How sport helps Eritrea and Ethiopia unite

17 Dec 201817 Dec 2018 From the section Sport Africa After July’s historic peace deal between Eritrea and Ethiopia, star Eritrean athlete Zersenay Tadese was able to compete in the Great Ethiopian Run in Addis Ababa for the first time. Eritrea and Ethiopia had been at war with one another since until 1998, over a […]

EU steps up support for Ethiopia: emergency aid for refugees, internally displaced people and to tackle natural disasters

European Commission – Press releaseBrussels, 17 December 2018EU announces new humanitarian package for those most in need in Ethiopia.On an official visit to Ethiopia, Commissioner for Humanitarian Aid and Crisis Management Christos Stylianides has announced today €89 million in humanitarian support for 2018-2019 whilst visiting EU aid projects in the Somali region in Eastern Ethiopia […]

Ethiopia doomsday prophet arrested

Police in Ethiopia have arrested a “doomsday prophet” who sparked panic in a village northern Amhara region after claiming it would be wiped out on Monday, state-owned Amhara Mass Media Agency (AMMA) reports. The prediction prompted residents to shut schools and businesses for several days, AMMA reported. The man told his followers in the village […]

Ethiopia withdraws troops from Eritrea border

Emmanuel Igunza BBC Africa, Addis Ababa Ethiopia has confirmed that it has started withdrawing its troops from disputed territories on the border with Eritrea, in line with a landmark peace deal the two countries signed in July. That agreement ended two decades of a bitter border dispute that killed tens of thousands of people. The […]

”…በፍጹም መሞትን አልፈራም፤ በመሞትህ ችግር አይፈጠርም ካላችሁኝ ግን ነገውኑ ወደ ወለጋ እሄዳለሁ… ” (ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓቢይ አሕመድ)

12/17/2018  “…በፍጹም መሞትን አልፈራም፤ በመሞትህ ችግር አይፈጠርም ካላችሁኝ ግን ነገውኑ ወደ ወለጋ እሄዳለሁ… “ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ አሕመድናትናኤል መኮንን የትግራይ ነፃ አውጭ ድርጅት ዶክተር አቢይን በ ኦሮሞ ቅጥረኞች እጅ በማስገደል የኦሮሞን ሕዝብ እርስ በርሱ ደም ለማቃባት በዓብዮት አደባባይ ያደረገችው ሙከራ ከሽፎባታል። ሌሎች ቅጥረኞችን በሌላ አካባቢ አሰማርታ ለማስገደል ያላትን እቅድ ግን አላቆመችም። ዶክተር ዓቢይ አሕመድ ለምን ወደ ወለጋ ኣልሄዱም […]

ዶ/ር አብይ ሳያውቁት የደርግን ስህተት እንዳይደግሙት!!! (አብርሀ በላይ)

 12/17/20180 ዶ/ር አብይ ሳያውቁት የደርግን ስህተት እንዳይደግሙት!!! አብርሀ በላይ ዶ/ር ደብረጽዮን ባለፉት ጥቂት ቀናት በልዩ ልዩ የትግራይ ከተሞች እየተዘዋወሩ የሚፈልጉትን መልእክት አስተላልፈዋል። አንዳንድ ተራ የልማት ቦታዎችን ቢጎበኙም፣ ዋናው ተልእኳቸው ግን ህዝቡን ለአይቀሬው ጦርነት ማዘጋጀት መሆኑ ግልጽ ሆኗል። በዶ/ር ደብረጽዮን እና በህዝቡ መካከል ሽር ጉድ ሲሉ የትም የሚታዩት ሆድ እንጂ ጭንቅላት ያልፈጠረላቸው የህወሃት ካድሬዎቹ ናቸው። የዶ/ር […]

የአዲስ አበባ መጅሊስ ምክትል ፕሬዝደንትና ዋና ፀሐፊውን ጨምሮ 15 ስራ አስፈፀሚዎች ከስራ ታገዱ።

December 17, 2018e የአዲስ አበባ መጅሊስ ምክትል ፕሬዝደንትና ዋና ፀሐፊውን ጨምሮ 15 ስራ አስፈፀሚዎች ከስራ ታገዱ። ሙጂብ አሚኖ ዘ ኢስላም በአሁኑ ሰአት እየተደረገ ያለው ምርጫ የህዝብን ፍላጎት የማያረካ በመሆኑ የኢትዮጲያ ሙስሊሞች ተቋማዊ ለውጥ የጋራ ኮሚቴ በዝምታ አይመለከተውም! የፌደራል መጅሊስ በትላንትናው እለት የአዲስ አበባ መጅሊስ ምክትል ፕሬዝደንት የነበሩትን ሐጅ ኑርሁሴይን ሙሀመድ ያሲን እና የመጅሊሱ ዋና ፀሐፊ […]

አለቃ ገብረሐና ማን ናቸው?

December 16, 2018 e አለቃ ገብረሐና ማን ናቸው? (አብመድ) አለቃ ገብረሐና በበጌ ምድር በደብረታቦር አውራጃ በፎገራ ወረዳ በናበጋ ቀበሌ ከመምህር ደስታ እና ወሮ. እታገኝ በ1814 ዓ.ም ተወለዱ፡፡ አለቃ ገብረሐና ለሀገራቸው ጥበብን ይዘው ብቅ ማለታቸውን ከንጉሥ ዮሐንስ ሣልሳዊ (ዘመነ መሳፍንት እንደራሴ ከራስ አሊ) እስከ ዓጤ ምኒልክ ዘመነ መንግሥት ድረስ የቤተ ክርስቲያንን እምነትና ሥርዓት አስተማሪ ፍትሐ ነገሥትን […]

የትግራይ ሰልፎችና የፖለቲከኞች ስጋት

December 16, 2018e “መገንጠል የትግራይ ህዝብ አጀንዳ አይደለም” መቀሌን ጨምሮ በተለያዩ የትግራይ ክልል ከተሞች ከሰሞኑ ለሁለተኛ ጊዜ “ህገ መንግስቱ ይከበር፣ የማንነት የድንበር ኮሚሽን ሊቋቋም አይገባም፤ ዘርን ለይቶ የሚያጠቃ የህግ ማስከበር ሂደት ተቀባይነት የለውም” የሚሉ መፈክሮች ተንፀባርቀዋል፡፡ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል “የትግራይ ወጣቶች በቀጣይ ለማንኛውም ነገር እንዲዘጋጁ አበክረው ያሳሰቡ ሲሆን፤ የህዝቡ ድምጽ ሊደመጥ […]