Ethiopia’s Somali Region Hopes New Leader Will Bring Peace

August 25, 2018 8:00 PM Salem Solomon Sahra Abdi Ahmed Mustafa Omer, the newly nominated acting president of Ethiopia’s Somali region, sits down for an interview with ETV, a state broadcaster. Earlier this month, Mustafa Omer lived in exile. Now, he’s the acting president of Ethiopia’s Somali region and one of the country’s most powerful […]

Chinese gov’t provides more than 1,450 scholarships to Ethiopians in 2018

Saturday, August  25, 2018 Source: Xinhua| 2018-08-26 02:02:31|Editor: Chengcheng ADDIS ABABA, Aug. 25 (Xinhua) — The Chinese government has provided more than 1,450 scholarship opportunities to Ethiopians in various academic and training areas during the first eight months of 2018, the Chinese Embassy in Ethiopia revealed. Some 1,232 short term trainings were provided to Ethiopians in China while […]

World Bank to give Ethiopia $1bn in budgetary assistance: PM

In first press conference since taking office in April, Abiy Ahmed also says 2020 election will be free and fair. Saturday’s news conference was the first Abiy held since taking office in April [Reuters] The World Bank will provide $1bn in direct budget support to Ethiopia in the next few months, the prime minister has […]

ሌ/ጄነራል ፃድቃን ገ/ተንሳይ ምን እያሉ ነው?

August 25, 2018  መስከረም አበራ የህወሃት ነባር ታጋይ የሆኑት ሌ/ጄነራል ፃድቃን ገ/ተንሳይ፤ ከህወሃት ተለየሁ ካሉ በኋላም መለስ ቀለስ እያሉ ኢቲቪን ጨምሮ በተለያዩ ሚዲያዎች ሃሳባቸውን ሲገልፁ እየሰማን ነው፡፡ ህወሃት አድራጊ ፈጣሪ በነበረበት ዘመን ሁሉ ከኢህአዴግ አባል ድርጅቶች በሃሳብ ልዩነት ተለይተው ከወጡ በኋላ የጦር አማካሪ መሆን፣እየነገዱ መኖር፣ በዩኒቨርሲቲ ማስተማር፣ በሚዲያ ብቅ እያሉ አስተያየት መስጠት… የሚቻለው ህወሃት የሆኑ […]

የኢትዮጵያ ዳያስፖራ የልማት ተቋም አማካሪ ምክር ቤት መግለጫ

August 25, 2018 እ.ኤ.አ. ነሐሴ 24, 2018 የኢትዮጵያ ዳያስፖራ የልማት ተቋም አማካሪ ምክር ቤት (ምክር ቤት) የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ /ቤት እ.ኤ.አ. ነሐሴ 9 ቀን 2018 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ መሰረት በማድረግ የኢትዮጵያ ዲያስፖራ በልማት ተሳትፎ ጥረቶችን ለማበረታታትና ለማስተባበር ዝግጁ መሆኑን በደስታ ይገልፃል። በተለያዩ አጋጣሚዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ / ር አቢ አህመድ የዲያስፖራ ኢትዮጵያውያን በዩኤስ 1ዶላር […]

የኢትዮጵያ ወደብ አማራጮች፣ ብሄራዊ የኢኮኖሚ አዋጭነት አጥኝ ኮሚሽን ይመሥረት!!! ‹‹ከኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማህበር›› ሚሊዮን ዘአማኑኤል

August 25, 2018 የኦጋዴን የተፈጥሮ ጋዝ ልማት፣በኢትዮጵያ የነዳጅና የጋዝ መሠረተ-ልማት፣የኢትዮጵያ ኤርትራ የአሰብ ወደብ፣የፌርፋክስ አፍሪካ ፈንድ ሊቀመንበር አቶ  ዘመዴነህ ንጋቱ፣የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ሥራ አስኪያጅ አቶ  ጌታቸው በትረ፣ተመክሮ ፖለቲካን ሽሮ መብሊያቸው ካደረጉ አድርባይ ምሁራን ተማሩ!!! ከውጭ የመጡ ፖለቲከኞች ‹‹ሆቴል ቤት ለእንቦሳ›› የተባሉ ይመስል አንዴ ከሸራተን ሆቴል አንዴ ከሂልተን ሆቴል ሲምነሸነሹ የዘውጌ ፖለቲካን ሽሮ መብሊያቸው ያደረጉ እንጂ […]

በስልጣን ጥምና ጥቅመኝነት የተንሸዋረረው የአቶ በረከትና የህወሃት ኢህአዴግ ጓዶቻቸው ዓመለካከት (ሀይሉ በላይ)

August 25, 2018 በትግራይ የመሸጉት ህውሃቶች ያለፈውን ሁሉ በመፋቅ፣ የወደፊቱን መገንባት አይቻልም ይላሉ፡፡ በኢኮኖሚው የተመዘገበው ፈጣን ዕድገት፤ የመሰረተ- ልማት ግንባታ፣ አብዮታዊ ዲሞክረሲ ፣ የብሄር ብሄረሰቦች መብትና እኩልነት፣ ህገ መንግስቱና ሰንደቃላማ ወዘተ  እያሉ ነው፡፡ በተመሳሳይ አቶ በረከት በቅርቡ ያሳተሙት መፅሃፍ የኢትዮጵያ ትንሳኤ፣ ከመንታ መንገድ  እስከ አፍሪካ ኩራትነት የመፃኢ ሁኔታው ዕድሎችና ተግዳሮቶች የሚል ርዕስ አለው፡፡ ዛሬ ካለው […]

የኢህአዴግ ጠቅላላ ጉባኤ በመስከረም አጋማሽ ይካሄዳል

Written by  አለማየሁ አንበሴ   “የአብዮታዊ ዲሞክራሲ” ርዕዮተ ዓለም ሊለወጥ ይችላል በነሐሴ ይካሄዳል ተብሎ የነበረው የኢህአዴግ ጠቅላላ ጉባኤ በቀጣዩ መስከረም አጋማሽ ላይ እንደሚካሄድ ምንጮች የጠቆሙ ሲሆን ለዚህም ምክንያቱ አባል ድርጅቶቹ የየራሳቸውን ጉባኤ ባለማጠናቀቃቸው መሆኑ ታውቋል፡፡ ኢህአዴግ በሚያካሂደው ጠቅላላ ጉባኤ ላይ በዋናነት ሰሞኑን የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴው ያስቀመጣቸው አቅጣጫዎች ላይ ይመክራል ተብሎ ይጠበቃል ያሉት ምንጮች፤ ድርጅቱ ወደ አንድ […]

ዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ አንድ ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ ይሰጣል-ጠቅላይ ምስኒትር አብይ

August 25, 2018 – DW Amharic ጠቅላይ ምኒስትር አብይ አሕመድ የዓለም ባንክ በሚቀጥሉት ጥቂት ወራት ለኢትዮጵያ አንድ ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ እንደሚያደርግ ገልጸዋል። በቀድሞው የሶማሌ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አብዲ መሐመድ ዑመር፤ በሼክ መሐመድ አል-አሙዲ እና በኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለ ማርያም እጣ ፈንታ ላይም ማብራሪያ ሰጥተዋል። በጋዜጣዊ መግለቻው የተካፈለው ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር የስልክ ዘገባ የዓለም ባንክ የአንድ ቢሊዮን […]