የእስረኛው ማስታወሻ በኢትዮጵያ እውነትና ፍትህ ከትቢያ የተሻለ ቦታ ቢኖራቸው ኖሮ…. አንዷለም አራጌ

  July 31st, 2015  ውድ ኢትዮጵያውን፡- ሕዝብ የሉዓላዊ ስልጣኑ ባለቤት በሆነበት ሃገር ፍትህ ከፍ ባለ ዙፋን ላይ ትቀመጣለች፡፡ እውነትም ምሰሶና ወጋግራ ሆና ፍትህን ዘወትር የመደገፍ እድሏን ትጎናጸፋለች፡፡ በኢትዮጵያ የፍትህና የእውነትን የክብር ቦታና ሚና አፈ-ሙዝ ወስዶታል፡፡ ፍትህና እውነት ደግሞ ትቢያ ላይ ተጥለዋል – ምንም እንኳ እንደወደቁ ባይኖሩም፡፡ በኢትዮጵያ ፍትህና እውነት ትቢያ ላይ ባይጣሉ ኖሮ ለዓመታት ይቅርና […]

Fragile States Cannot Be Fixed with State-Building

Posted on August 1, 2015. From The center for Strategic and International Studies   By  Robert D. Lamb JUL 31, 2015 The problem with the way the international community thinks about and responds to fragile states is not that we do not understand “fragility,” its causes, and its cures, but that we think of them as […]

የናትናኤል ማስታወሻ -ጥቂት ስለ ማዕከላዊ አዘጋጅ Zone 9 (ከቂሊንጦ እስር ቤት)

Saturday, August 1, 2015                                                                    የናትናኤል ማስታወሻ -ጥቂት ስለ ማዕከላዊ አዘጋጅ Zone 9 (ከቂሊንጦ እስር ቤት) ናትናኤል ፈለቀ ይህንን ጽሁፍ ስጽፍ ዓላማዬ ማዕከላዊ […]

ግድያ፣ እስር እና አፈና፦ በምርጫ ዋዜማ እና ከምርጫ ማግስት የተቃዋሚ ፓርቲዎች አቤቱታ

Wednesday, 29 July 2015 17:02 በይርጋ አበበ  44ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሁለቱን የምስራቅ አፍሪካ አገራት መጎብኘታቸውን ተከትሎ የዓለም መገናኛ ብዙሃን ዐይን እና ጆሮዋቸውን ወደ ሁለቱ አገራት (ኢትዮጵያ እና ኬኒያ) ሆኗል። ታላላቆቹ ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃንም የፕሬዚዳንቱን ጉብኝት እና ፕሬዚዳንቱ በሚጎበኟቸው አገራት ያሉትን ጆሮ ገብ መረጃዎች ሰባስበው ለአድማጭና ተመልካች የሚያደርሱ ዘጋቢዎቻቸውን ልከዋል። ዘጋቢዎቻቸውን ወደ ኢትዮጵያ እና ኬኒያ […]

የግሉ ሚዲያ አይጨፍለቅ!

29 JULY 2015 ተጻፈ በ  በጋዜጣው ሪፖርተር የግሉ ሚዲያ አይጨፍለቅ! የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ በኢትዮጵያ ባደረጉት ቆይታ ከተነሱ ጉዳዮች መካከል አንዱ የፕሬስ ነፃነት ነው፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝና ፕሬዚዳንት ኦባማ ሐምሌ 20 ቀን 2007 ዓ.ም. በብሔራዊ ቤተ መንግሥት በጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ ሲሰጡ፣ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሰጡት ምላሽ አነጋጋሪ ሆኗል፡፡ በኢትዮጵያ በሥራ ላይ ያሉት ሚዲያዎች የሙያ […]

The secret to Ethiopia’s counterterrorism success

Posted on July 31, 2015. From al Jazeera Obama has expressed keen interest in learning from Ethiopia’s counterterrorism and counterinsurgency strategies. Security cooperation is an area of high interest for the US in Africa, writes Maru [EPA] by Mehari Taddele Maru  Mehari Taddele Maru is a specialist in international human rights and humanitarian law, an international […]

Video: Freed Ethiopian journalist risks it all to speak out…. CBS

JULY 28, 2015, 8:01 AM|During his two-day visit to Ethiopia, President Obama defended free speech and urged local leaders to stop cracking down on the media. Major Garrett spoke to Ethiopian reporters Reeyot Alemu, Zelalem Kibret and Edom Kassaye, who were released from prison three weeks ago. They were charged with terrorism, but the allegations […]

Helping solve Africa’s poverty puzzle

Posted on July 30, 2015. the third of a four-part series highlighting themes from “The Last Mile in Ending Extreme Poverty,” a book published this month by Brookings Institution Press. As President Obama embarks on his fourth trip to Africa this week, he may reflect on his State of the Union address of 2013. In that […]