ኤፈርትን ወደ ግል ለማዛወር ሕወሃት መወሰኑን የድርጅቱ ሊቀመንበር ደበረፂዮን ገበረ ሚካኤል አስታወቀ

June 17, 2018 በላይ ማናየ እንዴት አመሻችሁ?  ይህን ዜና ተመልከቱ እስኪ! ” #ኤፈርትን ወደ ግል ለማዛወር ሕወሃት መወሰኑን የድርጅቱ ሊቀመንበር ደበረፂዮን ገበረ ሚካኤል አስታወቁ። ዛሬ በሀርመኒ ሆቴል የትግራይ ፖለቲከኞችና ምሁራን ባካሄዱበት ውይይት የተገኙት ዶክተር ደብረ ፂዮን ኤፈርት አክሲዮኖችን ለህዝብ መሸጥ እንደሚጀምር አስታውቀዋል። ድርጅቱም በባለሙያወች መመራት እንደሚጀምር ሊቀመንበሩ ተናግረዋል።”     በእነዚህ ሶስት ጅቦች ላይ ፍርድ ስጡ ብትባሉ […]

ህወሓት በራሱ ልክ ያሰፋው ቁምጣ እና መዘዙ (ስዩም ተሾመ)

16/06/2018 በቀላል አገላለፅ እና አቀራረብ ድብቁን እና ረቂቁን አጉልቶ በማሳየት ይህንን ሙህር የሚያህሉት ውህዳን ናቸው፡፡ የፖለቲካ ሳይንስ ሙህሩ ዶክተር መረራ በተለያዩ ጊዚያት የተናገሯቸው ነገሮች ሲፈፀሙ አይተናል፡፡ ሌላ ጊዜ ደግሞ አንድ ነገር በሀገሪቱ ውስጥ በተፈጠረ ቁጥር የሆነ ወቅት ዶ/ር መረራ ካሉት ጋር እየተመሳሰለብን ማሰላሰላችን አልቀረም፡፡ እኔም ዛሬ በሀገራችን እየሆነ ያለውን ከተመለከትኩ በኋላ ያስታወስኩት እርሳቸው ባንድ ወቅት […]

ጀሃዳዊ ሐረካትና የህወሃት ክሽፈት ( ፃዲቅ ዓህመድ)

June 16, 2018 «እኔን ጀሃዳዊ ሐረካት ላይ እኔን ካላሳዩ የመጨረሻ ደደቦች ናቸው!» ጀሃዳዊ ሐረካትና የህወሃት ክሽፈት ( ፃዲቅ ዓህመድ) ስራ ላይ ነበርኩኝ። ጅሃዳዊ ሐረካትን እናሳያለን ሲሉ ስራዬን አቋርጬ ወደቤት አቀናሁኝ። ጀሃዳዊ ሐረካት የሙስሊሙ ማህበረሰብ ሰላማዊ ትግልን ለማጠልሸት የተዘጋጀ ቀጣፊ ፊልም መሆኑን ባዉቅም፤ የህዝብ ወኪሎች በእስር ቤት ቆይታቸው ምን ይመስላሉ? የሚለውን ለማየት ጉጉት አደረብኝ። ኢቲቪን ከመክፈቴ በፊት የለበስኩትን […]

ከባድመ በፊት ህወሓት ይውደም   (ከባርናባስ ገብረማሪያም)

June 16, 2018 ከባርናባስ ገብረማሪያም/  Bega22601@comcast.net ጨቋኙን የህወሓት ሰው በላ ስርዓት ከነግሳንግሱ ተጠራርጎ ካልተወገደ በኢትዮ}ያ ምድር ላይ የተረጋጋ ሰላምና አስተማማኝ ለውጥ ይመጣል ብሎ ማሰብ አይቻልም                                               የዝንጀሮ መንገድ ቢከተሉት መጨረሻው ገደል ነው እንደሚባለው ሁሉ በኮሜዲ የተጀመረውን የህወሓት ጉዞ በትራጀዲ መደምደሙ የሚገርም አይደለም:: ዛሬ ወደዱም ጠሉም ራሳቸው በቆፈሩት ጉድጓድ የሚገቡበት ፣ ራሳቸው በለኰሱት እሳት የሚለበለቡበት ፣ […]

አብይ አሕመድ ሞቃዲሾ ነበሩ

ሰኔ 16, 2018 ቪኦኤ ዜና የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሞሐመድ አብዱላሂ /ፎርማጆ/ የኢትዮጵያን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድን ሞቃዲሾ አደን አብዱሌ አይሮፕላን ጣቢያ ተገኝተው በተቀበሉበት ወቅት፤ /ቅዳሜ፤ ሰኔ 9/2010 ዓ.ም/ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድና የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሞሐመድ አብዱላሂ /ፎርማጆ/ በሁለቱ ሃገሮቻቸው መካከል ያሉትን ወንድማዊ ግንኙነቶች ለማጠናከር ዛሬ ተስማምተዋል። ሞቃዲሾ — የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድና የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሞሐመድ […]

“አንዳርጋቸው ይለቀቅ አለበለዚያ ሥልጣኔን እለቃለሁ” አንዳርጋቸው ፅጌ BBC

“አንዳርጋቸው ይለቀቅ አለበለዚያ ሥልጣኔን እለቃለሁ” አንዳርጋቸው ፅጌ BBC HARDTALK June 15, 2018 – አጠቃላይ አንዳርጋቸው ፅጌ BBC HARDTALK 14 ጁን 2018 ማክሰኞ ግንቦት 21 2010 ዓ.ም ከእስር የተፈቱት አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ነፃ ከወጡ በኋላ በቤተሰቦቻቸው መኖሪያ ከተደረገላቸው ሞቅ ያለ አቀባበል ባሻገር ከጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ (ዶ/ር) ጋር በጽህፈት ቤታቸው ተገናኝተው ከአንድ ሰዓት ተኩል በላይ መወያየታቸውን […]

ኢትዮጵያና ኤርትራን የማደራደር አዲስ ጥረት እየተካሄደ ነው

June 16, 2018 ዋዜማ ራዲዮ- ኢትዮጵያ የአልጀርሱን የሰላም ስምምነት ያለቅድመ ሁኔታ እንደምትቀበል መግለጿን ተከትሎ የኤርትራ መንግስት በጉዳዩ ላይ ምንም አይነት ይፋዊ ምላሽ ለመስጠት አልሞከረም። ኢትዮጵያ በተግባር ወታደሮቿን ከባድመ ካላስወጣች በቀር የሰላም ስምምነቱን ተቃብያለሁ ማለቱ ብቻ በቂ ባለመሆኑ የኤርትራ መንግስት ምላሽ መስጠት አስፈላጊ ነው ብሎ እንደማያምን ተሰምቷል። ኢትዮጵያ ወታደሮቿን በተቆረጠ ቀን ከባድመ ለማስወጣት የኤርትራን ምላሽ ስትጠባበቅ […]

ብሔርተኝነት በኢትዮጵያውያን መሃከል አጥር እየሠራ ነው ተባለ – አለማየሁ አንበሴ

Sunday, 03 June 2018 00:00 Written by ሌላው ተወያይ ባለሃብቱ ኢ/ር ፀደቀ ይሁኔ በሰጡት አስተያየት፤ “ኢህአዴግ የሚከተለውን የአብዮታዊ ዲሞክራሲ ርዕዮተ አለም አሸናፊ ሃሳብ ለማድረግ ከፈለገ፣ ጠመንጃውን ወደ ድንበር ልኮ ሃሣቡን ብቻ ቢያቀርብ ጥሩ ነው” ብለዋል፡፡ የብሄርተኝነት አመለካከት በኢትዮጵያውያን መካከል የልዩነት አጥር እየሠራ መሆኑ ምሁራንና ፖለቲከኞች ያሣሳቢ ሲሆን ይህን ለማረቅም አዲስ አይነት አማራጭ የፖለቲካ ቅኝት ያስፈልጋል ተብሏል፡፡ […]

ዋለልኝ መኮንንና የብሔር ትግል በኢትዮጵያ – ዶ/ር ሁሴን አዳል መሐመድ

  Sunday, 03 June 2018 00:00 በብሔር ትግል መዘዝ መማዘዝ ዋለልኝ መኮንንን በሚመለከት ትችት፣ ከዚያም ከዚህም በፌስ ቡክ (ፌዝ ቡክ) የአጭር ርቀት ፈንጅ ይወነጨፋል፡፡ እያንዳንዱ “ፌዝ” በጥሞና ሲታይ፣ ተጻራሪ ወይም የተደበላለቀ ስሜት መስሎ ይታያል፡፡ ግን ሁሉም የሚሽከረከሩት ዋለልኝ መኮንን፣ የብሔር ትግል ተሳትፎ ዳራ ላይ ነው፡፡ ዋለልኝ መኮንን አሁን በሕይወት የለም፡፡ የብሔር ትግሉ ቋጠሮ ባለቤት የቀድሞው […]