Ethiopia gets World Bank praise for economic progress despite drought & political crisis

December 8, 2016 | Filed under: News | Posted by: Admin Abdur Rahman Alfa Shaban with WORLD BANK GROUP The World Bank Group has praised Ethiopia for its respectable economic performance in spite of biting drought affecting the entire Horn of Africa region. “Economic growth remained at a respectable 8% in 2015/16, which is impressive […]
Ethiopia’s inflation at 7.0 percent year-on-year in Nov – stats office

Thu Dec 8, 2016 1:54pm GMT ADDIS ABABA Dec 8 (Reuters) – Ethiopia’s year-on-year inflation rose to 7.0 percent in November from 5.6 percent the previous month, due to a rise in the price of food items, official data released on Thursday showed. The Central Statistics Agency said food inflation rose to 6.1 percent in […]
እንጀራ በቺፕስ መልኩ እየቀረበ ነው

Wednesday, 07 December 2016 15:51 በ ፀጋው መላኩ በብዙዎች ዘንድ በዓለም አቀፍ ደረጃም ሆነ በሀገራችን የሚታወቀው የድንች ቺፕስ ነው። ሆኖም በቅርቡ በተካሄደው 4ኛው አዲስ አግሮ ፉድ ዓለምዓቀፍ የግብርናና የግብርና ማምረቻ ቁሳቁሶች፣ የምግብና የምግብ እቃዎች እንደዚሁም የማሸጊያ ቴክኖሎጂ ኤግዚብሽን ላይ የብዙዎችን ትኩረት የሳበው አንድ የቺፕስ አይነት ነበር። ይህ ቺፕስ የተሰራው ከድርቆሽ እንጀራ ነው። አምራቹ ኢትዮግሪን ምርትና […]
የኳታር አየር መንገድ በድንገት የኤርትራ በረራ አገልግሎቱን አቋረጠ

Wednesday, 07 December 2016 14:23 በ ፀጋው መላኩ · ኤርትራ ፖለቲካዊ ትርጉም ሰጥታዋለች የኳታር አየር መንገድ ካለፈው እሁድ ጀምሮ ከዶሃ አስመራ የነበረውን በረራ አቋርጧል። አየር መንገዱ በድረገፁ ባሰራጨው ዘገባ ደንበኞቹ ቀድመው የገዙትን ትኬት የሚመልስ መሆኑን አስታውቋል። ቀሪ ስራዎችንም አጠቃሎ ለመፈፀም እስከ መጪው የካቲት ወር ድረስ የአስመራ ቢሮው ክፍት ሆኖ የሚቀጥል መሆኑን አመልክቷል። አየር መንገዱ የመጨረሻ […]
አዳነች ዘ ወዲ ፍሰሃዬ ኦፍ ዘ ቪኦኤ! [ኄኖክ የሺጥላ]

December 7, 2016 ሳተናው የቪኦኤ ጋዜጠኛ ወ/ሮ አዳነች ፍሰሃዬ ዶ/ር አለምአንተ ገብረስላሴን፥ ዶ/ር ገላውዲዮስ አርዓያን እና ዶ/ር ብርሃኑ መንግስቱን ጋብዛ አነጋግራ ነበር ። ዝግጅቷን ስትጀምር ያቀረበችው የመጀመሪያ ጥያቄ ይህንን ይመስላል ። መስመሩን ለወዲ ፍሰሃዬ ልልቀቅ አዳነች ፍሰሃዬ « እንደሚታወቀው ኢትዮጵያ ውስጥ ፌደራላዊ ስርዓት ከተመሰረት 25 አመት አልፈዋል እስከ አሁን ባሉ ጊዜ ደህና መስሎ ቆይቶ አሁን […]
ይድረስ ለአሜሪካ ድምጽ የአማርኛው ክፍል ጋዜጠኛ አዳነች ፍስሀዬ | ከአቻምየለህ ታምሩ

December 8, 2016 በቅድሚያ የከበረ ሰላምታዬ ካለሽበት ቦታ ይድረስሽ። በዛሬው እለት «በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ያተኮረ ውይይት» በሚል ርዕስ በአሜሪካ ድምጽ የአማርኛው ክፍል ዶክተር ብርሀኑ መንግስቱን፣ ፕሮፌሰር አለማንተ ገብረሥላሴና ዶክተር ገላውዲዮስ አርአያን ጋብዘሽ ስለወልቃይት ያቀረብሽውን ዝግጅት በጥሞና ተከታትየዋለሁ። ይህንን ግልጽ አስተያየት እንድጽፍልሽ የገፋፋኝ ምክንያት አንቺ አዘጋጅና አቅራቢ ሆነሽ ባሰናዳሽው በዚህ «የምሁራኖች» የውይይት መድረክ ላይ ይዘሽ የቀረብሽው […]
በጥልቀት መታደስ ጥልቀቱ ምን ድረስ ነው?

በጥልቀት መታደስ ጥልቀቱ ምን ድረስ ነው? 07 Dec, 2016 By የማነ ናግሽ ቀደም ሲል ሕወሓት በኋላም በኢሕአዴግ ደረጃ ደርግን የተዋጋው ድርጅት በአገሪቱ ውስጥ አሉ ያላቸውን የዴሞክራሲና የብሔር ጥያቄዎች በጥልቀት የገመገመ ነበር፡፡ የድርጅቱ የውስጥ አወቃቀር ኮሙዩኒስታዊ ገጽታ ነበረው፡፡ ዴሞክራሲያዊነቱና ሕዝባዊነቱም የሚመነጨው ከማርክስምና ሌኒኒዝም ፍልስፍና በሚቀዳ አስተሳሰብ ነበር፡፡ ሕዝቡን ከጭቆና ነፃ ለማውጣት ታጋዩም አመራሩም የታጠቀው ዋና […]
ፓርላማው ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ቋሚ የውይይት መድረክ አዘጋጀ

ፓርላማው ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ቋሚ የውይይት መድረክ አዘጋጀ 07 Dec, 2016 By ዮሐንስ አንበርብር የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሕግ አወጣጥና መንግሥትን በመቆጣጠር ተግባሩ ተቃዋሚ ፓርቲዎችን በዋና ዋና ጉዳዮች ላይ ሊያሳትፍ ነው፡፡ የሚሳተፉት ፓርቲዎች በአገር አቀፍ ደረጃ የተዋቀሩ እንደሚሆኑና የታደሰ የምርጫ ቦርድ ምዝገባ ሠርተፊኬት ሊኖራቸው እንደሚገባ ተቀምጧል፡፡ ተቃዋሚ ፓርቲዎችንና ሲቪክ ማኅበራትን በሕግ አወጣጥና በመንግሥት ላይ […]
ሁሉን አቀፍ የምክክር ጉባኤ ከጃንዋሪ 14 እስከ 15፤ በዋሽንግተን ዲሲ ይካሄዳል!

December 7, 2016 ቀን፤ ህዳር 28፣ 2008 ዲሴምበር 7፣ 2016 በሀገራችን ውስጥ የሚታየውን የግፍ አገዛዝ አስወግዶ በኢትዮጵያ አንድነት ስር የስርአት ለውጥ ለማምጣት የሚችል ሰፋ ያለ የተቃዋሚዎች ትብብር መፍጠር ጊዜ የማይሰጥ አንገብጋቢ አገር አድን ጉዳይ መሆኑን ተገንዝበን፤ ለተግባራዊነቱ በጋራ ስንቀሳቀስ ቆይተናል። ሂደቱንም በሚመለከት ግልጽነትና ተጠያቂነትን ለማሳየት በተለያዩ የዜና አውታሮቻና መገናኛዎች ለቀረቡልን ቃለ መጠይቆች ማብራሪያ በመስጠት ላይ […]
Foreign travel advice

GOV.UK Foreign travel advice Ethiopia Summary Still current at: 7 December 2016 Updated: 5 December 2016 Latest update: Summary – with the exception of the woredas (districts) of Tsegede, Mirab Armacho and Tach Armacho in North Gonder, the FCO no longer advise against all but essential travel to the Amhara and Oromia regions Download map […]