Hybrid Wars: The Horn Of Africa, the Scramble for Somalia; Eritrea; Ethiopia; Color Revolutions?

Part II By Andrew Korybko Global Research, December 03, 2016 Oriental Review 2 December 2016 The first part of the research on the Horn of Africa described the regional state-to-state political dynamics, and now it’s time to delve into each country more in depth in order to acquire a heightened sense of their strategic positions. This will […]

በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ምክንያት የሕትመት ዘርፉ ተሸመድምዷል-ሳንሱር ተመልሷል

December 4, 2016 ዋዜማ ራዲዮ- መጻሕፍትን ጨምሮ ልዩ ልዩ የሕትመት ዉጤቶችን ለማሳተም ማተሚያ ቤቶች ፍቃደኛ ሊሆኑ ባለመቻላቸው ሙሉ ክረምቱን መነቃቃትና እምርታን እያሳየ የነበረው የሕትመት ዘርፍ መቀጨጭ ይዟል ይላሉ በዘርፉ የተሰማሩ ግለሰቦች፡፡ አንዳንድ ደራሲዎች በተለይ ረቂቅ ሥራዎቻቸውን ወደ ማተሚያ ቤት ይዘው ሲሄዱ ቅድመ ምርመራ (ሳንሱር) እየተደረገባቸው እንደሆነ ለዋዜማ ተናግረዋል፡፡ “ረቂቁን በባለሞያ እስመርምረን ዉጤቱን በሳምንት ዉስጥ ደውለን […]

ለዘረ መል ጥጥ የታጩ ማሳዎች

ለዘረ መል ጥጥ የታጩ ማሳዎች 03 Dec, 2016 By ብርሃኑ ፈቃደ  በዓለም የግብርና ዘርፍ የቅርብ ጊዜ ታሪክ ውስጥ በግዙፉ የሚጠቀሰው የአረንጓዴው አብዮት እየተባለ የሚጠራው ወቅት ነው፡፡ በርካቶች ከረሃብና ቸነፈር ለመዳን የቻሉበትን የሳይንስ ውጤት የተገበረው ይህ አብዮት በግብርና መስክ አዳዲስ ክስተቶችን በማስተናገድም ይታወሳል፡፡ የአረንጓዴው አብዮት ተቋዳሽ ከነበሩ አገሮች መካከል በተለይ በደቡብ አሜሪካና በእስያ የሚገኙ አገሮች በርካታ […]

ጥራቱን ያልጠበቀ የጨው ምርት ገበያውን ማጥለቅለቁ ጥያቄ አስነስቷል

ጥራቱን ያልጠበቀ የጨው ምርት ገበያውን ማጥለቅለቁ ጥያቄ አስነስቷል 03 Dec, 2016 By ቃለየሱስ በቀለ   የምርት ጥራት ደረጃውን ያልጠበቀ፣ የአዮዲን ይዘቱ አነስተኛ የሆነና ከነአካቴው አዮዲን የሌለው የጨው ምርት ከአፋር ክልል አፍዴራ ወደ መሀል አገር ገበያ በብዛት እየባ እንደሆነ ተገለጸ፡፡ ይህም ድርጊት ጥያቄ አስነስቷል፡፡ ለአገሪቱ ለምግብ ፍጆታ የሚውለው ጨው በአብዛኛው የሚመረተው በአፋር ክልላዊ መንግሥት አፍዴራ ሐይቅ በባህላዊ […]

….የመሸበት ማደር!

….የመሸበት ማደር!አስፋ ጫቦ Dallas Texas USA“እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር!” የሚል አባባል አለ። ወዳጄን ዶክተር መረራ ጉዲናን ሳስታውስ ያ አባባል ይመጣብኛል። ከዚያ የተሻለ ሊልገልጸው የሚችል አባባል ሊኖር ይችላል።አልመጣልኝም!አሁን ታሰረ!በዚያ ምክንያት ነው ይህንን የምጽፈውመረራ ሲጽፍ፤ ሲናገር እውነቱን ፤መረራ የሚያውቀውን እውነት፣ይጽፋል፣ ይናገራልም። ለማስቀየም ወይም ለማስደሰት ፤ወይም ፖለቲካዊ ጥቅማ ጥቅም ለማግኘት ብሎ ሲናገር የሰማሁበት ጊዜ የለም። ያ በንግግሩ ፤በጽሑፍ […]

OPEN LETTER OF APPEAL TO HIS HOLINESS POPE FRANCIS I | APPEAL FOR A VATICAN APOLOGY TO THE ETHIOPIAN PEOPLE

<iframe src=”//www.googletagmanager.com/ns.html?id=GTM-PV5SVM” height=”0″ width=”0″ style=”display:none;visibility:hidden”></iframe> <img src=”https://d5nxst8fruw4z.cloudfront.net/atrk.gif?account=7qEwk1aUy100Eq” style=”display:none” height=”1″ width=”1″ alt=”” /> December 3, 2016     ዓለም አቀፍ ሕብረት ለፍትሕ – የኢትዮጵያ ጉዳይ Global Alliance for Justice – The Ethiopian Cause 4002 Blacksmith Drive,  Garland, TX 75044;  USA Tel: (214)703 9022 www.globalallianceforethiopia.org; E-mail: info@globalallianceforethiopia.com November 24, 2016 OPEN LETTER OF APPEAL TO HIS HOLINESS […]

“ጎንደር ህብረት ለኢትዮጵያ አንድነት (ጎህ) ለአሉባለታ የሚባክን ጊዜ የለውም!” – መግለጫ

December 4, 2016 ከጎንደር ህብረትለኢትዮጵያ አንድነት የተሰጠ መግለጫ በሁሉም አውራጃዎች የሚገኜው የጎንደር ህዝብ የሚያደርገውን መራር ግን አኩሪ የሆነ ትግል ሁሉም ኢትዮጵያዊ በቅርብ በመከታተል የሚያውቀው ነው። ህዝባችን በኢኮኖሚ፣ በፖለቲካ፣በወታደራዊ እና በማህበራዊ ኖሮ የሚደርስበትን ግፍ እና በደል ከአብራኩ የተፈጠርን ሁሉ በአካል ተገኝተን ማገዝ ባንችልም በስደት በምንገኝበት የአለም ዙሪያ ሁሉ ጎንደሬዎች ተሰባስበን በጉልበት፣ በእውቀት ትግሉን ለማገዝ በጎህ ስር […]

Discontent grows louder in Ethiopia as regime fights for survival

k December 3, 2016 FP / Zacharias ABUBEKER (Photo credit should read ZACHARIAS ABUBEKER/AFP/Getty Images) Angered by the arrest of Merera Gudina, his party leader, hours earlier for allegedly “making contact with terrorist groups”, a senior figure in Ethiopia’s opposition said he was willing to commit a crime under the country’s strict state of emergency laws by […]

Open Letter to BEDiSA Group, with regards to Purchase of Tana Beles Project – Located in Amhara Region, Ethiopia

December 4,2016 Open Letter to BEDiSA Group, with regards to Purchase of Tana Beles Project – Located in Amhara Region, Ethiopia   Page 1 of 3 Amhara Professionals Union- አምባ info@ambapu.org www.ambapu.org TO: Mr. Binai Boran, Chairperson BEDiSA Group Mebusevleri Mahallesi lller Caddesi No: 38 Tandogan 06580 Cankaya, Ankara, Turkey CC: – Turkish Embassy in […]

European Union a ‘TERRORIST GROUP’? Ethiopian leader arrested for meeting Brussels bosses

AN ETHIOPIAN opposition leader is being held on terror charges after holding talks with European Union bosses. By Simon Osborne    Thu, Dec 1, 2016   Ethiopian opposition leader Merera Gudina Merera Gudina, who leads the Oromo People’s Congress, was detained after returning to Addis Ababa from Brussels where he criticised the government in Addis […]