የዶክተር አብይ ዕዳ! (ጌታቸው ሽፈራው)

June 13, 2018 ~በዛሬው የትህነግ/ህወሓት መግለጫ እንደተመለከተው ትህነግ ብስጭት ላይ ነው። የኢህአዴግ ዋነኛው አካል ሆኖ የወሰነውን ውሳኔ ሽሮ መግለጫ ሰጥቷል! ~ይህ ብስጭት በዋነኝነት የሚወልደው ሌላ ነገር ይኖራል! በአሁኑ ወቅት ሀገር ላይ በርካታ ቀውስ ሊፈጥሩ የሚችሉ የትህነግ ሰዎች ስራ ፈትተዋል! #የደህንነት ሚኒስትር የነበረው ጌታቸው አሰፋ #የደሕንት መስርያ ቤቱ ምክትል የነበረው ወልደስላሴ #insa ዳይሬክተር የነበረው ጀኔራል ተክለ ብርሃን #የሜቴኩ ክንፈ ዳኘው […]
የህወሓት ማእከላዊ ኮሚቴ መግለጫ

June 13, 2018 https://youtu.be/I6okcHWFyp8 ሕወሓት ዛሬ ያወጣው መግለጫ እንደወረደ ይኸው:- I. መግብያ፡- የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ከሰኔ 3-5 ያካሄደዉን ኣስቸኳይ ሰብሰባ ኣጠናቋል። ህወሓት/ኢህወዴግ በ17 ዓመቱ የትጥቅ ትዓልም ሆነ ሩብ ክፍለ ዘመን ባለቆጠረው የልማት፣ የሰላምና የዴሞክራሲ ትግል ምዕራፎች ሁሉ ከሌሎች እህት ድርጅቶች ጋር በመሆን ባደረግነው ትግል በርካታ ድሎችን እየተጎናፀፈን እዚህ ላይ መድረስ ችለናል። […]
የህውሃት ያረጀ ጥርስ እየተሸራረፈና እየተነቀለ ቢሆንም ፈፅሞ ማኘክ የማይችልበት ደረጃ ላይ ገና አልደረሰም!!! (ቬሮኒካ መላኩ)

13/06/2018 ዶ/ር አቢይ አህመድ ወደ ስልጣን ሲመጣ አገሪቱ የመጨረሻው ፍንዳታ-ነጥብ- (The last Tipping point) እንደነበረች መዘንጋት የለብንም። ኢትዮጵያን 27 አመታት ሙሉ ሲያሰቃያት የኖረው በሽታ እንደ ጉንፋን ቀላል አይደለም። አገሪቱ በህውሃት አማጩ የፖለቲካ ካንሰር ፍዳዋን አይታለች። ዶ/ር አቢይ አህመድ የተባለ የፖለቲካ ዶክተር አገሪቱን ለማዳን የተቻለውን እየሞከረ ነው።፡ ኢትዮጵያን የያዛት የፖለቲካ በሽታ በህመም ማስታገሻ የሚድን አይደለም። በሽታውን ከስሩ […]
ባድመን ለኤርትራ የሸጡ ባንዳዎች መቀለ ተሰብስበዋል፤ ከእነዚህ ሀገር ሺያጮች ምን ትጠብቃላችሁ?!? (ስዩም ተሾመ)

13/06/2018 የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የአልጄርስ ስምምነትን ለመቀበል መወሰኑን አስመልክቶ የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ከትላንት ጀምሮ መቀለ ላይ ስብሰባ መቀመጡን ሰምተናል፡፡ “በስብሰባው ምን ዓይነት ውሳኔዎች ሊተላለፉ ይችላሉ?” የሚለውን ጥያቄ ለመመለስ ከመሞከራችን በፊት “ተሰብሳቢዎቹ #እነማን ናቸው?” ብለን መጠየቅ አለብን፡፡ በ1993 ዓ.ም ታህሳስ ላይ የተፈረመውን የአልጄርስ ስምምነት ተከትሎ ህወሓት ውስጥ በተነሳው ሽኩቻ “የኢትዮጲያን ጥቅምና ሉዓላዊነት ይጎዳል” በማለት ስምምነቱን […]
አደራህን እንዳይሞቱብን ?!? (አዳም መኮንን)

13/06/2018 ሳያቸው ያሳዝኑኛል፣ ውስጤን ይበሉታል፣ ውለታቸውን ውሀ በላው፣ ልፋታቸው ገደል ገባ፣ እሳትና ጭድ ሳይቀጣጠሉ ቀሩ፣ ስንት የደከሙበት ከሸፈ፣ የከፍታ ያሉት ዘመን ዳገቱን ካቅማቸው በላይ በአሸዋ ገንብተውት ተንዶ ቁልቁል አወረዳቸው፣በቃ ለፍተው ለፍተው የባለ ራዕዩንም የነሱንም ራዕና ህልም ሳያሳኩ ይሄው ጭንቅላታቸው በረንዳ ሆነ፤ ፀጉር ያለውም ከነማሰቢያቸው ጭምር ሸበተ አረጁ ጃጁ። በጣም ያሳዝኑኛል ቅማላቸውን ካራገፊ፣ በረባሶና ሰቨን ዶር […]
እውነቱ ይህ ነው! (ውብሸት ሙላት)

13/06/2018 ‹‹አቶ ለማ መገርሳ ዐምሐራዎችን ያፈናቀሉ የኦህዴድ አመራሮችን አባረሩ›› ብላችሁ ውሸት ስትቀባጥሩ የነበራችሁ ሰዎች ሁሉ … ልታፍሩ ይገባኋል! የፃፈችሁት/የተናገራችሁት ሁሉ ውሸት ነው፡፡ እኛም ‹‹ማስረጃ አቅርቡልን?›› ስንላችሁ … ፀጥ አላችሁ፡፡ ማስረጃ የላችሁማ! ከየት ታመጡታላችሁ?! .እንግዲያውስ እውነቱን እወቁት … የኦህዴድ የፖለቲካና አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ከፍያለው አያና ትናንት ምሽት ‹‹አቶ ለማ መገርሳ ሰዎችን ያፈናቀሉ አመራሮችን ከኃላፊነታቸው እንዳሰናበቱ […]
የክፉዎች ሴራ ይከሽፋል! (ታዬ ደንድዓ )

13/06/2018 ባለፈዉ ዓመት ኢሉ አባቦር ላይ በኦሮሞ እና በአማራ መሀከል ግጭት ተቀስቅሶ ነበር። ያ ግጭት ግብ ነበረዉ። ግቡ በሁለቱ ታላላቅ የኢትዮጵያ ብሔሮች መሀከል የነበረዉን ምናባዊ መጠራጠር ይበልጥ በማጠናከር በኢትዮጵያ ህዝብ ሰቆቃ እና ባርነት መበልፀግ ነዉ። ግን ህልም ሆኖ ቀርቷል። ግጭቱ ኦሮማራን ወልዶ የሴራኞችን ጉልበት እንዳልነበረ አድርጓል። ዛሬ የኢትዮጵያ ህዝብ ጥሩ ተስፋ ማየት እንደ ጀመረ ለማሳየት […]
አላሙዲና ኢሳያስ (አርአያ ተስፋ ማርያም)

13/06/2018 ጊዜው 1989 ዓ.ም ነው፤ የሻእቢያው መሪ ኢሳያስ አፈወርቂ በተደጋጋሚ ለአላሙዲ “አስመራ ለጉብኝት ና” እያሉ የጭቅጨቃ ያክል ሲወተውቱ ቆይተው በተጠቀሰው አመት ሼኹ አስመራ ይሄዳሉ። ..በማግስቱ አዲስ አበባ ሲመለሱ 5 የህወሀት ከፍተኛ የፖሊት ቢሮ አመራሮች ጋር ተገናኝተው ያወራሉ። አላሙዲ ሲናገሩ ” ከአንድ መሪ ጋር 3 ሰአት አውርቼ አላውቅም። በጣም ይጨንቃል! ኢሳያስ እየደጋገመ ‘ኢትዮጵያ በሙስና አያሰሩህም። እዚህ […]
የአማራ ብሔርተኝነት ትግል ከዚህ አስተሳሰብ ውጭ ከሆነ የአማራነት ጠላት እንጅ የአማራ አይደለም!!! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

13/06/2018 ማሳሰቢያ! በጠለቀ አስተውሎት ይነበብ!!! ወገኖቸ እንነጋገር! ሌላው ቢቀር እውነት ላለውና በአመክንዮ ለተደገፈ ልዕልና ላለው ሐሳብ ለመገዛት የሞራል (የቅስም) ግዴታ እንዳለበት የማያምንና የማይቀበል ሰው በደንብ ተገልጦ ያልታየ ችግር ስላለበት ለምንም አይበቃምና ሊገለል ሊወገድ እንደሚገባ እንግባባ!! አስቀድሜ አንድ ጥያቄ ላንሣላቹህና መልሳቹህን ለራሳቹህ እየመለሳቹህ ጽሑፉን አንብቡ፡፡ ከኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ውጭ ያለን እምነት ተከታይ አማራ የአማራ ትግል ሊያካትተው ይገባል ወይስ […]
ኤርትራ Hat-Trick ልትሰራ ነው ! ፊያሜታ እንደገና! (ይሻገር ይትባረክ)

June 13, 2018 1985፡ ኤርትራ Vs ኢትዮዽያ (የመለያየት ጨዋታ) ውጤት 1 ለ 0 ኤርትራውያን ወደባችንና ባህራችን ብቻ አንደላቆ ያኖረናል አሉ፡፡ በዚያ ላይ ዕድሜ ለጌታችን ጣሊያን ስልጡን ነን ብለውም አመኑ፡፡ስለዚህ ለቀቅ አድርጉን አሉን፡፡ ብለውም አልቀሩ 30 ዓመት የፈጀ ጦርነት ከወገኖቻቸው ጋር አካሂደው ነጻነት ወይም ባርነት ተብሎ በሚጠራ ሕዝበ ውሳኔ መለያየት ሞት ነው ሳይሆን መለያየት አንዲህ ነው በማለት ለመቶ […]
