ሕዝብ፥ ዴሞክራሲያዊ ተቀባይነት፥ ምክክር፥ መርሕ፥ሕጋዊነት፥ ተቋም ይቅደም!!! (ፀጋየ አራርሳ)

June 18, 2018 ፀጋዬ አራርሳ ከሶማሊያ፥ ከጅቡቲ፥ ከኤርትራ ጋር መዋሃድ፥ ሌሎች አፍሪካውያን ያለ ቪዛ እንዲገቡ መፍቀድ፥ የአፍሪካን ሕብረት ወደ ውህደት/ጥምረት መውሰድ/ማሸጋገር፥ የመንግሥትና የሕዝብ የሆኑ ንብረቶችን የግል ለማድረግ መወሰን፥ … ወዘተ እነዚህ ሁሉ ትላልቅ ውሳኔዎች ናቸው። ትላልቅ አገራዊ (እና አህጉራዊ) አንድምታም ያላቸው ጉዳዮች ናቸው። ትላልቅ እንደመሆናቸውም መጠን፥ በእነሱ ለይ የሚደረግ ውሳኔና ለአተገባበሩ የሚደረጉ ዲፕሎማሲያዊና ፖለቲካዊ አካሄዶች […]
Ethiopia to Scrap Trade Barriers With Somalia, Prime Minister Says

Bloomber By Mohamed Sheikh Nor June 16, 2018 Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed Photographer: Zacharias Abubeker/AFP via Getty Images Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed said his country will abolish trade barriers with neighbor Somalia as part of an effort to create a single market in the Horn of Africa region. Abiy, the first Ethiopian leader to visit […]
REFILE-Ethiopia plans to split telecoms monopoly in two to spur competition

Reuters Staff ADDIS ABABA, June 18 (Reuters) – Ethiopia plans to sell a 30 to 40 percent stake in its state-run telecoms monopoly to “large corporations” and will split the company in two to spur competition, Prime Minister Abiy Ahmed told the country’s parliament on Monday. “There will be one year or two years of […]
Ethiopia: Can EPRDF Privatize Ethiopia Out of the Current Economic Conundrum?

8 JUNE 2018 Addis Standard (Addis Ababa) ANALYSISBy Getachew T. Alemu It takes a simple scanning of daily headlines to learn that Ethiopia is changing. The country of 100 million people, third largest in Africa, hosting African Union, UNECA, the third largest diplomatic core in the world and regional offices of various organizations, is witnessing […]
UPDATE 1-Ethiopia appoints new central bank governor

JUNE 18, 2018 Reuters Staff ADDIS ABABA, June 18 (Reuters) – Ethiopia appointed a new central bank governor on Monday, state-affiliated media said, in a move that follows major economic reforms. Yinager Dessie previously served as head of the National Planning Commission, a government body dealing with economic policy with the rank of a ministry. […]
የትግራይ አስተዳደር ፎረም ስብሰባ በእኔ ምልከታ (አስራት አብርሃም)

June 18, 2018 ቅዳሜ ዕለት በሀርመኒ ሆቴል የተካሄደው የትግራይ አስተዳደር ፎረም (#Tigray_Governance_Forum) በአኔ እይታ ሁሉም በትግራይ ዙሪያ ያሉ የፖለቲካ አመለካከቶች የተወከሉበትና የተስተናገዱበት በዓይነቱ የመጀመሪያ የሆነ ነው። በእውነቱ አዘጋጀቱ በዚህ ነገር ሊመሰገኑ የሚገባ ነው። ገለልተኛ ለመሆን የሄዱበት መንገድና ያደረጉት ጥንቃቄ እጅግ በጣም ተመችቶኛል። ለምሳሌ ስብሰባው አንድ ሰው ወይም ድርጅት እስፖንሰር ከሚያደርገው ይልቅ በራሳቸው አዋጥተው ቀሪውን ደግሞ […]
ዶ/ር ዓብይ በፓርላማው ያደረጉት ንግግር

June 18, 2018 ጥቂቶች በስሙ ነግደው ይሆናል እንጂ የትግራይ ህዝብ የተለየ ያገኘው ነገር የለም። ሚስተር ኤክስ አጠፋ ብለን የማያውቀውን መፈረጅና ማጥቃት ተገቢ አይደለም። የትግራይ ህዝብ መታገዝ መደገፍ የሚገባው ህዝብ እንጂ ተደምሮ የሚፈረጅ አይደለም። ደሃ ነው፤ ..ምንም የለውም..” “ሕገ መንግስቱ የታሰረ ሰውን ግረፉ ጨለማ ቤት አስቀምጡ ይላል ወይ? ይህ የእኛ አሸባሪነት ተግባር ነው” “ባድመ ጦርነት አቁሙ […]
አብይን በዚህ መንገድ (ደረጀ ደስታ)

18/06/2018 አብይን በዚህ መንገድ 1. የድጋፋችን ምንጭ ለአብይ ሀሳብ ካለን አክብሮት እንጂ ለሌሎች ካለን ጥላቻ እሚመነጭ ባይሆን 2.ለአብይ ያለን ክብር በአብይነታቸው እንጂ ለሌሎች ካለን ንቀት እሚቀዳ ባይሆን 3. ከወደድናቸው- እንኳን ያላሉትን- ያሉትንም ስህተት አርመን እምናወራ እንጂ አጣመን እምንናነገር ባንሆን 4. ለአብይ ወዳጅ እምናበዛ እንጂ ጠላት እምንገዛ ባንሆን 5. አብይን በአብይነታቸው እንጂ ሌላውን መደብደቢያ በትር ባናደርጋቸው […]
ይድረስ ለኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) መሪዎች (አፈንዲ ሙተቂ)

18/06/2018 ለዓመታት የኦሮሞ ህዝብ የነፃነት ጥያቄን አንግባችሁ ስትታገሉ እና ስታታግሉ መኖራችሁ ይታወቃል። በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ የኦሮሞ ወጣቶችም በድርጅታችሁ ስር ታቅፈው ውድ ህይወታቸውን ለኦሮሞ ህዝብ ነፃነት ሰውተዋል። በኦሮሞ ህዝብ ላይ ሲደርስ የነበረውን ጭቆና፣ በደል፣ ግፍ፣ ግድያ፣ አፈና፣ እስራት፣ ዘረፋ በማጋለጥ አኩሪ ስራ ሰርታችኋል። ኦነግ የኦሮሞ ህዝብ ነቅቶ በተደራጀ ሁኔታ ወደ ትግሉ ጎራ እንዲቀላቀል ቀን ከሌሊት በፈጸማቸው […]
ቁስለኞቹ በጠ/ሚሩ ላይ ከያቅጣጫው ዘመቻ ከፍተዋል!!!

18/06/2018 ቁስለኞቹ በጠ/ሚሩ ላይ ከያቅጣጫው ዘመቻ ከፍተዋል!!! ከሦስት ቀን በፊት አብዲ መሀመድ ኢሌ – ጠቅላይ ሚኒስትሩን ዘለፉ። ከትናንት በስቲያ ጀነራል ክንፈ ዳኘው ፦”ለውጡ ህገ መንግስቱን የጣሰ ነው”አሉ። እነ ጌታቸው አሰፋ ነባር መዋቅራቸውን ተጠቅመው ሀገሩን ማተራመስ ቀጥለዋል። ህወኃት እነ አረናን ፣ ብሎገር ነኝ ባዩን፣ ተቃዋሚ ነኝ ባዩን ባለሀብቶቿን …በአዲስ አበባ ሀርመኒ ሆቴል ሰብስባ ስትዶልት ከርማለች። ዛሬ […]
