የባድመ ምስጢር: ክፍል አንድ እና ክፍል ሁለት (ወንድወሰን ተክሉ)

June 9, 2018 ክፍል አንድ (በወንድወሰን ተክሉ) **መነሻ ጭብጥ- በእለተ ቅዳሜ ግንቦት 13ቀን 2002 ላይ በወቅቱ የውጭ ጉዳይ ምኒስትር የሆኑት አቶ ስዩም መስፍን “All disputed areas have been given to Ethiopia ” በማለት ለኢትዮጵያዊያን እና ለመላው ዓለም የባድመ ለኢትዮጵያ መፈረድን አሳወቁ፡፡ ሰውዬው ዘሄግ የሚገኘው ዓለም አቀፉ አስታራቂ ተቋም International Tribunal Commission ባድመ፣ዛለአንበሳ፣ኢሮብ፣አሊተና፣ባዳ እና አጠቃላይ አዋዛጋቢ […]

Ceding the Ethiopian Territories

June 9, 2018 By Suba Hais June 7, 2018 Peace between Eritrea and Ethiopia is a long overdue necessary matter. But that should not be based on The Hague’s arbitration court’s decision. There cannot be real peace between the two countries by ceding millennia old Afar and Tigray/Ethiopian territories.The negotiation of peace should be between […]

Ethiopia’s New Leader: So Far So Good, But Mountains Still to Climb

June 9, 2018 By Ann Fitz-Gerald Dr Abiye Ahmed is Ethiopia’s new head of the federal government. He has already approved a motion to lift the national state of emergency and released an Ethiopian-born British resident and passport holder. But might these positive developments be precursors to tensions that could be emerging across this ethnically […]

Algiers Agreement gave life to dead Colonial Agreements

June 9, 2018 By Mulugeta B. TeferiI really appreciate Dr Abiy’s recent bold step to rectify the mismanagement of his predecessors with regard to Eritrea. Given the counterpart across the border showed no interest to negotiate in the past fifteen plus years, playing on their ground is the only viable solution if we wanted to change […]

Landlocked Ethiopia May Establish Naval Base at Kenyan Port

June 9, 2018 By  Nizar Manek and  David Herbling   Bloomberg    Government may consider facility at port of Lamu near Somalia  Ethiopia, Kenya signed accord in May to develop land at site Ethiopia, landlocked since the secession of Eritrea a quarter century ago, may consider building a naval base in neighboring Kenya to strengthen its military capabilities, […]

Ethiopians protest against Eritrea peace offer

Berihu Lilay BBC Horn of Africa EBC The Erob ethnic group is based in Ethiopia’s Tigray region At least 6,000 residents of Irob district in Ethiopia’s northern Tigray region have been protesting against the government’s decision to implement the Algiers agreement, which hands over contested territories to Eritrea. Prime Minister Abiy Ahmed announced on Tuesday […]

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ጉድና ለምን በሃራጅ እንደሚሸጥ!

በሃራጅ ሊሸጥ ገዥ እየተፈለገለት ያለው የኢትዮጵያ የአየር መንገድ (ሚኪ አማራ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ጉድና ለምን በሃራጅ እንደሚሸጥ (ET is in deep trouble too) ————————— የኢትዮጵያ አየር መንገድ ምናልባትም በአለም ካሉት የኮርፖሬት ካምፓኒዎች ጥያቄ የጠየቁ ሰራተኞችን የሚቀጣበት የምድር እስርቤት ያለዉ ብቸኛዉ ካምፓኒ ሳያደርገዉ አይቀርም፡፡ በአየር መንገዱ አሰራር ላይ ጥያቄ ያነሳ ሰራተኛ በእቃ መጫኛ አንጋር አካባቢ ወደ […]

በኢሮብ ወረዳ የደውሃን ከተማ ሕዝብ የአልጀርሱን ሥምምነት ተቃወመ

June 8, 2018 መለስካቸው አምሃ (VOA) በኢሮብ ወረዳ የደውሃን ከተማ ሕዝብ የአልጀርሱን ሥምምነት ተግባራዊ ለማድረግ የተወሰነውን ውሳኔ፣ በአደባባይ ተቃወመ፡፡አዲስ አበባ — በኢሮብ ወረዳ የደውሃን ከተማ ሕዝብ የአልጀርሱን ሥምምነት ተግባራዊ ለማድረግ የተወሰነውን ውሳኔ፣ በአደባባይ ተቃወመ፡፡ በተቃውሞ ሰልፉ የወጣው የከተማዋ ሕዝብ፣ የውሳኔው ተግባራዊነት፣ ለኢሮብ ሕዝብ ሕልውና፣ አደጋን እንደሚጋርጥ ተናገረ፡፡ ውሳኔው ኢ-ፍትሃዊ ነው ያለው ሕዝብ፣ ፍትሕ አልባ ሰላም ሊኖር […]

“የትግራይ ህዝብን ለምን ትጠላለህ?”፤ “‘ተሳስተሃል’ እያለ ‘ትጠላለህ’ ጋር ምን ወሰደህ?” (ስዩም ተሾመ)

June 8, 2018 በተደጋጋሚ ለመግለፅ እንደሞከርኩት.፣ “በሀገራችን ለታየው የፖለቲካ ቀውስ ግንባር ቀደም ተጠያቂ ማን ነው?” መልሱ አጭርና ግልፅ ነው። እሱም፡- “ህወሓትና ህወሓት ነው” የችግሩ መሰረታዊ መንስዔ በህወሓት የፖለቲካ አቋምና አመለካከት ላይ የተመሰረተው መንግስታዊ ስርዓት ሲሆን ዓላማውም የህወሓትን የበላይነትና ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ነው። ነገር ግን፣ አንዳንድ የትግራይ ልሂቃን “ህወሓት” የሚለውን ከራሳቸው ወይም ከብዙሃኑ የትግራይ ሕዝብ ጋር አያይዘው […]