የ32ቱ የዓለም ዋንጫ ተሳታፊዎች ማሊያ

8 ጁን 2018 የ32ቱ የዓለም ዋንጫ ተሳታፊዎች ማሊያ ሰላሳ ሁለቱም የዚህ ዓመት የዓለም ዋንጫ ተሳታፊ ቡድኖች የሚለብሱትን ማሊያ ይፋ አድርገዋል። ሦስት ሚሊዮን ማሊያዎች በቅድሚያ ታዘው ተሽጦ ያለቀውን የናይጄሪያ ብሔራዊ ቡድን ማሊያን ጨምሮ የሁሉም ሃገራት ማሊያዎችን ከታች ይመልከቱ። ምድብ ሀ ሩሲያ SIMON HOFMANN ሳኡዲ አረቢያ SIMON HOFMANN ግብጽ SIMON HOFMANN ኡራጓይ SIMON HOFMANN ምድብ ለ ፖርቱጋል […]

ጉደኛው መሪያችን  (ዶ/ር ዘላለም እሸቴ)

08/06/2018 ዶ/ር አብይ አህመድን ምን እንላቸዋለን? ከአሁን በፊት መሪዎቻችንን ለመግለፅ የተጠቀምንባቸውን ቃላት ሁሉ የሚያልፉ ሆኑብኝ። ጉደኛ የሚለውን ቃል የመረጥኩት፥ ያልተለመደና ያልታየ ነገርን ስለሚገልፅ ነው። በሌሎች ስንቀና የኛም ተራ ደርሶ ይሆንን? ደቡብ አፍሪካ ማንዴላ ነበራት፤ ሕንድ ማህተመ ጋንዲ ነበራት፤ አሜሪካ ጆርጅ ዋሽንግተን ነበራት። ኢትዮጵያ ዶ/ር አብይ ደረሰውላት ይሆን? ፋታ እንስጣቸው እያልን ስናወራ፤ እርሳቸው በድርጊታቸው አንዱን ሳናጣጥም […]

ሰራዊታችሁን ከባድመ አስወጥታቹ በአስቸኳይ 100 ሚሊዮን ዶላር ካሳ ክፈሉን!!! (የኤርትራ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር)

08/06/2018 የኤርትራ መንግስት መግለጫ የኣልጀርስ ስምምነት መቀበላቹ ደስ ብሎናል ኣሁን የኢትዪጲያ ሰራዊት ብኣስቸኳይ ከመሬታችን ይውጣ ባድመ ጨምሮ ከ ባድመ ቀጥሎ ማድረግ ሚገባው …. 1-ኢትዮጲያ 20 ዓመት ኣከባቢ ያተራመሰችው ያባከነችው ድንበር ኣካባቢ በሙሉ የተቃጠለ ግዜ ባይመለስ ካሳ 100 ሚልዮን ዶላር ኣካባቢ መክፈል ግድ ነው። 2-በጦርነት ግዜ ከኢትዮጲያ ተፈናቅሎ የተባረሩ ዜጎቻችን ካሳ መክፈል ግድ ነው። 3-የወደብ ኣሰብ በተመለከተ […]

ጠላፊው ተጠልፏል!!! ደህንነቱስ ተጠሪነቱ ለማን ይሆን? (ደረጄ ደስታ)

08/06/2018 የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ (ኢመደኤ) ወይም  በእንግሊዝኛው ኢንሳ እየተባለ አጥሮ እሚጠራው ይህ የጠለፋ ተቋም ሥራው ቴክኖሎጂን ተጠቅሞ አገርና የአገር ጠርና ጸር የሆኑትን መሰለል ነው፡፡ ስልኩንም ኢሜሉንም እንደሳተላይት ያሉት የመገናኛ ብዙሃንንም ሆነ  ያሉትን የመረጃ ልውውጦች በሙሉ እየቀዳ እሚያቀብል ቁልፍ ተቋም ነው፡፡ በሰው ለሰው ክትትል ላይ ያተኮረው የደህንነት ተቋም እርምጃ እሚወስደው ወይም እሚያስወስደው ከዚህ ተቋም እሚያገኘውን […]

አቢይ አህመድ የበፊቱን የአፈና መዋቅር በአንፃራዊ ሁኔታ  በማፈራረስ ሁለት እግሩን ተክሏል!!!  (ቬሮኒካ መላኩ)

08/06/2018 የአቢይ አህመድ ረጃጅም የፖለቲካ ጥፍሮች መንግለው የጣሉትን ጌታቸው አሰፋን ለመጀመሪያ ጊዜ ስለስብእናው ለኢትዮጵያ ህዝብ ያሳወቀን የዊክሊክሱ ዊሊያም አሳንጄ ለአለም የበተነው የ CIA  ምስጢራዊ ዶኪመንት ነው። አንድ ወቅት ሊክ ያደረገው  የዊክሊክስ ኬብል እንደነገረን ጌታቸው አሰፋ ከቀድሞው በኢትዮጵያ የአሜሪካ  አምባሳደር ዶናልድ ያማሞቶ   ጋር  3 ጊዜ  ተገናኝቷል። በዚህ የ3 ጊዜ ውይይት ወቅት ዶናልድ ያማሞቶ ግርድፍ ፀባይ ስላለው […]

ሰሞኑን በቤተ – መንግስት (መረጃ ) – ሀብታሙ አያሌው

08/06/2018 የኢኮኖሚ ሳቦታጅ እየተፈፀመብኝ ነው የሚለው የዶክተር አብይ ንግግር እረፍት ስለነሳኝ የነገሩን ዱካ በመከተል የመረጃ ምንጮቼን ሁሉ በሚገባ አሰስኩ በመጨረሻም የችግሩ ስር የተቀበረበት የደህንነት መስሪያ ቤቱ ቢሮ ደረስኩ።  ዋና ዳይሬክተሩ ጌታቸው አሰፋ የሳቦታጁም ሊቀመንበር ሆኖ ጠቅላዩን ሰንጎ ይዟቸዋል።  እጅግ እልህ አስጨራሽ ውዝግብ ተካሂዶም አሻፈረኝ ስላለ ለጊዜው በጀነራል ሳሞራ የኑስ ድጋፍ ከቢሮው ገለል ተደርጎ ሽምግልናው ቀጥሏል።  […]

ወታደራዊ ጉዳዮች… (በተመስገን ደሳለኝ)

June 8, 2018 – Konjit Sitotaw 1 ኃይለማርያም ደሳለኝ ሥልጣን ከመልቀቁ ጥቂት ቅናት ቀደም-ብሎ አራት የሙሉ ጄነራልነት ማዕረግ እንደ ፀበል ከመረጨቱም በዘለለ፣ በሀገሪቱ ወታደራዊ ታሪክ የማይታወቅ ሶስት የምክትል ኤታ-ማዦርነት ሹመት ተሠጥቶ እንደነበር አይዘነጋም። ዛሬ ደግሞ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ይህንን መዋቅር ሳይገለው ቀብሮታል (ድምፅ ሳያሰማ አፍርሶታል)። በዚህ መሰረትም አንደኛው ምክትል ሳዕረ መኮንን “ጡረታ” ተብሎ ፎጣ የተወረወረለትን ሳሞራ […]

Ethiopia PM to be honored as an ‘African hero’ in Uganda

Daniel Mumbere | africanews (06-06-2018) Ethiopia’s prime minister, Abiy Ahmed is set to receive the highest distinction accorded to a head of state by the government of Uganda, as the latter celebrates National Heroes’ Day. Abiy will pay an official visit to Uganda over the weekend, where he will attend the event celebrated since 1989 in recognition […]

“የሚያዋስነን መረብ ወንዝ ነው፣ ከመረብ ምላሽ የኛ ቦታ ነው” የባድመ አስተዳዳሪ

MARCO LONGARI ወደ መቶ ሺ የሚጠጉ ሰዎች ያለቁበት የኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ቁርሾን ይሽራል ተብሎ የተገመተው የአልጀርስ ስምምነት የነገሮችን ውል አጥፍቶ ለባሰ መቆራቆዝ ሰበብ ሆኖ ቆይቷል። በአልጀርስ ስምምነት አተገባበር ዙሪያ ያልተስማሙትን የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት ይቀይራል የተባለለት ውሳኔ ግን ከሰሞኑ ተሰምቷል። የገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የአልጀርሱን ስምምነት እና የድንበር ኮሚሽኑን ውሳኔ ሙሉ በሙሉ ተቀብሎ ተግባራዊ […]

በሁለት ኤርትራዊያን ላይ ማዕቀብ ተጣለ

AFPአጭር የምስል መግለጫባለፈው ዓመት ብቻ 3100 ከምሥራቅ አፍሪካ የተነሱ ዜጎች ሜዲትራኒያንን ለማቋረጥ ሲሉ ውሃ በልቷቸዋል የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት በሁለት እጅግ ሞገደኛ ሲል በጠራቸው የስደተኛ አስተላላፊ ኤርትራዊያን ላይ ማዕቀብ ጣለ። ግለሰቦቹ በሺህ ለሚቆጠሩ ስደተኞች እንግልትና ሞት ምክንያት ናቸው ብሏል። የጸጥታው ምክር ቤት በግለሰቦች ደረጃ እንዲህ ያለ ውሳኔ ሲያስተላልፍ ይህ የመጀመርያው ነው ተብሏል። ስደተኛ […]