የቅዱስ ሲኖዶስ ልዕልና እና መዋቅር ሕዝባዊ ሲኾን…

June 6, 2018 “ሕዝባዊ ሲኖዶስ” ስንል፣ በዘመናችን ሲኖዶስ መዋቅራዊ ደረጃና በአባላቱ ተዋፅኦ ላይ የተከሠተውን ክፍተት በማሳየት፣“ጥንታዊውና መደበኛው ይመለስልን፤ ይተግበርልን” ማለትን የሚያስገነዝብ ነው፤ በመዋቅራዊ መሠረቱ ኹለት ወገን ነው፤ አንዱ ክህነታዊ ቅዱስ ሲኖዶስ(Holy Sacramental Synod) ሲኾን ሌላኛው ደግሞ፣ አስተዳደራዊ ቅዱስ ሲኖዶስ(Holy Governing Synod) ነው፤ “ሕዝባዊ ሲኖዶስ”፣ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ስትገለገልበት የነበረና በእጨጌው የሚመራ ጥንታዊና መደበኛ የሲኖዶስ ቅርፅና […]
ማንም ድርጅት በሉዓላዊነታችን ላይ መደራደር አይችልም የሀገሩን ባለቤት 100 ሚሊዮን የኢትዮ}ያ ህዝብ እንጂ ስብሓት ነጋና በረከት ስምዖን አይደሉም

June 6, 2018 ከበላይ ገሰሰ በኢትዮ}ያ የፓለቲካ ቀውሱን ደረጃ በደረጃ ለመፍታት የሚደረገውን እንቅስቃሴ ገና መልክ ሳይዝ ፣ ሁነኛ የሆነ ማዕከላዊ መንግስት ገና ሳይጠናከርና በሁለት እግሩ ሳይቆም ፣ ሁሉንም የለውጥ ባለድርሻዎች ሊያሳትፍ የሚችል ፓሊሲና ሕግ ገና ሳይወጣ ፣ ባጠቃላይ ሀገራችን ምስቅልቅልና ድፍርስ ሁኔታ ላይ እያለች ድንገት አሁን በቀውጢ ጊዜ የኢትዮ ኤርትራን የዳር ድንበር ጉዳይ እንደ አንገብጋቢ […]
አቶ በቀለ እውነት እልዎታለሁ ኢትዮጵያ አትፈርስም ! (በመስከረም አበራ)

June 6, 2018 በሃገራችን የዘውግ ፖለቲከኞች ልማድ የፖለቲከኞቻቸው ቁርጠኝት ጥግ የሚለካው ያለምንም ማገናዘብ ኢትዮጵያ መፈራረስ እንዳለባት በአደባባይ በመናገር ይመስላል፡፡ ታዋቂው የኢትዮጵያ የሁልጊዜም ጠላት፣የጎሳ ፖለቲካ ቄሰ-ገበዝ ስብሃት ነጋ የእሱ ሰፈር ሰዎች ዘረፋ “ለምን?” በተባለ ቁጥር ኢትዮጵያ መፈራረስ እንዳለባት ይዘባርቅ ነበር፡፡ ስለ ሃገር መፍረስ ማውራት በህግ ሳይቀር የሚያስጠይቅ ጉዳይ ቢሆንም የጎጥ ፖለቲከኞች ተጠራርተው የከተቡት ህገ-መንግስት ሃገር የማፍረስን […]
ዶ/ር አብይ ወደ ስልጣን መምጣታቸውን ተከትሎ የኢኮኖሚ አሻጥር እየተፈፀመ እንደሚገኝ ተናገሩ

June 6, 2018 ዶ/ር አብይ ወደ ስልጣን መምጣታቸውን ተከትሎ የኢኮኖሚ አሻጥር እየተፈፀመ እንደሚገኝ ተናገሩ https://youtu.be/hasg5ta0GRk
የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ማለት የህወሃት የበላይነት ማለት ነው

June 6, 2018 ከብርሃኑ ጉተማ ባልቻ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ በኢትዮጵያ ሕዝብ ያልተቋረጠ ትግልና በኢህአዴግ ምክር ቤት ውስጥ የኦህዴድንና የብአዴንን ሙሉ ድጋፍና ከደኢህዴንም የተወሰነ ድጋፍ በማግኘት ጠ/ሚ ለመሆን ችለዋል። የሊቀመንበርነቱ ምርጫ በኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ቢሆን ኖሮ አብይ ጠ/ሚ ለመሆን አይችሉም ነበር። ምክንያቱም የህወሃት የበላይነት በኢህአዴግ ምክር ቤት ውስጥ እየተወገደ ቢሆንም በተቃራኒው ግን የህወሃት የበላይነት በኢህአዴግ […]
ለክቡር ዶክተር አብይ አህመድ የአትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር (አበራ የማነ አብ)

June 6, 2018 አዲስ አበባ ክቡር ሆይ ትላንት፣ ግንቦት 28 ቀን 2010 አም የኢህአዴግ ስራ ስፈጻሚ ኮሜቴ በቁልፍ የአኮኖሚ ተግባር የተሰማሩና እስካሁን በመንግስት ቁጥጥር ስር ያሉ አገልግሎት ሰጪና አምራች ድርጅቶች በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ ለግል ባለሀብቶች እንዲሸጡ መወሰኑን ተረድቻለሁ፡፡ በተለይም የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የባቡር አገልግሎት ለሽያጭ እንዲቀርቡ መወሰኑ ከፍተኛ ሀዘንና ድንጋጤ ፈጥሮብኛል፡፡ ክቡር ጠቅላይ […]
Why the Rush to Privatize Ethiopia’s Strategic Assets Now

June 6, 2018 Aklog Birara (DR.) Aklog Birara (Dr.) Ethiopia’s flawed model of state and party led and dominated development began immediately after the TPLF dominated ethnic coalition, the EPRDF, took power in 1991. Since then, party, government and state merged and operated seamlessly as the omnipresent and omnipotent one dominating all social, economic, political and […]
የኢሕአዴግ ውሳኔዎችና የሕዝብ አስተያየት

የአልጀርሱን ስምምነት ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ለመተግበር ፣ እንዲሁም፣ የሀገሪቱን ግዙፍ የልማት ድርጅቶች በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ ለግሉ ዘርፍ ክፍት ለማድረግ የኢሕአዴግ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ትናንት ያሳለፋቸው ውሳኔዎች ሕዝቡን በሰፊው እያነጋገሩ ይገኛሉ። «ብሔራዊ ዕርቅ እና የሽግግር መንግሥት ምስረታ መቅደም ነበረበት።» የተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች እና የተለያዩ የህብረተሰቡ ክፍሎች የገዢው ፓርቲ፣ ኢሕአዴግ የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ እነዚህን አካራካሪ ያሏቸው ውሳኔዎች […]
የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን ድርሻ መሸጥ ያዋጣ ይሆን?

የኢሕአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መንግሥት በብቸኝነት የተቆጣጠራቸው የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን ድርሻ “ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል” ለመሸጥ አቅዷል። ውሳኔው የኢትዮጵያ መንግሥት ከዚህ ቀደም ከሚከተለው አቋም የተለየ ነው። የምጣኔ ሐብት ባለሙያዎች ግን ውሳኔው ውድድር የሌላቸው ጥቂት ሐብታሞችን የሚፈጥር እርምጃ ሲሉ ይተቻሉ። ድርሻዎቻቸው ለገበያ ከቀረቡ መካከል አየር መንገድ እና ቴሌኮም ይገኛሉ በኢሕአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ውሳኔ ትውልድ እየተቀባበለ […]
የኢትዮ ኤርትራ የድንበር ጉዳይ

ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር ለሁለት አስርት ዓመታት ገደማ አፋጥጧት የቆየውን የድንበር ውዝግብ ጉዳይ እልባት ልታደርግለት መዘጋጀቷን የሚያመለክት ውሳኔዋን አሰምታለች። ኢትዮጵያ የድንበር ኮሚሽኑ የወሰነውን ተቀብላ ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ ለማድረግ መወሰኗን አሳውቃለች። የፖለቲካ ተንታኞች ውሳኔው የአቋም ለውጥ ያመላከተ ነው ብለውታል። የኢትዮጵያ ውሳኔ አቋም ለውጥ ሊባል ይችላል፤ በ1989ዓ,ም ሁለቱ ሃገራት በድንበር ውዝግብ ሰበብ የገቡበት ይፋዊ ጦርነት ለአራት ዓመታት ቆይቶ […]
