለው ትክክለኛ ምክንያት በእርግጠኝነት የማይታውቅ […]

ጭንቀት በጤናዎ ላይ የሚያስከትለውን ጉዳት ያውቃሉ? (በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም)

Dr. Honeliat November 21 at 9:22am · ጭንቀት በጤናዎ ላይ የሚያስከትለውን ጉዳት ያውቃሉ? (በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም) 1) የፀጉር መነቃቀል ያስከትላል አልፎም መመለጥ ሊያመጣ ይችላል፡፡ 2) በአንጎል ላይ የሚያስከትለው ጉዳት ለእንቅልፍ እጦት፤ራስምታት፤መነጫነጭ፤መደበትና እና የባህርይ ለዉጥን ያስከትላል፡፡ 3) በከንፈር ላይ የሚወጡ አንዳንድ ቁስለቶች ከጭንቀት ጋር የተያያዙ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ 4) ለደም ግፊት መጨመር በከፍተኛ ደረጃ ተጋላጭነትን ይጨምራል፡፡ ለልብ […]

የአጥንት መሳሳትን ለመከላከል (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር)

Dr. Honeliat November 22 at 2:00am · የአጥንት መሳሳትን ለመከላከል (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) 1) የአልኮል መጠጥ አለመውሰድ ምክንያቱ የሰውነታችንን ካልሲየም መጠን ስለሚቀንስ 2) ሲጋራን ማጤስ ማቆም ምክንያቱ በደም ውስጥ የሚገኝን ካልሲየም መጠን እንዲሁ ስለሚቀንስ 3) ወተት እና የወተት ተዋጽኦ የሆኑ ምግቦችን ማዘውተር 4) በካልሲየም የበለፀጉ ምግቦችን መመገብ ለምሳሌ፣ ቆስጣ እና አሣ የመሣሠሉትን 5) የጠዋት […]

All for Ethiopian unity, nothing outside of Ethiopian unity, no one against Ethiopian unity

By Teshome Abebe & Aklog Birara* December 16, 2016  “No one is born hating another person because of the color of his skin, or his background, or his religion. People must learn to hate, and if they can learn to hate, they can be taught to love, for love comes more naturally to the human […]

Ethiopian troop withdrawal from Somalia exposes peacekeeping problems – France 24 (france24.com

Since October, Ethiopia has been withdrawing troops from Somalia. The redeployment highlights problems with the international community’s funding of military operations in Africa. The Ethiopian troops had been assisting the internationally funded African Union Mission in Somalia (AMISOM). The draw-down could imperil Somalia’s chances of becoming a viable nation state. Many assumed this redeployment was […]

ሐረሪና የአናሳ መብቶች

Wednesday, 14 December 2016 14:15 በ  ፋኑኤል ክንፉ የሐረር ሕዝብ በምስራቅ ኢትዮጵያ ከአዲስ አበባ 515 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ይገኛል። ክልሉን የኦሮሚያ ክልል ወረዳዎች ያዋስኑታል። በሰሜን ጃርሶ፣ በደቡብ ፈዲስ፣ በምዕራብ ሐረማያ፣ እንዲሁም በምስራቅ ጉርሱምና ባቢሌ ወረዳ ያዋስኑታል። የሐረር ሕዝብ ክልል በውስጡ የተለያዩ የሃይማኖት እና ባሕል ያሏቸው ብሔረሰቦች በሰላም እና በመተሳሰብ የሚኖሩትበት ክልል ነው። የ1999 ዓ.ም […]