“የአልጀርስ ስምምነትና የድንበር ኮሚሽኑ ውሳኔ ውድቅ ይደረጉ፤ የመለስ ተከታዮች ከስልጣን ይወገዱ” – የኢትዮጵያውያን ተጋሩ የውይይት መድረክ

June 17, 2018 የኢትዮጵያውያን ተጋሩ የውይይት መድረክ June 15, 2018 በቅርቡ የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ባወጣው መግለጫ የኢትዮጵያን ህዝብ ጥቅምና ክብር አሳልፎ የሰጠውን የአልጀርስ ስምምነትና የድምበር ኮሚሽኑን ፍርደ-ገምድል ውሳኔ ሙሉ በሙሉ ተቀብሎ እንደሚተገብረው አሳውቋል፡፡ ኢትዮጵያ ከድል መንጋጋ ሽንፈትን መንጭቃ አወጣች እንደተባለው ከበርካታ መስዋዕትነት በኋላ ለምን ወደ ድርድር ተሂዶ መራራ ዲፕሎማሲያዊ ሽንፈት ማምጣት እንዳስፈለገ በውል ባይታወቅም፣ከዚያም በኋላ […]
የአሰብን ጉዳይ ያካተተ አዲስ ስምምነት ያስፈልጋል ተባለ

Written by አለማየሁ አንበሴ “አረና” የአልጀርሱ ስምምነት እንዲሠረዝ የሚጠይቅ ሠላማዊ ሰልፍ ዛሬ በመቐሌ ያካሂዳል አረና ትግራይ ለዲሞክራሲና ለሉአላዊነት (አረና) የአልጀርሡ ስምምነት ተሰርዞ አዲስ ድርድር እንዲካሄድ የሚጠይቅ ሠላማዊ ሠልፍ ዛሬ በመቐሌ ከተማ ሮማናት አደባባይ እንደሚያደርግ አስታውቋል፡፡ የፓርቲው ምክትል ሊቀመንበር አቶ ጎይቶም ፀጋዬ ለአዲስ አድማስ እንደገለፁት፤ አረና በመቐሌ ከተማ በሮማናት አደባባይ ለሚያደርገው ሠላማዊ ሠልፍ፣ የእውቅና ጥያቄ፣ ከስድስት […]
“ብአዴን ልክ እንደ ስልክ ነዉ፣ ሲምካርዱ ትግራይ ነዉ ያለዉ። ባዶ ቀፎዉ አማራ ክልል” የደብረታቦር ወጣቶች

June 17, 2018 የደብረታቦር ወጣቶች፡- ብአዴን ልክ እንደ ስልክ ነዉ፣ ሲምካርዱ ትግራይ ነዉ ያለዉ። ባዶ ቀፎዉ አማራ ክልል፡፡ ብአዴን ባዶ ኬሻ ነዉ፡፡ ወልቃይት፤ራያ፤ መተከል በፍጥነት እንዲመለሱ፡፡ ዶ/ር አምባቸዉ፡- ስልጣኔን አሁንኑ እራሱ ብለቀ ደስ ባለኝ፡፡ ከፈተኛ የሆነ የሰባዊ መብት ጥሰት ተካሂዷል፡፡ በደቡብ ጎንደር ዞን ደብረ ታቦር ከተማ የአማራ ወጣቶች ከብአዴን ባለስልጣናት ጋር (ዶ/ር አምባቸዉ) ያደረጉት ውይይት […]
በጣሊያን ኤምባሲ የሚገኙት 2ቱ የደርግ ባለስልጣናት ከቤተሠቦቻቸው ሊቀላቀሉ ነው

Written by አለማየሁ አንበሴ በጣሊያን ኤምባሲ የሚገኙት 2ቱ የደርግ ባለስልጣናት ከቤተሠቦቻቸው ሊቀላቀሉ ነው ላለፉት 26 አመታት አዲስ አበባ በሚገኘው የጣሊያን ኢምባሲ በቁም እስር ላይ የቆዩት ሁለት ከፍተኛ የደርግ ባለስልጣናት ምህረት ተደርጎላቸው ከቤተሠቦቻቸው ጋር ሊቀላቀሉ መሆኑን ምንጮች ለአዲስ አድማስ ጠቁመዋል፡፡ የ82 አመቱ አዛውንት ሌተና ኮሎኔል ብርሃኑ ባየህ እና የ74 አመቱ ሌተና ጄነራል አዲስ ተድላ በህዳር 2010 […]
ዉይይት፤ የእስር ቤት ወግ፤ ፅናት እና ራዕይ

በገዢዉ ፓርቲ ኢሕአዴግ ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ ያሳርፋል የሚባለዉ ሕዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ (ሕወሓት) የኢሕዴግን ዉሳኔ በመቃወም ባለፈዉ ሮብ ማታ ያወጣዉ መግለጫ ለዉጡንና ተስፋዉን እንዳያጨናጉለዉ እንዳይደፋዉ አስግቷል። ዉይይት፤ የኢትዮጵያ ለዉጥ በቀድሞ እስረኞች ዓይን ሕዳር 2008 ጊንጪ ኦሮሚያ መስተዳድር እንደዘበት የተጀመረዉ ሕዝባዊ አመፅ ተጠናክሮ፤ አድማሱን አስፍቶ ባለፉት 27 ዓመታት ኢትዮጵያ ዉስጥ ታይቶ የማይታወቅ ለዉጥ አምጥቷል። እስረኞች ተፈተዋል፤ […]
በመስቀል አደባባይ ሰላማዊ ሰልፍ የምናደርገው ለምንድነው? (ስዩም ተሾመ )

June 17, 2018 – Konjit Sitotaw 1ኛ፡- ዴሞክራሲያዊ መብታችንን ለማረጋገጥ ነው! በቀጣዩ ቅዳሜ በመስቀል አደባባይ ሰላማዊ ስልፍ የምናደርግበት የመጀመሪያ ምክንያት ዴሞክራሲያዊ መብታችን ስለሆነ ነው። በሕገ መንግስቱ አንቀፅ 30 መሰረት ማንኛውም ሰው ከሌሎች ጋር በመሆን በሰላም የመሰብሰብ፥ ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ ነፃነትና አቤቱታ የማቅረብ መብት አለው። በተለይ ከ1997 ዓ.ም ጀምሮ ይህ መብት ሙሉ በሙሉ ተገድቧል። መስቀል አደባባይ ላይ ሰላማዊ […]
የአስተዳደር ወሰን ሳይሆን የዘር ክልል ነው ያለን #ግርማ_ካሳ

June 17, 2018 – Abebe Bersamo በአዋሳና በወላይታ ሶዶ እየሆነው ያለው ነገር ልብን የሚያዳማ ነው። ማሳዘን ብቻ ሳይሆን አንገትን የሚያስደፋ ነው። አለም የትናየት በደረሰበት ዘመን፣ በጎጥና በጎሳ ተከፋፍለን በዘር መባላታችን መቼ እንደሚቆም አላውቅም። ትንሿ ችግር በቀላሉ ወደ ዘር ግጭት እየተለወጠች ትልቅ ቀውስ መፍጠሯ የተለመደ እየሆነ ነው። ይሄ ላለፉት 27 አመታት በአገራችን የተዘረጋው የዘር አወቃቀር የፈጠረው ችግር ነው። […]
የአቋም መግለጫ !! በአልጀርስ ውል መሰረት በሄግ የተወሰነው የድምበር ማካለል ውሳኔን አጥብቀን እንቃወማለን – የኢሮብ ተወላጆች

የአቋም መግለጫ ሰኔ 2010 ዓ.ም. በአልጀርስ ውል መሰረት በሄግ የተወሰነው የድምበር ማካለል ውሳኔን አጥብቀን እንቃወማለን፣ እኛ ከአገራችን ውጭ በተለያዩ ክፍለ ዓለማት በስደት የምንኖር የኢሮብ ተወላጆች፣ በግንቦት 28 2010 ዓ.ም. የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ሲያካሄደው የሰነበተበትን ስብሰባ በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን የአልጀርስን ስምምነት ሙሉ በሙሉ ተቀብሎ ተግባራዊ ለማድረግ የኢትዮጵያ መንግስት ዝግጁ መሆኑን፣ በመግለጽ የሰላም ጥሪ […]
ዶ/ር አብይ አህመድ በአፍሪካ ቀንድ አንድ ሃያል ጥምረት እንዲኖር ሲሉ አሳሰቡ

June 17, 2018 ዶ/ር አብይ አህመድ በአፍሪካ ቀንድ አንድ ሃያል ጥምረት እንዲኖር ሲሉ አሳሰቡ https://youtu.be/42NbIVgqXMchttps
Somalia, Ethiopia to jointly invest in four seaports on the Red Sea

June 17, 2018 By Abdi Sheikh Reuters MOGADISHU (Reuters) – Somalia and Ethiopia announced they were jointly investing in four seaports to attract foreign investment to their two countries, the latest move in a tussle for access to ports along one of the world’s most strategic waterways. After Somalia’s president Mohamed Abdullahi Farmaajo hosted Ethiopia’s […]
