የመቀለ ህዝብ አገር ሲሸጥ እንዴት ትተኛለህ (አስገደ ገብረስላሴ)

June 15, 2018 አስገደ ገብረስላሴ የመቀለ ህዝብ አገር ሲሸጥ እንዴት ትተኛለህ የህወሓት አማራር አገር ሽጦ ሲያበቃ እንደገና የህዝብ ቁጣ ፈርቶ መገላበጡ የተለመደው ባህሪውና ተፈጥረው መሆኑ አውቀህ  ሮማናት አደባባይ ከተት !! የተከበርከው አገር ወዳድ የመቀለና አከባቢ ህዝብ  አንተ በማታውቀው ባላመንክበት የሀገርህን ልኡላዊ መሬትህ የህወሓት ከዳተኛ መሪዎችህ ነን ተብየዎች አንደ ስጋ  ቅርጫ  ቆርሰው ሊሸጡ እየተስማሙብህ (ፈርደወበህ ) […]

ደቡብ አፍሪካና ኢትዮጵያ፦ አፓርታይድ ሲኖር ጭቆና ይፈፅማል፣ ሲወድቅ ግጭት ይቀሰቅሳል! (ስዩም ተሾመ)

June 15, 2018 ከአስር ወራት በፊት “አዎ…ኢትዮጲያ እርስ-በእርስ ግጭትና ዕልቂት እያመራች ነው” በሚል ርዕስ አንድ ፅሁፍ አውጥቼ ነበር። ይህ ፅሁፍ በተለያዩ የሀገሪቱ አከባቢዎች ቅጭትና አለመረጋጋት የተቀሰቀሰበትን ምክንያት አስመልክቶ ትንታኔ የሚሰጥ ነው። በተመሳሳይ ሰሞኑን በተለያዩ የሀገሪቱ አከባቢዎች ግጭትና ሁከት ተቀስቅሷል። በዚህም በዜጎች ሕይወትና ንብረት ላይ ጉዳት እየደረሰ ይገኛል። “ለዚህ መነሻ ምክንያቱ ምንድነው?” በሚል አንድ ፅሁፍ ለመፃፍ […]

ስለተኮሱት ወጣቶች እከራከራለሁ! (ጌታቸው ሺፈራው)

June 15, 2018 አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ቢቢሲ ላይ ቀርቦ “አንድም ጥይት አልተኮስንም” በማለቱ የሚፃፉ አስተያየቶችን ተመለከትኩ። “ብለናችሁ ነበር” የሚል ይበዛል። አንዳርጋቸው ፅጌ የአርበኞች ግንቦት 7 ፀኃፊ ነው። “ብለናችሁ ነበር፣ ግንቦት 7 አንድ ጥይት አልተኮሰም” ብለው የሚከራከሩትም የአርበኞች ግንቦት 7 ደጋፊ፣ አባል ወይም ቅርበት የነበራቸው ናቸው። እኔ ደግሞ ከድርጀቱ ጋር የሚያገናኘኝ ነገር የለም። “አባል ነህ” ተብዬ […]

በደቡብ ክልል ሁከትና ብጥብጥ ያስነሳው ህወሓት መሆኑን “Tigrayoline” አረጋገጠ –  (ስዮም ተሾመ)

Tigrayoline የሚባለው የህወሓቶች ድህረገፅ የካቲት 07/2010 ዓ.ም ላይ ኢትዮጱያ መንግስት የዜጎቹን ሰላምና ደህንነት ለማስከበር ለቀጣይ ሦስት አመታት የሚቆይ የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ ማወጅ እንዳለበት የሚል ፅሁፍ አውጥቶ ስመለከት በዕለቱ የለየለት እብደት መስሎኝ ነበር። ምክንያቱም ከየካቲት 05 – 7/2010 ዓ.ም ባሉት ቀናት ውስጥ እነ በቀለ ግርባ እና እስክንድር ነጋ የመሳሰሉት የፖለቲካ እስረኞች በመፈታታቸው ሕዝቡ አደባባይ ወጥቶ ደስታውን እየገለፀ […]

Haile Selassie, Ethiopia’s ‘Lion of Judah’

AFRICAN ROOTS Haile Selassie – Ethiopia’s ‘Lion of Judah’ His Imperial Highness Emperor Haile Selassie represented a dynastic line which stretched back centuries. He was an absolute ruler and yet a modernizer who introduced the very reforms which eventually proved his downfall. When did Haile Selassie live? Haile Selassie was born Tafari Makonnen on July 23, […]

Abu Dhabi fund allocates $3bn aid package to Ethiopia

  Abu Dhabi Fund for Development Abu Dhabi Fund for Development supports Ethiopian government with sustainable socio-economic development plans Mohammed Saif Al Suwaidi, director general of ADFD. Abu Dhabi Fund for Development (ADFD), the national entity for development aid, has allocated a AED11 billion ($3 billion) economic aid package to the Ethiopian government to support […]

In disputed Badme, Ethiopians reject peace with Eritrea

Friday, Jun 15th 2018  By AFP Selasse Gebremeskel, 80, says ‘Eritreans can start living here once my time runs out. But not before then’ If Ethiopia’s reformist prime minister Abiy Ahmed wants to end a decades-long conflict with neighbouring Eritrea, he will first have to go through the people of Badme. A dusty grid of bars, […]

Ethiopia pardons hundreds sentenced on ‘terrorism’ charges

More than 304 prisoners, including 289 convicted on ‘terrorism’ charges, to regain their freedom More than 1,000 prisoners have been pardoned since Abiy Ahmed took over as prime minister in April [File: Tiksa Negeri/Reuters] The government of Ethiopia has said it will release more than 304 prisoners, including 289 convicted on “terrorism” charges, according to state media. The […]

Mohammed bin Zayed and Ethiopia’s PM holds talks

The Crown Prince of Abu Dhabi travelled to Addis Ababa on Friday The National and Reuters June 15, 2018 HH Sheikh Mohammed bin Zayed Al Nahyan, Crown Prince of Abu Dhabi and Deputy Supreme Commander of the UAE Armed Forces stands for a photograph with HE Abiy Ahmed, Prime Minister of Ethiopia during a meeting held […]

British Exhibitions of Ethiopian Manuscripts Prompt Questions About Repatriation

ARTICLES Exhibitions at British cultural institutions have lately underscored the artistic output of Ethiopian scribes, and in the process, have also renewed questions around whether museums that have benefitted from acts of imperialism and colonialism should now return looted objects. Christ, the Virgin Mary, Michael, Gabriel and the Twelve Apostles appear before Saint Takla Haymanot […]