ይድረስ እስረኞች ለምን ተፈቱ ይፈታሉ ለምትሉ (እስረኞች ሲፈቱ አይነናችሁ ለሚቀላ) – ማሕሌት ፋንታሁን

June 19, 2018 ማሕሌት ፋንታሁን በእስር ላይ እያሉ በደረሰባቸው ድብደባ እና ተገቢ ህክምና ሳይሰጣቸው ህይወታቸው እዛው እስር ቤት ሆነው ላለፉት፤ ኢንጅነር ተስፋሁን ጨመዳ ፣ ኒሞና ጥላሁን፣ ሙባረክ ይመር፣አየለ በየነ፣ አብደታ ኦላንሳ እና ሌሎችም በእስር እያሉ ሳይገባ ህይወታቸው ላለፉ እስረኞች ቤተሰቦች/ወዳጅ ዘመዶች የእስረኞች መፈታት ምንድነው? ምርመራ በሚል ሰበብ አካላቸው ለጎደለባቸው ለእነ አበበ ካሴ፣ ከፍያለው ተፈራ፣ አስቻለው […]
ለጸጋዬ አራርሳ እባክህ በማያገባሕ ነገር አትግባብን! (ሰርፀ ደስታ)

June 19, 2018 ሕዝብ፥ ዴሞክራሲያዊ ተቀባይነት፥ ምክክር፥ መርሕ፥ሕጋዊነት፥ ተቋም ይቅደም!!! አልክ? ይን ለመናገር አንተ አይከብድህም? ፀጋዬ አራርሳ በመለስ ራዕይ የጠበበ ጭንቅላት አሁን ላይ የተነሱ ምጡቅ ኢትዮጵያውያን ራዕይ ሊገባው አይችልም፡፡ በደህና ቀን ኢትዮጵያዊ የሚባል ነገር የለም ብለህ ስትናገር እኮ ነው ከእውነትና እውቀት ሙልጭ ብለህ እንደወጣህ ያወቅንው፡፡ በኋላም ከአንድ ምሁር ነኝ ከሚል አይጠበቅም እያልን በምንሞግትበት ወቅት ጭራሽ ለጤነኝነትም […]
በዘመናት መካከል ቁመናል (የሰማያዊ ፓርቲና የቀድሞው የአንድነት ፓርቲ አባላት በአንድነት)

June 19, 2018 የአንዱዓለም አራጌ ንግግር አጠር ያለውን ንግግሬን ከመጀመሬ በፊት ጥቂት ነገሮችን ለማለት ይፈቀድልኝ፡- ድንገት ካወቃችሁኝ በብዙዎቻችሁ ዘንድ ከፖለቲከኛነቴ ይልቅ በእስረኛነቴ ይመስለኛል፡፡ በፖለቲካ እስረኛነቴ፡፡ አሁን ከፖለቲካ እስረኛነት ወደ ፖለቲከኛነት ለመሸጋገር የስነ – ልቦና ዝግጅት በማድረግ ላይ እገኛለሁ፡፡ የእስረኛነት ስሜት እንደልብስ በቀላሉ አውልቆ የሚጥሉት አይደለም፡፡ ለተወሰነ ጊዜም አብሮኝ ይቆያል፡፡የህይወቴ አካልም ሆኖ ይዘልቃል፡፡ ብዙዎቻችሁ ስለ እኔና […]
‹‹ ዘጠኝ ሞት መጣ ቢለው አንዱን ግባ አለው!!! ›› ‹‹ከኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማህበር››

June 19, 2018 ሶሎሜ!!! ‹‹ሊያባሉንና ሊያጫርሱን ለተዘጋጁት የቀን ጅቦች ዕድል ልንሰጣቸው አይገባም!!!›› ዶክተር አብይ አህመድ የዓየር ኃይል የጦር አይሮፕላኖች ከውቅሮ ብሸፍቱ ይመለሱ! የኢትዮጵያ ታንኮች አዳማ ይመለሱ! የጦር መሣሪያ ግምዣ ቤት ቤቱ ይመለስ! አንድ ሚሊዮን የኦሮሞ ህዝብ ከሱማሌ ክልል ተፈናቅለዋል!!! ግማሽ ሚሊዮን የአማራ ህዝብ ከተለያዮ ክልሎች ተፈናቅለዋል!!! በደቡብ ክልል 450 ሽህ ጌዲዬ ህዝብ ተፈናቅለዋል!!! የወያኔ መንግሥት […]
እኛን በነሱ ውስጥ አየሁት (ነፃነት ዘለቀ)

June 19, 2018 “ከሰው መርጦ ለሹመት፣ ከእንጨት መርጦ ለታቦት” ይባላል፡፡ ይሁንና እንዳለመታደል ሆኖ በኔ ዕድሜ ይህ አባባል እውን ሲሆን ማየት አልቻልኩም፡፡ ከአሁን በኋላ ግን ተስፋ ያለኝ ይመስለኛል፡፡ ዕድሜ ለዕንባ አባሹ አንድዬ! ወያኔ ከየሥርቻው ለቃቅሞ አራት ኪሎ ፓርላማ ያስገባቸውን ዜጎች ለመጀመሪያ ጊዜ ትኩር ብዬ ያየኋቸው ገና ትናንት ነበር – ሰኔ 11 ቀን 2010ዓ.ም፡፡ ቁም ነገር አገኛለሁ […]
ወፌ ላላ (ጌታቸው ኃይሌ)
June 19, 2018 165 SHARES ShareTweet ወፌ ላላ1 ጌታቸው ኃይሌ አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስቴራችን በእኛ አገር ብርቅ የሆኑ ነገሮችን እንደሌላው አገር ተራ ነገሮች እያደረገ፥ አንዱን አጣጥመን ሳንጨርስ ሌሎቹን ሲያከታትል ሰነበተ። ይኸን ካላደረገ እያሉ የሚያደርገውን ሁሉ እንደ ትንሽ ነገር የሚያጣጥሉ፥ አድርጎት ሊያዩ ቢቸግራቸው ሊያደርግ የማይችለውን እየፈለጉ መጠየቅ ጀመሩ። አሁን ደግሞ፥ “እንዲህ ያሉ ታላላቅ ጉዳዮች በአንድ ሰው የሚወሰኑ አይደሉም” […]
የክልል እንሁን ጥያቄ እዚህም እዚያም?

BBC News አማርኛ ለመቃኘት WIKIMAP ባለፈው ሳምንት በሃዋሳ፣በወላይታ ሶዶና በወልቂጤ በተፈጠሩ ግጭቶች ከአስር ሰዎች በላይ ህይወታቸውን ሲያጡ በርካቶች ላይም የአካል ጉዳት ደርሷል።ንብረት ወድሟል፤ብዙዎችም ከመኖሪያቸው ተፈናቅለዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ዛሬ ጠዋት ሃዋሳ ከሰዓት በኋላ ደግሞ በወላይታ ሶዶ በመገኘት ከአካባቢዎቹ ኗሪዎች ጋር ውይይት አድርገዋል። በውይይቶቹ ህብረተሰቡን ይወክሉ ዘንድ የተለያዩ ሰዎች የተሳተፉ ሲሆን በአካባቢዎቹ በተደረጉት ውይይቶች በእያንዳንዳቸው […]
የለውጥ ናፋቂና ሀገር ወዳድ የሆኑ በሙሉ ቅዳሜ ዕለት ወደ መስቀል አደባባይ ይተማሉ! (ስዩም ተሾመ)

18/06/2018 አንዳንድ ወዳጆቼ በውስጥ መስመር “ህወሓቶች የጠሩትን ሰልፍ ሰርዘዋል! ዶ/ር አብይም በሕዝብ ዘንድ ተቀባይነት እንዳለው በተግባር አረጋግጠዋል! ስለዚህ ቅዳሜ ዕለት ሰላማዊ ሰልፍ ማድረግ ምን ያስፈልጋል? ለምን አይሰረዝም?” የሚል መልዕክት ይልኩልኛል። በእርግጥ ጥያቄው መጠየቁ አግባብ ነው። ይሁን እንጂ ጥያቄው ስለ ሰላማዊ ሰልፉ ካለን የተሳሳተ ግንዛቤ የመነጨ ነው። በቀጣዩ ቅዳሜ ሰኔ 16/2010 ዓ.ም በመስቀል አደባባይ ሰላማዊ ሰልፍ […]
የኢትዮጵያ ችግር ከኢህአዲግ አቅም በላይ ነው!!! (ኢ/ር ይልቃል ጌትነት)

19/06/2018 የጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ የዛሬው የፓርላማ ውሎ በአብዛኛው በድርጅታቸው ውስጥ ያለውን ሽኩቻ በግልፅ ያሳየ ነው። በተለይም ህወሃት ሰሞኑን ለሰጠው መግለጫ መልስና ማብራሪያ ለመስጠት የተዘጋጀ መድረክ ይመስላል። ከጠቅላይ ሚንስትሩ ንግግር ውስጥ በመልካም የሚወሰደው በህዝብ መካከል የሚፈጠር ጥላቻ ፣ቂምና ቁርሾ ለሃገር ህልውና አደገኛ ስለሆኑ በፍቅርና በወንድማማችነት እንዲተኩ በጠንካራና በሃላፊነት ስሜት መምከራቸው ነው። ይሁን እንጅ ተጨባጭ […]
ቢቢሲ የባድሜውን ጦርነት “የሰው ማእበል” ቢለውም እውነታው “የአማራና ኦሮሞ ማእበል” ነበር!!! (ቬሮኒካ መላኩ)

19/06/2018 ” Operation sun set” ወይም ዘመቻ ፀሃይ ግባት እያሉ በሚጠሩት አሰቃቂ ውጊያ ከየትኛውም ክፍለጦር በፊት የባድመን ምሽግ ሰብሮ ባዲመ ከተማ ላይ የኢትዮጵያን ባንዲራ ያውለበለበው በጄነራል አሳምነው ፅጌ የሚመራው ክፍለጦር ነበር። ያችን ባንዲራም ለሚሰቅለው ወታደር ፈልጎ የሰጠው በመለስ ዜናዊ ማእረጉ ተገፎ እድሜ ልክ እስራት ተፈርዶበት የነበረው ጀነራል አሳምነው ፅጌ ነው። በወቅቱ ወጣት የነበረው ወታደር የዛሬው ጠቅላይ […]
