“ለሌሎች ዜጎች የተሰጠ ይቅርታ ለእኔ ባለቤት ጋዜጠኛ ውብሸት ለምን ይከለከላል እያልኩ ሁሌም እብሰለሰላለሁ” የጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ ባለቤት ወ/ሮ ብርሃኔ ተስፋዬ

November 26, 2015 ቃለ ምልልስ በሰኔ 2003 ዓ.ም በእነ ኤሊያስ ክፍሌ መዝገብ በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው አቶ ኤሊያስ ክፍሌ፣ ወ/ሮ ሂሩት ክፍሌ፣ አቶ ዘሪሁን ገ/እግዚዓብሔር፣ ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ እና ጋዜጠኛ ርዕዮት ዓለሙ መከሰሳቸው ይታወሳል። ከዚህ የፍርድ ሂደት ጋር በተያያዘ አስራ አራት ዓመት በከፍተኛው ፍርድ ቤት የተወሰነባቸው መሆኑ ይታወቃል። … በዚህ መዝገብ ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ ይግባኝ የመጠየቅ […]

33 illegal Ethiopians arrested

  Friday , November 27 2015 The illegal Ethiopians in police custody KUWAIT CITY, Nov 24: Officers from the General Residence Affairs Investigation Department arrested 33 Ethiopians – five men and 28 women – for violating the Residency Law. This came after the securitymen received information about some persons providing shelter to female expatriates who […]

Police: Two Million Ethiopians Violating Residence Conditions

 26th November, 2015 Khartoum – A High level police official disclosed the number of foreigners residing in violation of the law in Khartoum state, has reached three million. Two million are from the state of Ethiopia and 200,000 from Eritrea, foreigners from other nationalities residing illegally in Sudan has totaled 52650. Khartoum State Governor Lt. […]

ሙፍቲ ሙሐመድ ሲራጅ አል አኒይ በመጨረሻም የአሏህን ጥሪ ተቀብለው አረፉ | ሳዲቅ አህመድ

Thursday, November 26th, 2015   እኛም ካንተ፥ እኛም ወዳንተ ተመላሾች ነን! የሰሜን አሜሪካ ኢስላማዊ ተቋማትን በመመስረት የመንፈስ አባት በመሆን ለአያሌ አመታት አግልግሎት የሰጡት አባታችን ሙፍቲ ሙሐመድ ሲራጅ አል አኒይ በመጨረሻም የ አሏህን ጥሪ ተቀብለው አረፉ። ሳዲቅ አህመድ በወርሃ ሜይ/2008 ከርሳቸዉ ጋር ቆይታ አድርጎ ነበር። አጠር ባለ መልኩ የተዘጋጀዉን ቃለ መጠይቅ ከታች ያንብቡ።ኢና ሊላሒ ወኢና ኢለይሒ […]

BBC To expand services in Africa, Asia

Asia AFP November 26, 2015   LONDON – The BBC World Service will get a funding boost to strengthen London’s “soft power” in a security review released Monday, allowing for increased Russian services, television in Africa and radio for North Korea. The Strategic Defence and Security Review (SDSR) listed the BBC’s international broadcasting service as […]

‘Military Inc’: African armies are big players in economies – with Ethiopia, Egypt top of the list

M&G African Writer November 26, 2015   UGANDA’S army has announced a tie-up with a Chinese company to make explosives, which would then be sold both locally and to the East African country’s neighbours. The state-owned New Vision newspaper, quoting top Defence officials, last week reported that a planned factory would produce explosives for use […]

Al-Shabab wants IS to back off in East Africa

By Tomi Oladipo BBC Monitoring Africa security correspondent 24 November 2015 Al-Shabab has so far avoided large-scale defections of its members to IS Somalia’s militant Islamist movement al-Shabab is battling to keep the loyalty of its fighters, as the Islamic State (IS) group tries to gain a foothold in East Africa. IS achieved a major […]

ዴሞክራሲያዊ ብሔርተኝነት

አቶ ህላዌ ዮሴፍና አቶ በረከት ስምኦን በዴሞክራሲያዊ ብሔርተኝነት ላይ የተካሄደው ውይይት ላይ ለ35ኛ ዓመት የብአዴን ልደት በክልሉ ምክር ቤት አዳራሽ ሻማ ሲለኩሱ ዋና ዜና 25 November 2015 ተጻፈ በ  ሰለሞን ጎሹ   አዲሱ የብአዴን የትምክህተኝነትና የጠባብነት መታገያ ስንቶች ተኮላሽተው ከአረንቋው ዘቀጡ   ስንቶች ተቸንፈው ከጎዳናው ወጡ ጥቂቶች ቆራጦች ያልተንበረከክነው ነገ እልፍ እንሆናለን ታሪክ ምስክር ነው […]

ኢትዮጵያና ሱዳን በሚቀጥለው ወር ድንበር ማካለል እንደሚጀምሩ ተሰማ

    25 November 2015 ተጻፈ በ  ዮሐንስ አንበርብር   የኢትዮጵያና የሱዳን ድንበርን የማካለል ሥራ በሚቀጥለው ወር እንደሚጀመር  ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ መግለጻቸውን፣ ሱዳን ትሪቡን የተባለው የሱዳን ድረ ገጽ ዘገባ አመለከተ፡፡ የሱዳን ሁለተኛ ምክትል ፕሬዚዳንት ሃሳቦ መሐመድ አብዱልራህማን ኅዳር 13 ቀን 2008 ዓ.ም. ከጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ጋር መወያየታቸውን ብሔራዊ የቴሌቪዥን ጣቢያ የሆነው የኢትዮጵያ […]

“በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የጽሑፍ ቅርስ ላይ ከአለኝ ትዝብት”

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን ኒው ዮርክ ከተማ Wednesday, November 25, 2015   (የተራድኦ ድግስ ምሽት፥ ኅዳር ፬ ቀን ፳፻፯ ዓ. ም. = November 14, 2015) ጌታቸው ኃይሌ ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን እንድታገለግሉ የተመረጣችሁ የተከበራችሁ ካህናትና ዲያቆኖት፥ የመድኃኔ ዓለም አባላት እንድትሆኑ የሐዋርያትን ጥሪ ያከበራችሁ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ምእመናን እኅቶቼና ወንድሞቼ፥ በዚህ የበጎ አድራጎት […]