‹‹የትግራይ ሕዝብ የሥርዓቱ ተጠቂ እንጂ ተጠቃሚ አይደለም›› አቶ ዳዊት ገብረ እግዚአብሔር፣ ኢንቨስተር

መነሻ ገጽ – ፓለቲካ – ‹‹የትግራይ ሕዝብ የሥርዓቱ ተጠቂ እንጂ ተጠቃሚ አይደለም›› አቶ ዳዊት ገብረ እግዚአብሔር፣ ኢንቨስተር 16 AUGUST 2015 ተጻፈ በ የማነ ናግሽ በትግራይ ክልል በዓደዋ ከተማ ተወልደው እዚያው ያደጉት አቶ ዳዊት አባታቸው ቀኛዝማች ገብረ እግዚአብሔር አብርሃ በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመን የፓርላማ አባል ነበሩ፡፡ በቀድሞ የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ሥር የመምህራን ኮሌጅ አድቫንስድ ዲፕሎማ […]
To Ethiopian-American Singer Meklit Hadero, ‘Home Is Always in Flux’

Posted 2 August 2015 5:00 GMT This article and radio report by Monica Campbell for The World originally appeared on PRI.org on July 24, 2015, and is republished here as part of a content-sharing agreement. Like a lot of immigrants in the United States, Meklit Hadero’s family arrived to a place unknown, with a single connection drawing them. For […]
Ethiopia’s Zone9 Bloggers Head Back to Court After 15 Months Behind Bars

Posted 17 August 2015 14:12 GMT Five members of Ethiopia’s Zone9 blogging collective expect to learn their fate this Wednesday, August 19, when a panel of three judges will meet at Addis Ababa’s Lideta High Court to rule on whether the defendants will walk free or or face another round of trial. As the 15 months-old […]
ቢሊየነሩ – የኢትዮጵያ መከላከያ ኢምፓየር እና ሙስና!

August 15, 2015 – ታሪካዊ መረጃ እና ፎቶ ግራፍ (በፍሬስብሀት ስዩም ተዘግቦ ቻላቸው ታደሰ ለዋዜማ ሬዲዮ እንዳዘጋጀው)መነሻ አንድ የኢትዮጵያ ጦር ሃይል በአፍሪካ ከግብፅ ቀጥሎ ሁለተኛው ጠንካራ ሃይል ሲሆን በዓለም ደግሞ 29ኛ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ የተለያዩ ዓለም አቀፍ ሪፖርቶች እንደሚያሳዩት ከሆነ ኢትዮጵያ በአፍሪካ ካሉት አምስት ሃያላን ሀገራት አንዷ ነች፡፡ ለዚህ ደረጃ ያበቃት አንዱና […]
ዐማራው በመተከል ተገደለ፣ ተሰለበ፣ አልፎም ሥጋው ተበላ

August 16, 2015 – በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ በመተከል ዞን፣ በግንቦት ፰ እና ፱ ቀን ፪ሺህ፯ ዓ.ም. በወንበራ ወረዳ፣ በተለይም በመልካን ቀበሌ እንዲሁም ሰኔ ፲፪ ቀን ፪ሺህ፯ ዓ.ም. በዚሁ ዞን፣ በቡለን ወረዳ፣ ‹አይጋሊ ሞዛምቢክ› ቀበሌ ይኖሩ በነበሩ ከ162 በላይ የዐማራው ነገድ ተወላጆች ላይ፣ በትግሬ-ወያኔ ጃዝ ባይነት፣ በጉምዝ እና ሽናሻ ነገድ ተወላጆች ፍፁም አረመኔአዊ በሆነ ሁኔታ […]
ሰላሳ ሶስት መኮንኖች ከየታሰሩበት እዝ ተግዘው አለም በቃኝ ተወረወሩ… (ስም ዝርዝር ተያይዟል)

August 15, 2015 የወያኔ ጉጅሌ አገዛዝ 7 መቶ አለቆች 5 ሻምበሎች 8 ሻለቆች 13 ኮሎኔሎች በድምሩ 33 የወያኔ መከላከያ ሰራዊት አባላት ከሰሜን እዝ እና ከደቡብ ምስራቅ እዝ ታስረው የነበሩበት መኮንኖች ተግዘው አዲስ አበባ ቃሊቲ አለም በቃኝ ካለፍርድ መወርወራቸው በወታደራዊ ደህንነት መምሪያ ከፍተኛ መኮንን የሆኑና እስረኞቹ ተግዘው ወደ አለም በቃኝ ሲወርዱ የተመለከቱ የአይን እማኝ ለምንሊክ ሳልሳዊ ገልጸዋል። […]
Guardian Africa series: Inside Eritrea

Eritrea, Politics and Security, Regional Issues Posted on August 17, 2015. Tags: Democracy, Economy, Eritrea, Human Rights, Isayas Aferkei, Peace and Security,Regional Issues From The Guardian Follow three days of coverage devoted to getting a deeper look at the country making the headlines for all the wrong reasons. Here are some highlights: A cyclist in […]
Why is the American Taxpayer Subsidizing Terrorism: The Strange Case of Ginbot 7

and Security, Regional Issues Posted on August 16, 2015. Tags: American Taxpayer, Ethiopia, Ginbot 7, Terrorism, United States Ethiopian opposition leader Berhanu Nega has left his teaching position at Bucknell Univerity in Pennsylvania to move to Eritrea. Why? Mr. Nega believes it is time for Ginbot 7, registered as a non-profit humanitarian organization in the […]
Ethiopian Movie in Amharic – ቀይ ስህተት : Qey Sihtet (Red Mistake)

Update: Hacking Team provided further comment to this release, which can be foundhere.

Update: Hacking Team provided further comment to this release, which can be foundhere. (New York, August 13, 2015) – The Italian spyware firm Hacking Team took no effective action to investigate or stop reported abuses of its technology by the Ethiopian government against dissidents, Human Rights Watch said today. A comprehensive review of internal company […]