TPLF/ EPRDF THE PAST AND THE FUTURE!

June 9, 2018 Date June 6, 2018 By Ermias Hailu From its humble beginning on “የካቲት 11, 1967”, the Tigrayan People Liberation Front (TPLF) has evolved as the undisputed and formidable driving force behind the renaissance of Ethiopia. The TPLF won many bloody wars against its various rivals and came to power in 1991 as […]

Ethiopia: Government must protect victims of escalating ethnic attacks

June 9, 2018 Amnesty International The Ethiopian government must intervene to protect thousands of ethnic Amharas who are on the verge of displacement due to violent attacks on their homes by ethnically-motivated youth groups in Oromia Regional State, Amnesty International said. Oromo youth groups this week surrounded Amhara homes, beating residents, and looting property in […]

ባድሜ እና ድምጻችን ክፍል ሁለት ጌታቸው ረዳ Ethiopian semay

የአልጄርስ ስምምነት በቀድሞ የኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስትር መለስ ዜናዊ እናየኤርትራው ፕረዜዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ፊርማ የፀደቀው ታህሳስ03/1993 ዓ.ም (እ.አ.አ. 12th December, 2000) መሆኑንከላይ ካለው የስምምነቱ ሰነድ መገንዘብ ይቻላል። ይሁን እንጂ፣የአልጄርስ ስምምነትን በኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ፀደቆበፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ የታወጀው ህዳር 29/1993 ዓ.ም (እ.አ.አ. 8th December, 2000) ነው። በመሆኑም የሰላም ስምምነቱአልጄርስ ላይ ከመፈረሙ አራት (4) ቀናት በፊት የኢፌዲሪ የህዝብተወካዮች ምክር ቤት አፅድቆት ተግባራዊ እንዲሆን ወስኗል። የሕገመንግስቱ አንቀፅ 55(4) ምክር ቤቱ “የህግ አስፈፃሚው አካልየሚዋዋላቸውን ዓለም-አቀፍ ስምምነቶች ያፀድቃል” የሚል ቢሆንምየአልጄርስ ስምምነት ከመፈረሙ በፊት በምክር ቤቱ ፀድቆ በፌዴራልነጋሪት ጋዜጣ ታውጇል። The two Eritreans conspiring against Ethiopia the third is the Arab enemy of Ethiopia congratulating the two Eritreans for hurting Ethiopia. ከላይ የሚታየው ፎቶግራፍ ያለ ምንም ተጠያቂነት የሕግ ፍራቻ ሳይኖራቸው የትግራይ ወያኔዎች ባድሜ እና ፀሮና ላይ ለጥይት የማገዱት ኢትዮጵያዊ የደም አምባ ያፈሰሰው ስቃዩ ከንቱ በመቅረቱ አቤቱታው ለፈጣሪ እያቀረበ […]

የቀደሙትን ፓርቲዎች ያደናቀፉ እንቅፋቶች!

June 9, 2018 (ጌታቸው ሺፈራው) የትህነግ/ኢህአዴግ ዘመን ፖለቲካው ግራ የሚያጋባ ነው። ሕጋዊ ስርዓቱ የተስተካከለ ስላልሆነ ብቻ አይደለም። ያለው ሕግም ማስመሰያ ነው። በመሆኑም የታቀደ የፖለቲካ ትግል እንዳይኖር እንቅፋት ይፈጥራል። በዚህም ይመስላል አብዛኛዎቹ የፖለቲካ ድርጅቶች ትግላቸው “ልማዳዊ” ነው! የሚገመት፣ የተለመደ! አብዛኛዎቹ ፓርቲዎች የወደቁባቸው ከእነዚህ ልማዳዊ ስልቶች ባለመውጣታቸው ይመስለኛል። እንደኔ እምነት ዛሬ የተመሰረተው የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ የኢትዮጵያ ፓርቲዎች […]

ጋምቤላና የዘውግ ፖለቲካ ተግዳሮት – ቴዎድሮስ ኀይለ ማርያም (ዶ/ር)

June 9, 2018 – ምንሊክ ሳልሳዊ ጋምቤላና የዘውግ ፖለቲካ ተግዳሮት *** ቴዎድሮስ ኀይለ ማርያም (ዶ/ር) (የታሪክና የብሔርተኝነት ጥናት ምሁር) *** በደቡባዊ ምዕራብ ኢትዮጵያ ተንጣልላ የምትገኘው አረንጓዴዋ በረሃ ጋምቤላ በውስጧ አምስት ዋና ዋና ተወላጅ ብሔረሰቦችና፣ ቀድሞ ደገኛ የሚባሉ ዛሬ ደግሞ በመጤነት የተመደቡ በርካታ ኢትዮጵያውያን ይኖሩባታል። ከአገሬው ብሔረሰቦች ዋነኞቹ አኙዋ፣ ኑዌርና መጀንግር ቢሆኑም፣ ባለፉት መቶ ዓመታት የጋምቤላ ውስጣዊ ፖለቲካ […]

ጠቅላይ ሚኒስትራችን ፋታ ነሱን (ዶ/ር ዘላለም እሸቴ)

  June 8, 2018 – Mereja.com   ዶ/ር ዘላለም እሸቴ ጠ/ሚ አብይ አህመድን ምን እንላቸዋለን? ከአሁን በፊት መሪዎቻችንን ለመግለፅ የተጠቀምንባቸውን ቃላት ሁሉ የሚያልፉ ሆኑብኝ። ጉደኛ የሚለውን ቃል የመረጥኩት፥ ያልተለመደና ያልታየ ነገርን ስለሚገልፅ ነው። በሌሎች ስንቀና የኛም ተራ ደርሶ ይሆንን? ደቡብ አፍሪካ ማንዴላ ነበራት፤ ሕንድ ማህተመ ጋንዲ ነበራት፤ አሜሪካ ጆርጅ ዋሽንግተን ነበራት። ኢትዮጵያ ዶ/ር አብይ ደረሰውላት ይሆን? ፋታ […]

በሃይማኖት ተቋማት ውስጥ: ሌብነትና የሌብነት ድር መንግሥት ርምጃ እንደሚወስድ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስጠነቀቁ

ሐራ ዘተዋሕዶ June 9, 2018 አንዱ በሌላው ጣልቃ እንደማይገባ በሕገ መንግሥቱ የሰፈረው ድንጋጌ ባላንስ ያስፈልገዋል፤ መባው እና ዘካው የሕዝብ ሀብት እስከኾነ ድረስ መንግሥት የመቆጣጠር ርምጃ ይወስዳል፤ ሃይማኖትም፣በሹመኞች አስተሳሰብ ላይ የሚፈጥረው ጫና ስላለ ግንኙነቱ ዜሮ አይደለም፤ የተሰገሰገባቸውን የሌብነት ድር በመበጣጠስ ለመንግሥትና ለሕዝብ ምሳሌ ሊኾኑ ይገባል፤ ††† ዘርፎ መክበርን የሚያወግዝ፣ሌብነትን የሚጠየፍ ባህል ሳናዳብር ሌባን ማጥፋት አንችልም፤ ሌብነትን፥ሙስና ማለት ማሽሞንሞን ነው፤የአገር […]

የቀድሞ የመጅሊስ ፕሬዝዳንት ዝምታውን ሰበሩ የደረሰውን በደል ተናገሩ

June 9, 2018 – Konjit Sitotaw የቀድሞ የመጅሊስ ፕሬዝዳንት ዝምታውን ሰበሩ የደረሰውን በደል ተናገሩ ============ © ግዮን መፅሔት ዛሬ (ሰኔ 2/2010 ቅፅ 1 ቁጥር9) የተዳፈነው የሙስሊሙ ሐቅ! ከቀድሞው መጅሊስ ፕሬዘዳንት ሸይኽ ኺያር ሙሐመድ አማን ጋር የተደረገ ቆይታ። በ2005 በተደረገ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ምርጫ የምርጫው ዘመን ሳያልቅ እና የጠቅላይ ምክርቤቱ ደንብ ሳይፈቅድ የጠቅላይ ምክር ቤቱ […]

Ethiopia: Move to End Border Stalemate Could Bring Change in Eritrea

9 JUNE 2018 Voice of America (Washington, DC)  Photo: Skilla1st/Wikimedia Map showing the disputed border between Ethiopia and Eritrea. By Salem Solomon In a surprise announcement, Ethiopia has promised to implement an international court’s decision resolving a border dispute with Eritrea. The move could end an 18-year stalemate and change Eritrea’s internal policies. Eritrea has long said the […]