ግልጽ ደብዳቤ – ለብፁዓን ወቅዱሳን አቡነ መርቆሬዎስና አቡነ ማትያስ

August 24, 2018 ኪዳኔ ዓለማየሁ 4002 Blacksmith Drive Garland, TX 75044 USA ነሐሴ 18 ቀን 2010 ዓ/ም ግልጽ ደብዳቤ ለብፁዓን ወቅዱሳን አቡነ መርቆሬዎስና አቡነ ማትያስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትሪያርኮች አዲስ አበባ ኢትዮጵያ። ግልባጭ፤[i] ለቸሩ የኢትዮጵያ አምላክ፥ ለእግዚአብሔር፤ ለእመቤታችን፣ ለቅድስት ማርያም፤ ለሊቃነ መላእክት ለቅዱስ ሚካኤልና ለቅዱስ ገብርኤል፤ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አባቶችና ምእመናን። […]
የወልቃይት ኮሚቴ አባላትና የአብን አመራሮች ከዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት አባላት ጋር ምን ተወያዩ?

ነሐሴ 24, 2018 ጽዮን ግርማ የወልቃይት ኮሚቴ አባላትና የአብን አመራሮች ከዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት አባላት ጋር ተወያዩ የወልቃይት የአማራ ማንነት ጥያቄ ኮሚቴ አባላትና የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) አመራሮችና አባላት አዲስ አበባ ከሚገኙት የዩናይትድ ስቴትስ የሕዝብ እንደራሴ አባላት ጋር ተወያዩ። ለምክር ቤቱ አባላት ባለፉት 27 ዓመታት በአማራ ሕዝብ ላይ ደረሰ ያሉትን ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ በደሎችና መገፍፋትን […]
አዲስ አበባ ውስጥ ባለቤት የሌላቸው ሕንፃዎችና መሬቶች ተገኙ

ነሐሴ 24, 2018 ሙክታር ጀማል የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ አቶ ታከለ ኡማ አዲሰ አባበ ውስጥ እያካሄደ ባለው የማጣራት ሥራ ባለቤት የሌላቸውን ሕንፃዎችና ታጥረው የተቀመጡ መሬቶችን ማገኘቱን የከተማዋ አስተዳደር አስታውቋል። አዲስ አበባ — አዲሰ አባበ ውስጥ እያካሄደ ባለው የማጣራት ሥራ ባለቤት የሌላቸውን ሕንፃዎችና ታጥረው የተቀመጡ መሬቶችን ማገኘቱን የከተማዋ አስተዳደር አስታውቋል። ምክትል ከንቲባው አቶ ታከለ ኡማ ከአሜሪካ ድምፅ […]
አቶ በረከት ስምኦን እና አቶ ታደሰ ካሳ ከብአዴን ማእከላዊ ኮሚቴነት ታገዱ ።

August 24, 2018 – Konjit Sitotaw የብአዲን ማዕከላዊ ኮሚቴ ላለፉት ሁለት ቀናት ሲያደርገው የነበረውን መደበኛ ስብሰባ አጠናቀቀ። ማዕከላዊ ኮሚቴው በቆይታው የተለያዩ ውሳኔዎችን አስተላልፏል። ከነዚህም ውስጥ የድርጅቱ ነባር ታጋይ የነበሩት አቶ በረከት ስምኦን እና አቶ ታደሰ ካሳ በጥረት ኮርፖሬት ላይ በፈጠሩት ችግር ምክንያት በመጪው መስከረም እስከሚካሄዳው የድርጅቱ ጉባኤ ድረስ ከማዕከላዊ ኮሚቴ ታግደው እንዲቆዩ ውሳኔ አሳልፏል። ኮሚቴው […]
Ethnic unrest tarnishes new Ethiopian leader’s reforms

Aaron Maasho CHELELEKTU, Ethiopia (Reuters) – Shiburu Kutuyu, a 45-year-old Ethiopian maize and coffee farmer, was jolted awake by gunshots one night in June. He told his wife and seven children to flee. They returned to find their mud-walled home had been burned down, but no sign of Shiburu. Eleven days later, fellow farmers found […]
Ethiopia: Aid needed for more than 900,000 people displaced by violence in the south

WEBWIRE – Friday, August 24, 2018 More than 900,000 people have fled a recent surge in violence between communities in southern Ethiopia, with many displaced people living in rough conditions and in urgent need of humanitarian aid, the international medical humanitarian organization Doctors Without Borders/Médecins Sans Frontières (MSF) said today. MSF is responding to urgent medical […]
Ethiopian Airlines concludes purchase of 49pc stake in new Chadian Airlines

Friday August 24 2018 Ethiopian Airlines Group CEO Tewolde GebreMariam with Chad President Idris Deby (left) after conclusion of the joint partnership to launch new Chadian Airlines. PHOTO | ETHIOPIAN AIRLINES In Summary In the joint venture, the government of Chad will retain 51 per cent. By ANDUALEM SISAY Ethiopian Airlines has announced that it […]
Troops on Border Mark Next Issue for Ethiopia-Eritrea Peace

August 24, 2018 12:13 PM Mohammed Yusuf FILE – Ethiopian soldiers check for landmines on a road leading to the border town of Badme, Nov. 5, 2008. NAIROBI — Ethiopia and Eritrea have taken major steps toward peace in the past month, resuming flights, reopening telephone links, and allowing families to meet after more than 20 […]
UN human rights expert group begin 12-day visit South Sudan, Uganda, Kenya, Sudan and Ethiopia

JUBA (20 August 2018) – Members of the UN Commission on Human Rights in South Sudan will today begin their fifth field mission to South Sudan, Uganda, Kenya, Sudan and Ethiopia. The mission will take place from 20 to 31 August 2018. The three Commissioners taking part in the mission, Yasmin Sooka (chairperson), Andrew Clapham […]
የ2012ቱ ምርጫ በ2 ዓመት ቢራዘምስ? ( ብሩህ ዓለምነህ)

August 24, 2018 የ2012ቱ ምርጫ በ2 ዓመት ቢራዘምስ? •••• ብሩህ ዓለምነህ •••• በአራት ምክንያቶች ቀጣዩ ምርጫ በ2 ዓመት መራዘም አለበት ብዬ አምናለሁ። 1ኛ – የሽግግር ባሕሪ ነው። በአሁኑ ወቅት ሀገራችን ሽግግር ላይ ናት። በሽግግር ላይ ያለ ህዝብ ምን ዓይነት ባህሪና መንፈስ ይኖረዋል? የሚለው ጥያቄ በጣም ወሳኝ ነው። ሽግግር ሁልጊዜ ተስፋንና ስጋትን አጣምሮ ስለሚይዝ በህዝቦች ላይ […]