ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ከታሰረበት ዝዋይ እስር ቤት ‹የለም› ከተባለ ስድስተኛ ቀን ተቆጥሯል

December 13, 2016 ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ከታሰረበት ዝዋይ እስር ቤት ‹የለም› ከተባለ 7 ቀን ተቆጥሯል ፍትህ ጋዜጣ ላይ ለንባብ ባበቃቸው ጽሁፎቹ ‹ህዝብን ለአመጽ የሚያነሳሳ ጽሁፍ ለንባብ አብቅተሃል› በሚል በኢትዮጵያ መንግስት ክስ ቀርቦበት የሦስት አመት እስራት ተፈርዶበት በዝዋይ እስር ቤት የከረመው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ታስሮ ከነበረበት እስር ቤት ቤተሰቦቹ ሊጠይቁት ባመሩበት ወቅት […]
Imprisoned for what they believe! Free to be home /Samantha power/

December 13, 2016 By Mark Trainer Political prisoners who have been unjustly detained around the world have not just lost their freedoms, but have been removed from their loved ones’ lives too. Sometimes for years. With the #FreeToBeHome initiative, U.S. ambassador to the United Nations Samantha Power introduces the faces of the people and […]
ስለ አማራ መደራጀት ግራ ለገባቸው – ምላሽ ለተክለሚካኤል አበበ

December 13, 2016 አንዳንዶች በነጻነትና አማራጭ በሞላበት ካናዳና አሜሪካ እየኖሩ በፋሽስት ወያኔዋ ኢትዮጵያ ህልውናው እየጠፋ ያለው አማራ በአማራነት መደራጀቱ የምርጫ ጉዳይ እየመሰላቸው አማራው የተጋረጠበትን የፈጽሞ መጥፋት አደጋ አለመገንዘባቸውና መሬት ላይ ካለው እውነታ ፈጽመው የተለዩ መሆናቸውን በአደባባይ ይነግሩናል። አማራ ለምን ይደራጃል? የሚለውን ጉዳይ ሳይፈትሹ «አማራው ሲጠቃ የኖረው በኢትዮጵያዊነት ነው» ይሉናል። ሁሉ ነገር ቢቀር እንዴት ወያኔ […]
ዳግማዊ አጤ ምኒልክ – ጥቁሩ የነጭ ጌታ | ምኒልክን የሚያወግዙ የዘር ፖለቲከኞች ማገናዘብ የማይፈልጓቸው 10 ነጥቦች | አቻምየለህ ታምሩ

<iframe src=”//www.googletagmanager.com/ns.html?id=GTM-PV5SVM” height=”0″ width=”0″ style=”display:none;visibility:hidden”></iframe& December 13, 2016 ዳግማዊ አጤ ምኒልክ —ጥቁሩ የነጭ ጌታ የማንነት ቀውስ ዋግ እንደመታው አገዳ ያኮሰሳቸው የዘመናችን የጥላቻ ብሔርተኞች የበታችነት ስነልቦናቸው ታሪክ በማርከስና ጀግኖችን በመዝለፍ የሚሽርላቸው እየመሰላቸው በዘመናቸው በድቅድቅ የባርነት ጨለማ ውስጥ አሳራቸውን እያዩ፤ በላያቸው ላይ የተጫነውን አገዛዝ የጭቆና […]
2016 prison census: 259 journalists jailed worldwide

As of December 1, 2016 Analysis: Turkey’s crackdown leads to record high | Blog: Imprisoned in Panama | Blog: Weighing China cases | Video: Turkey: A Prison For Journalists Click on a country name to see summaries of individual cases. Azerbaijan: 5 Bahrain: 7 Bangladesh: 2 Cameroon: 1 China: 38 Cuba: 2 Egypt: 25 Eritrea: […]
በእውኑ ሰንደቃችን የማትወክለው ጎሳ ወይም ብሔረሰብ አለን?

በእውኑ ሰንደቃችን የማትወክለው ጎሳ ወይም ብሔረሰብ አለን? ሰሞኑን ደግሞ በተራው ሀገር ሊያጠፋ እየቋመጠ ያለው “የኢትዮጵያ ሀገራዊ ንቅናቄ” ነን ባዮቹ የጥፋት ኃይሎች ሊቃነመናብርት አቶ ሌንጮ ለታና ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ በአውሮፓ ሀገራት እየተዘዋወሩ ለደጋፊዎቻቸው ገለጻ በማድረግ ላይ ይገኛሉ፡፡ በዚሁ ገለጻቸው የሀገራዊ ንቅናቄው ሊቀመንበር አቶ ሌንጮ […]
2016 Africa Report on Internal Displacement

December 2016 The Africa Report on Internal Displacement, launched with the support from the African Union and the Norwegian Refugee Council, is the first IDMC’s report focusing on a single continent. The report expands on data and analysis available in our annual Global Report on Internal Displacement including new figures from the first half of […]
Who is seeking a Referendum? The Oromo people or Oromo elites? [by Tedla Woldeyohannes, PhD*]

December 13, 2016 In my most recent article titled “What is the Ultimate Goal of the Oromo Movement”[1], I argued for the view, given the evidence, the ultimate goal of the Oromo movement is to seek and establish an independent Oromo nation as a sovereign state. This piece is a sequel to the article I […]
የአሁኑን ፌዴራል አወቃቀር ግድፈት ለማየት የሃረርን ክልል ብቻ ማየቱ በቂ ነው #ግርማ_ካሳ

December 12, 2016 – Girma Kassa ሕዳር 29 ቀን 2009 የብሄር ብሄረሰቦች ቀን በሚል በታሪካዊቷ የሃረር ከተማ በዓል ተዘጋጅቶ ነበር። በዝግጅቱ የኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስትር ሃይለማሪያም ደሳለኝ ንግግር አድርገዋል። ይህ ዝግጅት ለአሥራ አንደኛ ጊዜ ሲሆን በሃረር የተከበረው፣ በአሉን የሕዝቢች እኩልነት, አብሮ የመኖር የመቻቻል እሴቶችን ለማጎልበት የታሰበ እንደሆነ የገለጹት፣ ጠ/ሚኒስትሩ አሁን ያለዉን ሕገ መንግስት የሕዝቦች የቃል ኪዳን ሰነድ […]
በአማራነት ስለመደራጀት፤ አንዳንድ “አማሮች” ምን ነካቸው? [ተክለሚካኤል አበበ]

December 12, 2016 በአማራነት ስለመደራጀት፤ አንዳንድ “አማሮች” ምን ነካቸው? [ተክለሚካኤል አበበ] ያለፉት ጥቂት ወራት፤ 1- በዚህ ባለፉት ጥቂት ወራት ውስጥ፤ ለአመታት የኢትዮጵያውነት ሰንደቅ ዓላማ ሲያውለበልቡ የነበሩ አንዳንድ ሰዎች/ቡድኖች፤ ደርሰው ”አክራሪ አማራ” መሆን ጀምረዋል፡፡ ይሄ ነገር ደግሞ ከዚህ “ከወልቃት የማነው” ወይም “ወልቃይቴ ማነው” ጋር ተያይዞ ከተነሳው ጽኑ ተቃውሞ በኋላ ብሷል፡፡ ጎበዝ፤ በአማራነት መደራጀት ጸረ-ኢትዮጵያዊ ሀሳብ […]