“እኛን አባልተው ስንዳከም ሊበሉን ላቆበቀቡ የቀን ጅቦች ዕድል አንስጣቸው!” ዶ/ር አቢይ

June 16, 2018 “እኛን አባልተው ስንዳከም ሊበሉን ላቆበቀቡ የቀን ጅቦች ዕድል አንስጣቸው!” ዶ/ር አቢይ https://youtu.be/2EpgHbVrVyk
የተጋነኑ መረጃዎች በሀዋሳና በወላይታ የተከሰቱ ግጭቶችን ማባባሳቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ

June 16, 2018 የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው የከተማዎቹ ነዋሪዎች፤ በሀዋሳ ከተማ የተከበረውን የፊቼ ጨምበላላ የዘመን መለወጫ በዓል ተከትሎ የተነሳው አለመግባባት ወጣቶች ብሔር ለይተው እርስ በእርስ እንዲጋጩ ምክኒያት ሆኗቸዋል ብለዋል። ይህ ግጭትም ሀዋሳን አልፎ በዛሬ ዕለት ወደ ወላይታ መዛመቱንና በሰውና በንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት መድረሱን ተናግረዋል። በወላይታ ዞን በሶዶ ከተማ የሚገኙ የተለያዩ ነዋሪዎችን ያነጋገርን ሲሆን ለግጭቱ መነሻ […]
ለሀገር ሰላም፣ ለሕዝብ ደህንነት ሲባል የህወሓት አመራሮች ለፍርድ መቅረብ አለባቸው! (ስዩም ተሾመ)

June 16, 2018 “‘ፍቅር እንዲማሩ’ ብለን የእስር ማዘዣ ካወጡብን ሰዎች ጋር አብረን ማዕድ እየተቋደስን ነው!” ይህ ዶ/ር አብይ ጠ/ሚኒስትር ሆነው የተመረጡ ሰሞን ለታዋቂ የኦሮሞ ተወላጆች በቤተ-መንግስት ባዘጋጁት የእራት ግብዣ ላይ የተናገሩት ነው። የእስር ማዘዣ የወጣባቸው እሳቸውን ጨምሮ አምስት የኦህዴድ ባለስልጣናት እንደሆኑ ተገልጿል። በእርግጥ እኔ ከአንድ ወር በፊት ህወሓቶች ከፍተኛ የኦህዴድንና ብአዴን አመራሮችን እስር ቤት ለማስገባት […]
የአስተዳደር ወሰን ሳይሆን የዘር ክልል ነው ያለን (ግርማ ካሳ)

June 16, 2018 በአዋሳና በወላይታ ሶዶ እየሆነው ያለው ነገር ልብን የሚያዳማ ነው። ማሳዘን ብቻ ሳይሆን አንገትን የሚያስደፋ ነው። አለም የትናየት በደረሰበት ዘመን፣ በጎጥና በጎሳ ተከፋፍለን በዘር መባላታችን መቼ እንደሚቆም አላውቅም። ትንሿ ችግር በቀላሉ ወደ ዘር ግጭት እየተለወጠች ትልቅ ቀውስ መፍጠሯ የተለመደ እየሆነ ነው። ይሄ ላለፉት 27 አመታት በአገራችን የተዘረጋው የዘር አወቃቀር የፈጠረው ችግር ነው። “ይሄ […]
የሕወአት መግለጫ አንድምታና የሁለት ወገን ዕይታዎች

ሰኔ 16, 2018 አሉላ ከበደ TPLF የሕወአት መግለጫ አንድምታና የሁለት ወገን ዕይታዎች – ክፍል አንድ by ቪኦኤ የሕወአት መግለጫ አንድምታና የሁለት ወገን ዕይታዎች – ክፍል ሁለት by ቪኦኤ የኢትዮጵያና ኤርትራን የድንበር ውዝግብ፣ እንዲሁም የመንግስት ድርጅቶችን ወደ ግል ይዞታ ለማዛወር የተያዘውን ሃሳብ ጨምሮ የኢትዮጵያ መንግስት የደረሰበትን ውሳኔ ተከትሎ የሕወሃት ማዕከላዊ ኮሚቴ ባለፈው ረቡዕ ያወጣው መግለጫ አሁንም በስፋት እያነጋገረ […]
ዜጎች ወደ ቅያቸው ሊመለሱ መሆኑ ተገቢ ነው- ግን ዘላቂ ዋስትና ያስፈልጋቸዋል #ግርማ_ካሳ

June 16, 2018 – Abebe Bersamo ልል መንግስት ቃል አቀባይ ኦሮምኛ በማይናገሩ ዜጎች ላይ የሚደርሰውን ግፍ ለመደባበስ ነበር የሞከሩት። እንደውም አይናቸውን በጨው አጥበው፣ ተፈናቃዮች በፍቃዳቸው ለቀው የሄዱ እንጂ ማንም እንዳላፈናቀላቸው ነበር የገለጹት። ከኦሮሞ ክልል በተፈናቀሉ ወገኖች ምክንያት፣ አቶ ለማ መገርሳ ከሁሉም አቅጣጫዎች ከፍተኛ ተቃዉሞ ደርሶባቸዋል።ጠንካራ ትችት ሲሰነዝሩ ከነበሩት ወገኖች መካከል አንዱ እኔው ነኝ። ባህር ዳር ሄደው በነበረበት […]
UN rights chief calls for international inquiry into Kashmir violations

Nimisha Jaiswal/IRIN Women walking past Indian security forces in Srinagar, summer capital of the Indian state of Jammu and Kashmir. 14 June 2018 Human Rights Decades of rights violations on both sides of the Line of Control in Kashmir have “claimed or ruined numerous lives” and should be the subject of a high-level international […]
ቋሚ ሲኖዶስ: ለሰዓሊተ ምሕረት ካቴድራል ጊዜያዊ አስተዳደር መደበ፤ማጣራቱ እንዲካሔድ ወሰነ፤ማኅበረ ምእመናኑን ጠርቶ አነጋገረ

ሐራ ዘተዋሕዶ June 15, 2018 በንቡረ እድ አባ ገ/ማርያም ገ/ሥላሴ የሚመራ ጊዜያዊ አስተዳደር ተመድቧል የኦዲት ሥራው ከቆመበት ጊዜ ጀምሮ ያለው የካቴድራሉ ሒሳብ ይመረመራል በሕዝብ የተባረሩት ሓላፊዎች ቀርበው እንዲያስመረምሩና እንዲመረመሩ አዘዘ “ሕዝቡን አስተባብረን ውሳኔውን ለማስፈጸም ዝግጁ ነን፤”/ማኅበረ ምእመናኑ/ የፌዴራል ጉዳዮችና የእንባ ጠባቂ፣ለጠቅ/ሚኒስትሩና ለፓርላማ አሳስበዋል፤ ††† ፓትርያርኩ፣“ቅሬታዎችን ለመቅረፍ አቅሙና ፍላጎቱ የላቸውም፤”ሲሉ ተቹ ለሃይማኖት እና መንግሥት ግንኙነት ድንጋጌ፣የሕግ […]
ሥርዓተ-አልበኝነትን ለማስወገድ እየሠሩ መሆናቸውን ለማ መገርሣ አስታወቁ

ሰኔ 15, 2018 ጃለኔ ገመዳ ሶራ ሃላኬ ለማ መገርሳ ኦሮምያ ውስጥ አልፎ አልፎ ይታያል ያሉትን የሥርዓተ-አልበኝነት ችግር ለማስወገድ ከሕዝብ ጋር ሆነው እንደሚሠሩ የክልሉ ርዕሰ-መስተዳድር አቶ ለማ መገርሣ አስታውቀዋል። በሌላ በኩል ደግሞ ኦሮምያና ሶማሌ ክልሎች በሚዋሰኑባቸው አካባቢዎች ላይ ሲነሱ በቆዩ ግጭቶች ምክንያት ኦሮምያ ውስጥ 159 ትምህርት ቤቶች መዘጋታቸውን የክልሉ የትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ቶላ በሪሶ ለቪኦኤ […]
ግጭትና መፈናቀልን ለመቅረፍ የሕግ የበላይነትን ማስከበር መፍትሔ ነው- ምሑራን

ሰኔ 16, 2018 ጽዮን ግርማ ግጭትና መፈናቀልን ለመቅረፍ የሕግ የበላይነትን ማስከበር መፍትሔ ነው- ምሑራን ግጭትና መፈናቀልን ለመቅረፍ የሕግ የበላይነትን ማስከበር ቀዳሚ መፍትሔው እንደሆነ ምሑራን ገልፁ። ዋሽንግተን ዲሲ — በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች የመፈናቀልና የግጭቶች ዜና እየተሰማ ነው። “የግጭትና የመፈናቀልን ችግር ለመፍታት ቀዳሚው ተግባር ሕገ መንግሥቱን ተግባራዊ ማድረግና የሕግ የበላይነትን ማስከበር ነው” የሚል አቋም ያላቸውን የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ […]
