ለኢትዮጵያ እስከ 20 ሺህ ጦር ያሰለፉት ካስትሮ ሲታወሱ

Thursday, 01 December 2016 15:40 በ  ፀጋው መላኩ  ባለንበት ዘመን በዓለማችን በስልጣን ላይ ቆይታ ረዥሙን ዕድሜ ካስቆጠሩት የሀገራት መሪዎች መካከል አንዱ የነበሩት ፊደል ካስትሮ አርፈዋል። ካስትሮ በ90 ዓመታቸው ህወታቸው ያለፈ ሲሆን ስልጣናቸውን ለወንድማቸው ራኦል ካስትሮ ያስረከቡት የጤንነታቸው ሁኔታ አስጊ ደረጃ ላይ መድረስ በጀመረበት በ2008 ዓ.ም ነበር። ካስትሮ ስድስት መቶ ጊዜ ያህል የግድያ ሙከራ የተደረገባቸው መሆኑን […]

Ethiopia: Arrest of opposition leader an outrageous assault on freedom of expression

Amnesty International Censorship and Free Speech Dr. Merara Gudina 1 December 2016, 14:02 UTC Reacting to news of the arrest of Ethiopian opposition leader Merera Gudina, Amnesty International’s Deputy Director for East Africa, the Horn and the Great Lakes, Michelle Kagari said: “The arrest of Merera Gudina is an outrageous assault on the right to […]

Revealed: South Sudan Gov’t Bought Lethal Weapons From Ethiopia

Juba, South Sudan (Photo: Al Jazeera) November 30, 2016(Nyamilepedia) —— The government of South Sudan has purchased lethal weapons from Ethiopia in preparation to launch a deadly assault on South Sudan armed opposition groups, revealed a confidential document seen by Nyamilepedia, dated November 25, 2016 and signed by deputy attaché in South Sudan Embassy in […]

FAO Ethiopia Situation Report – November 2016

  01 Dec 2016 FAO Ethiopia Situation Report – November 2016 Report from Food and Agriculture Organization of the United Nations Published on 30 Nov 2016 — View Original Download PDF (1018.69 KB) IN NUMBERS 9.7 million People food insecure USD 91 million Required for humanitarian response in Ethiopia’s agriculture sector 1.3 million People assisted […]

ዶ/ር መረራ ጉዲና ላይ ያላገጡትና የተሳለቁት ኦሮሞዎች ዛሬ ምን ይሉ ይሆን?

ልጅ ግሩም December 1, 2016 – ቆንጅት ስጦታው ዶ/ር መረራ ጉዲና ላይ ያላገጡትና የተሳለቁት ኦሮሞዎች ዛሬ ምን ይሉ ይሆን? ልጅ ግሩም ቦታው ዋሽንግተን ዲሲ ነው። የኦሮሞ ጥናት ማህበር ያዘጋጀው እና አሉ የተባሉ ምሁሮች የተገኙበት ስብሰባ ነበረ። በአንድ ወቅት የኦሮሞዎች ነብይ እስከመባል የተሾመውና የተሸለመው ደራሲ ተስፋዬ ገብረአብ የስደተኛው ማስታወሻ ላይ የአድርባይነት ገጽታ የሰጣትን “ሃወኒ” የምትባለው ሴት […]

ግንቦት ሰባት ከ ኤርትራ መንቀሳቀስ ጀምሮ ይሆን ?

December 1, 2016  ግንቦት ሰባት ከ ኤርትራ መንቀሳቀስ ጀምሮ ይሆን ? Girma G. Kassa ወዳጄ ሙሉነህ ዩሐንስ የግንቦት ሰባት ጦር ከኤርትራ እየገባ እንደሆነ አረጋግጫለሁ የሚል ነገር ጽፏል። ብዙ ጊዜ ግንቦት ሰባቶች ለሚሉት ቦታ አልሰጥም ነበር።ለምን በጣም ስለሚዋሹ። ሆኖም ግን ከግንቦት ሰባት ጋር ምንም ግንኙነት የሌለው የማከብረው፣ የጎንደር ልጅ የሆነው ይሄን ሲጽፍ ችላ ልለው አንችልም። ኢሳት […]

ከዚህ በኋላ ምን እናድርግ? መልእክት ለኢትዮጵያ ሕዝብ፣ ለአርበኞች ግንባርና ለኢሳት!

ከዚህ በኋላ ምን እናድርግ? መልእክት ለኢትዮጵያ ሕዝብ፣ ለአርበኞች ግንባርና ለኢሳት! በአስተውሎት ይነበብ! “በኢትዮጵያ አንድነትና ህልውና ጉዳይ ላይ ለድርድር የማይቀርብ የጸና አቋም አለኝ!” ቢለንና “የጎሳ ወይም የዘውግ ፖለቲካን ጎጅነትና ጠንቀኝነት አውቃለሁ!” ብሎ ጎሰኝነትን ቢያወግዝ አምነነው ከጎኑ ቆመንለት፣ ነፍሳችንን ሰጥተንለት፣ ብዙ ተስፋ ጥለንበት የነበረው ግንቦት 7 ለዚህች ሀገርና ሕዝብ ህልውናና ደኅንነት የጸና አቋም ካላቸው ወገኖች የገንዘብና የዓይነት […]

Washington Update Urgent Call For Action

Washington Update November 30, 2016 Urgent Call For Action   1.     A senior Senate staff member today reported that time is very short to get the full Senate to vote on Senate Resolution 432, a resolution supporting respect for human rights and encouraging inclusive governance in Ethiopia. The Senate Foreign Relations Committee reported the resolution […]

ከገዥዉ እስከ ተቃዋሚዉ የምቀኝነት መንፈስ ያጸለመዉ የሀገር ፖለቲካ:- ሰባት ነቃሽ እዉነታዎች

November 30, 2016 ሸንቁጥ አየለ ——————————————————————— 1ኛ- ወያኔዎች ለ25 አመታት በዬሚዲያዉ: በዬመጠጥ ቤቱ: በዬጓዳቸዉ እና በዬ ስርቻዉ የሚለፈልፉት አንድ የምቀኝነት ንግግር አለ::”እኛ ታግለን: እኛ ሞትን ለማን ብለን ነዉ ስልጣኑን በዲሞክራሲያዊ መንገድ ለተቃዋሚ የምናስረክበዉ?” የሚል ነዉ::ይሄም ሲፈታ ምን ማለት ነዉ? በኛ ደም ዲሞክራሲያዊት ኢትዮጵያ ከምትገነባ ኢትዮጵያ በመከራ ለዘመናት እየተሰቃዬች ትኑር ማለት ነዉ:: 2ኛ- ቅንጅት በ1997 ዓም […]