የአሜሪካ ዜግነት ባለው ግለሰብ ላይ ያልተፈቀደ ስለላ በማድረግ ወያኔ ክስ ቀረበበት

July 29, 2015 –  የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ በኢትዮጵያ ታሪካዊ ጉብኝት ባደረጉበት በዚህ ሳምንት፣ በአገራቸው አንድ ፍርድ ቤት ኢትዮጵያን ባልተፈቀደ ስለላ የሚወነጅል ክስ መቅረቡ ተሰማ፡፡ በትውልድ ኢትዮጵያዊ በዜግነት አሜሪካዊ የሆነ ኪዳኔ በተባለ በሜሪላንድ የሚኖር ግለሰብ ላይ የስካይፒና የኢንተርኔት የስልክ ልውውጦችን በመጥለፍ፣ እንዲሁም ቤተሰቦቹ በኢንተርኔት የሚያደርጓቸውን እንቅስቃሴዎች በድብቅ ለወራት በመከታተል ወንጀል በመጠርጠር ነው በኢትዮጵያ ላይ ክስ […]

‹‹ዴሞክራሲ ማለት ምርጫ ማካሄድ ብቻ አይደለም›› ፕሬዚዳንት ኦባማ

 JULY/29/ 2015 ተጻፈ በ  ሚኪያስ ሰብስቤ ማክሰኞ ሐምሌ 21 ቀን 2007 ዓ.ም. በአፍሪካ ኅብረት ንግግር ያደረጉ የመጀመሪያው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት የሆኑት ባራክ ኦባማ፣ ዴሞክራሲ ማለት ምርጫ ማካሄድ ብቻ አለመሆኑን ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንት ኦባማ 48 ደቂቃ ያህል በፈጀው ንግግራቸው፣ አፍሪካ እያሳየች ያለው ለውጥ በዴሞክራሲ ላይም የተመሠረተ ሊሆን እንደሚገባ አሳስበዋል፡፡ በከፍተኛ ጭብጨባ እየታጀቡ ባደረጉት ንግግር የእውነተኛ ዴሞክራሲ መገለጫ የሆኑት ነፃና […]

የፕሬዝዳንት ኦባማ የሰሞኑ ጉብኝት ምን አስተምሮን አለፈ? (የጉዳያችን ማስታወሻ)

 ”እኛ ለራሳችን እንበቃለን፣እናንተን አንፈራችሁም፣በፈቀድነው ጊዜ ከኛ ቦታ (ጋራዎች) እንደ ድንጋይ እንንዳችኋለን” እቴጌ ጣይቱ ከአድዋ ጦርነት አስቀድመው ለጣልያን መልክተኛ የተናገሩት ”ጣይቱ ብጡል” ከተሰኘው መፅሐፍ የተወሰደ   አሁን በምንኖርበት ዓለም ውስጥ ሁኔታዎች በፍጥነት ከመለዋወታቸው አንፃር ትኩረት፣የቅድምያ ትንበያ እና ስልታዊ አሰራሮች በእጅጉ የሰፈኑበት ነው።የቀደሙት ትውልዶቻችን በዘመናቸው የገጠማቸውን ፈታኝ ሁኔታ ሁሉ በፅናት፣በቆራጥነት እና በብልሃት ተወጥተው አሁን ላለነው ትውልድ አስረክበውናል።ባለፉት ዘመናት […]

ኦባማ የአፍሪካን ገዢዎች እያዋዛ ደቆሳቸው!

JULY 29, 2015 ኦባማ የአፍሪካን ገዢዎች እያዋዛ ደቆሳቸው! መስፍን ወልደ ማርያም ሐምሌ/2007 ኦባማ በአፍሪካ ኅብረት ያደረገው ንግግር ብዙ ጥያቄዎችን መልሷል፤ የኦባማ ጉብኝት ያስከተለው ጫጫታ ሁሉ መልስ አገኘ፤ የሰው ልጆች በመሀከላቸው ምንም ዓይነት የአድልዎ ልዩነት ሳይደረግባቸው በሰውነታቸው ብቻ በተፈጥሮ ያገኙትን ክብራቸውንና መገሣቸውን አስከብረው መኖር እንዳለባቸው በአጽንኦት ተናገረ፤ ዛሬ የአሜሪካኑ ፕሬዚደንት ያደረገው ንግግር ከፕሬዚደንትና ጠቅላይ ሚኒስትር ጀምሮ […]

Rethinking Engagement in Fragile States

Posted on July 29, 2015. From The Center for Strategic and International Studies Rethinking Engagement in Fragile States Jennifer G. Cooke and Richard Downie Introduction The concept of “fragile states” has been the subject of an expanding body of scholarly literature and the target of considerable bilateral and multilateral intervention and assistance. The concept gained […]

Ethiopian Opposition Group Threatens Armed Resistance

Posted on July 28, 2015. Tags: Berhanu Nega, Eritrea, Ethiopia, Politics and Security, Regional Issues, Terrorism Ethiopian opposition figure Berhanu Nega, has moved from the US to Eritrea. Douglas Mpuga July 25, 2015 2:35 PM Ethiopia’s opposition Ginbot 7 Movement for Unity and Democracy has decided to use armed resistance in addition to peaceful resistance […]

የዞን 9 ጦማርያን በድጋሚ ለብይን ተቀጠሩ

በእስር የሚገኙት ጸሃፊዎች አቤል ዋበላ፣ አጥናፍ ብርሃኔ፣ ናትናኤል ፈለቀ እና በፍቃዱ ዘ ኃይሉ Wednesday, July 29, 2015 አዘጋጅ Zone 9 በእነ ሶልያና ሽመልስ የክስ መዝገብ በፌደራል አቃቤ ህግ የሽብር ክስ ተመስርቶባቸው ጉዳያቸው ከአንድ አመት በላይ እየተጓተተ ከሚገኙት አራቱ የዞን 9 ጦማርያን ለነሀሴ 13/2007 ዓ.ም ለብይን ተቀጥረዋል፡፡ ዛሬ ሐምሌ 22 ቀን 2007 ዓ.ም በፌደራሉ ከፍተኛ “ፍርድ ቤት” […]

Interview with Solomon Gebre-Selassie

Interview with Solomon Gebre-Selassie Interview with Solomon Gebre-Selassie SBS SHOP Chill 2 – CD/Digital Relax and unwind with the smoothest tunes on the planet in this new selection from digital radio station, SBS Chill. View on www.sbs.com.au Preview by Yahoo

President Obama: ‘I Could Win’ Third Term In White House

By Arlette Saenz, ABC News July 28, 2015 Obama: I’d Win a Third Term Obama: I’d Win a Third Term Watch the video Obama: I’d Win a Third Term on Yahoo News . President Barack Obama, calling on Africa’s leaders to peacefully leave office when their terms expire, … View on news.yahoo.com Preview by Yahoo […]