የአጤ ቴዎድሮስ ጠባይ እና — የጳውሎስ ኞኞ መልዕክት (አሰፋ ሀይሉ)

17/08/2018 የአጤ ቴዎድሮስ ጠባይ — እና — የጳውሎስ ኞኞ መልዕክት አሰፋ ሀይሉ ፩ ፠ ጥቂት ስለ ጳውሎስ ኞኞ ጳውሎስ ኞኞ ት/ቤት ገብቶ መደበኛ ትምህርት የተማረው እስከ 3ኛ ክፍል ብቻ ነው፡፡ ሶስተኛ ክፍል ብቻ፡፡ ጳውሎስ ኞኞ የ3ኛ ክፍል ሽፍታ ነው፡፡ ጳውሎስ ኞኞ በራሱ በንባብ፤ በጥናትና ምርምር፤ በህይወት ተሞክሮ፤ እና ከምንም በላይ ደግሞ በሠላ አዕምሮው ጥልቅ […]
መንግስት የህግ የበላይነትን የማስከበር ግዴታ አለበት ለዚህም ህብረተሰቡ ሊተባበር ይገባል – አቶ ለማ መገርሳ

17/08/2018 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 11፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦነግ ስም ያለግንባሩ እውቅና ዝርፊያና ህገ ወጥ ተግባራት እየተከናወኑ መሆናቸው መረጋገጡን የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሳ አስታወቁ። ከግንባሩ አመራሮች ጋርም በጉዳዩ ዙሪያ በተደረገ ምክክር እየተፈፀመ ያለው ህገ ወጥ ተግባር ከእውቅናቸው ውጭ መሆኑን ነግረውናል ብለዋል አቶ ለማ መገርሳ በዛሬው እለት በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በሰጡት መግለጫ። ርእሰ መስተዳድር […]
ኦነግ ከቀደመ ስህተቱ ተምሮ ሰራዊቱን ከነ ትጥቁ አስገብቷል!!! (ጌታቸው ሽፈራው)

17/08/2018 ኦነግ ከቀደመ ስህተቱ ተምሮ ሰራዊቱን ከነ ትጥቁ አስገብቷል!!! ጌታቸው ሽፈራው የሽግግር መንግስቱ ወቅት ትህነግ የቀለደበት ኦነግ በዚህኛው ወቅት መሳርያውን ይዞ እየገባ ነው። ከታጣቂዎቹ መካከል ድርድር የተዋጣለት ኦነግ ይመስላል። አብዲ ኤሊ የኦሮሞን ሕዝብ እየጨፈጨፈ ነው። የትህነግ አጋዚ አሁንም አለ። ነገ ኦነግ ሰራዊቱ ይጠቃለልኝ ብሎ ይደራደር ይሆናል። ይህ ባይሆን ከእነ ሙሉ ትጥቁ ያሰፍረዋል። አርበኞች ግንቦት 7 […]
በፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የሚመራ ልኡክ ወደ አማራ ክልል ሊመጣ ነው (ኤፍ.ቢ.ሲ)

17/08/2018 ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ወደ አማራ ክልል ሙለታ መንገሻ አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 11፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የሚመራ የልኡካን ቡድን ወደ አማራ ክልል እንደሚመጣ ተገለፀ። የአማራ ክልል መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሀላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን የሚመሩት ልኡክ በአስመራ ይገኛል። በቆይታቸውም አቶ ንጉሱ ጥላሁን ከፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ልዩ አማካሪ ከአቶ የማነ ገብረአብ ጋር የኤርትራውያንንና […]
Open Letter to those Oromo Elites

August 17, 2018 by Zelalem Eshete, Ph.D. If we can’t accept each other as our own kind, based on the common denominator that we are all the same human beings, it is easier for us to be inhumane and do inhumane things to each other. We are all guilty and we take responsibility for our […]
‘አብን’ እንደ ድርጅት ለመቀጠል እራሱን ከ”ልሣነ አማራ” እና ግብረ-አበሮቹ ያፅዳ! (ሐይሉ አባይ ተገኝ)

August 17, 2018 ይህ ቡድን አያሌው መንበር (ልሣነ አማራ)፣ መሣፍንት ባዘዘው፣ ሄኖክ የሺጥላ፣ ካሣሁን ደባልቄ፣ ምስጋናው፣ አማኑኤል ፓልሜራ፣ ተድላ መላኩና በሌሎች “ቤተ-አማራ” በተሰኙ ወያኔ ሠራሽ ምንደኞች ትብብር አማራውን ከኢትዮጵያዊነቱ በማፋታት “ነፃ መንግስት” እንዲመሰርት እየጋበዙ ከኢትዮጵያ ጋር ብቻ ሣይሆን ከኢትዮጵያውያን ጋር እያጋጩት ነው:: በሚሊዮን የሚቆጠሩ ከአማራ ክልል ውጭ በሚኖሩ አማሮች ላይ ማህበራዊ ቀውስ፣ የዘር መፈናቀልና ጭፍጨፋን […]
በሲሳይ አጌና አዘንሁ በያሬድ ጥበቡ አፈርሁ ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ ታዬ (ኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርስቲ)

August 17, 2018 ሲሳይ አጌና በጋዜጠኝነት ሙያው አንቱ የተባለ ታላቅ ሰው ነው፡፡ የመረጃ ጥልቀቱ፣ የአጠያየቅ ዘዬው፣ ማስተዋሉ እና ግንዛቤው አጀብ ነው፡፡ ሲሳይ በዘመናዊ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ‹‹ኢንሳይክሎፔዲያ›› ነው ብል ማጋነን አይሆንም፡፡ ያሬድ ጥበቡም በፖለቲካው ዓለም ያሳለፈው ህይወት ረጅም እንደሆነ ተረድቻለሁ፡፡ እነዚህን ታላላቅ ሰዎች አንቱ ከማለት አንተ ማለቴ ኢትዮጵያዊ ወንድሞቼን ከማቅረብ እንደሆነ እንዲሰመርበት እፈልጋለሁ፡፡ ሲሳይ […]
ግማሽ ብስል – ግማሽ ጥሬ፤ የፖለቲካ ሥልጣን፣ የለውጡ ኃይል እና ድርጅታዊ ማነቆዎች (ያሬድ ኃይለማርያም)

August 17, 2018 ነሐሴ 17፣ 2018 እ.ኤ.አ ያሬድ ኃይለማርያም በዶ/ር አብይ የሚመራው የለውጥ ኃይል ባጭር ጊዜ ውስጥ በርካታና ከፍተኛ ግምት ሊሰጣቸው የሚችሉ ነገሮችን የከወነ ቢሆንም በበርካታ አደጋዎች እና መሰናክሎች የተከበበ ስለመሆኑ በርካታ ምልክቶችን እያየን ነው። በአገሪቱ የተለያዩ ክፍሎች ከሚታዩት ሥርዓት አልበኝነት፣ የእርስ በርስ ግጭቶች፣ ዝርፊያ እና ከሕግ ያፈነገጡ ተግባሮች ባሻገር የክልል መንግስታት እርስ በራሳቸው ሲወነጃጀሉ […]
ከታሪክ መድረክ – የሰንደቅዓላማው ወንጀለኛ አርማ (ኀይሌ ላሬቦ)

ከታሪክ መድረክ – የሰንደቅዓላማው ወንጀለኛ አርማ (ኀይሌ ላሬቦ) ይኸንን ጽሑፍ ለመጻፍ ያነሣሣኝ በነዚህ ሁለት ሳምንቶች በኢትዮጵያ ሰንደቅዓላማ ዙርያ የተነሡት አወዛጋቢ ጥያቄዎችና ክርክሮች ሲሆኑ፣ በተለይ ደግሞ የቀድሞው የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዴግ) ሊቀመንበር የነበሩት፣ አሁን በጡረታ ያሉት ሊቅ (ዶር.) ነጋሦ ጊዳዳ የባሕርዳር ሕዝብ አዲስ ለተመረጠው ለኢሕአዴግ ጠቅላይ መሪ ለሊቅ ዐቢይ አሕመድ የደስታ ስሜቱን ሊገልጥ፣ ድጋፉን […]
የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ለምን የጥቃት ኢላማ ሆነች?

ከመሐመድ ዓሊ መሐመድ ፌስቡክ ገፅ የተወሰደ ጽሁፉ ረዘም ቢልም በትዕግስት ብታነብቡት ደስ ይለኛል? ———————————————————————– የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ለምን የጥቃት ኢላማ ሆነች? የሙስሊሞች መገፋትና ቅሬታ ***********************,, “ተዋድዶ ያለበት – ሙስሊም ክርስቲያኑ ተዘነጋን እንዴ – ኢትዮጵያ መሆኑ” ************************ አልቅሼም አልወጣልኝ፣ ============ ዛሬ ምሣ ሠዓት ላይ መገናኛ አካባቢ ከጥብቅና ሥራ ረዳቴ ጋር ቡና እየጠጣን ሳለ ዐይኔ የቋጠረውን እንባ መቋጠር […]