ሕግን ማክበር ያስከብራል | መስፍን ወልደ ማርያም

December 15, 2016 ታኅሣሥ /2009 በየትም አገር፣ ሠለጠነም አልሠለጠነ፣ ሰው ሲያጠፋ በፖሊስ ተይዞ ፍርድ ቤት ይቀርባል፤ ፍርድ ቤቱ ክሱንና መከላከያውን ሰምቶና መርምሮ ፍርዱን ይሰጣል፤ ጥፋተኛ ሆኖ የተገኘ መኖ ወደአለበት ማረፊያ ቤት ይወሰዳል፤ የወህኒ ቤት አዛዡ እስረኛውን ሲረከብ አግባብ ያላቸውን ሰነዶች በሙሉ አብሮ ይረከባል፤ ‹‹የሕግ እስረኛውን›› ለተወሰነበት ጊዜ በሕግ እየተንከባከበ ይጠብቀዋል፤ ያበላዋል፤ ያጠጣዋል፤ ለጤንነቱ የሚያስፍልገውን ሁሉ […]
ዐማራ … ዐማራነት … ዐማርኛ … ኢትዮጵያዊነትመምህር ልዑለቃል አካሉ ዐለሙ (መጋቤ ሐዲስ) (ለሁለተኛ ጉዜ ተሻሻሎ የወጣ)

የዚህ ጽሁፍ መነሻ ፕሮፌሰር መሥፍን ወልደ ማርያም ስለ ዐማራ ሕዝብ «የክህደት ቁልቁለት» በተሰኘው መጽሐፍ ገጽ 120-124 ያሰፈሩት አሳብ ነው። መረጃወቻቸውንም አንድ በአንድ እየጠቀሰ በሁሉም ላይ ማብራያ በመስጠት «የዐማራ ሕዝብን» ህልውና የሚክድ መረጃ ማቅረብ አልመቻላቸውን ያሳል። ጸሐፊ ፕሮፌሰሩ የጠቀሱአቸውን መረጃወች አልተረዱአቸውም ወይንም አዛብተው ጠቅሰዋቸዋል እያለ ይሞግታል። በአንፃሩም ታላቁን የዐማር ሕዝብ ህልውና ጥያቄ ውስጥ ለማስገባት መከጀል ከመልካም […]
Ethiopia: Government blocking of websites during protests widespread, systematic and illegal

<iframe src=”//www.googletagmanager.com/ns.html?id=GTM-MH9W89″ height=”0″ width=”0″ style=”display:none;visibi Menu en Search <img src=”/remote.axd/amnestysgprdasset.blob.core.windows.net/media/14315/wifi-hunting.jpg?center=0.5%2c0.5&preset=fixed_1472_42″ alt=”” class=”responsive__img”> 14 December 2016, 00:01 UTC The Ethiopian government systematically and illegally blocked access to social media and news websites in its efforts to crush dissent and prevent reporting of attacks on protesters by security forces during the wave of protests that started […]
ኢትዮጵያ በአሥር ዓመት ውስጥ ወደ መካከለኛ ገቢ ተርታ እንደማትገባ ተመድ ይፋ አደረገ

14 Dec, 2016 By ብርሃኑ ፈቃደ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የንግድና የልማት ጉባዔ (ዩናይትድ ኔሽንስ ኮንፈረንስ ኦን ትሬድ ኤንድ ዲቨሎፕመንት- አንክታድ) በዝቅተኛ ደረጃ ያደረጉ አገሮች ላይ ያወጣው የዘንድሮ ሪፖርቱ፣ እ.ኤ.አ. ከ2017 ጀምሮ እስከ 2024 ባለው ጊዜ ውስጥ ወደ መካከለኛ የኢኮኖሚ ደረጃ ወይም ከዝቅተኛ የዕድገት ደረጃ ይወጣሉ ብሎ ካስቀመጣቸው 16 አገሮች ውስጥ ኢትዮጵያ ሳትካተት ቀርታለች፡፡ የተመድ የንግድና […]
Ethiopian National Movement (ENM) and Some Sensitive Oromo Issues – by Zewdie G. Muleta

December 15, 2016 Stating that Ethiopia at this time is at a crossroad may sound like a cliché but it is literally true. I heartily believe that this time is a watershed moment for this generation of Ethiopians. TPLF’s rule is weakening albeit it is still strong enough to kill; a new generation of Ethiopians […]
Merera Gudina is handcuffed and held in solitary confinement

By OPride (OPride) —Top Oromo opposition leader, Merera Gudina, is being held in solitary confinement – in a dark room with no window – 24 hours a day, his lawyer Wondimu Ibsa said on Wednesday. It was the first time anyone has seen the leader of Oromo Federalist Congress (OFC) in 15 days. “Merera came […]
Arrest of Dr. Merera Gudina – EU Parliament Annual report on Human Rights and Democracy

Arrest of Dr. Merera Gudina – Annual report on Human Rights and Democracy in the world 2015
How wily Ethiopia outflanked Egypt and Sudan on the dam

For many years Ethiopia wanted to build a big dam on the River Nile. The country, once a poster-boy for famine and poverty in the 1980s, had been quietly working on transforming its economy Thursday December 15 2016 0 Mr Daniel Kalinaki is a Ugandan journalist based in Nairobi. By Daniel K. Kalinaki For […]
ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በአንዳንድ ጠበቆች ንብረታችንን እየተነጠቅን ነው አሉ

Wednesday, 14 December 2016 13:46 በ ፋኑኤል ክንፉ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ወይም ዲያስፖራዎች በሀገር ውስጥ የሚገጥማቸውን ጉዳዮች በቅርብ መከታተል ባለመቻላቸው እንደነሱ ሆነው እንዲከታተሉ እንዲያስፈጽሙ ውክልና በሰጧቸው አንዳንድ የሀገር ውስጥ ጠበቆች ንብረታቸውን መሸጥ መንጠቅ እና ዝርፊያ እንደፈጸሙባቸው ከሃያ በላይ የሚሆኑ ዲያስፖራዎች ለሰንደቅ ጋዜጣ ገልጸዋል። ቅሬታ ካቀረቡት መካከል ችግራቸውን ለመናገር ፍቃደኛ የሆኑ ስማቸው እንዳይገለጽ የፈለጉት አንዴት ሴት፣ ከልጅነታቸው […]
የአማራው መደራጀት አስፈላጊነት፦ ለአቶ ተክለሚካዔል አበበ | ከሙሉጌታ አሻግሬ

December 14,2016 አቶ ተክለሚካዔል አበበ ምን እንደነካን ሳይሆን ምን እንደደረሰብንና ለምን እንደምንደራጅ ይህን ፅሁፍ አንብበው ይገባቸው ይሆናል። ግልጽ ያልሆነላቸውንና ችግር አለበት የሚሉትን ሓሳብ ቢተቹ በቂ ማብራርያ ለመስጠት ዝግጁ ነኝ። እራሴን በዚህ መልኩ መግለፅ በጣም ይከብደኛል። ምክንያቱም እራሴን በኢትዮጵያዊነት እንጂ በአማራነት አልገልፅም የሚል ፅኑ አቋም ስለነበረኝ ነው። የዘር […]