‹‹የተናገርኩት ከአውድ ውጪ ተወስዶብኛል !›› አቶ በቀለ ገርባ

BBC News አማርኛ ለመቃኘት በቅርቡ ከእስር የተፈቱት የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ም/ሊቀመንበር አቶ በቀለ ገርባ ፤ ከሰሞኑ ከኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ ጋር ያደረጉት ቃለ- ምልልስ እሰጥ አገባ ቀስቅሷል፡፡ በኦሮምኛ ከተደረገው ቃለ-ምልልስ የተወሰደ ነው ያሉትን ንግግር ወደ አማርኛ በመመለስ የተከራከሩ ወገኖች አቶ በቀለ እሳቸው ከወከሉት ህዝብ ውጪ ያለውን አካል ‹‹ባዕዳን›› በማለት ጠርተዋል፣ ‹መቀመጫቸውን በውጭ ሀገራት ያደረጉ የፖለቲካ ቡድን […]
ዩኒቨርሲቲ ብሎ ለመጥራት የሚያስቸግሩ “ዩኒቨርሲቲዎች”

BBC News አማርኛ ለመቃኘት 4 ጁን 2018 FEDERAL MINISTRY OF EDUCATION በአሁኑ ወቅት በአገር አቀፍ ደራጃ ቁጥራቸው ከሃምሳ በላይ የሚሆኑ ዩኒቨርሲቲዎች እንዳሉ መረጃዎች ይጠቁማሉ። ከእነዚህ መካካል አስራ አንዱ በዚህ ዓመት ሥራ የጀመሩ አራተኛ ትውልድ የአገሪቱ ዩኒቨርሲቲዎች ናቸው። ከዚህ ቀደም በነበሩት ዙሮች በተገነቡት ዩኒቨርሲቲዎችም የመሰረተ ልማት ችግር ቢኖርም፤ በአዲሶቹ ላይ ግን ይበረታል። ግንባታቸው እንኳን ሳይጠናቀቅ፣ አጥር […]
ሰሞኑን አወዛጋቢ ንግግር ያደረጉት አቶ በቀለ ገርባ ለቢቢሲ የአማረኛው ክፍል ማስተባበያ ሰጡ

June 4, 2018 BBC Amharic ሰሞኑን አወዛጋቢ ንግግር ያደረጉት አቶ በቀለ ገርባ ለቢቢሲ የአማረኛው ክፍል ማስተባበያ ሰጡ https://youtu.be/zWTq6zBfpV8
Increasing accounts of displacement, violence against ethnic Amharas and why solving it should be a priority

June 4, 2018 Members of ethnic Amharas displaced in Oct. 2017 from Kemashe zone of the Benshangul Gumuz regional state and are sheltered in Bahir Dar Hewan Alemayehu & Brook Abegaz, For Addis Standard Addis Abeba, June 04/2018 – Lately, it seems every new day in Ethiopia’s soil brings with it a wave of developing […]
Caffeine high? Climate-hit Ethiopia shifts coffee uphill

Elias Gebreselassie HAMBELA, Ethiopia (Thomson Reuters Foundation) – Few countries take coffee as seriously as Ethiopia – and that’s not only because it prides itself as being the source of the prized Arabica bean. But rising temperatures and worsening drought linked to climate change are now hitting production – and fixing that may require moving […]
“የራያ ህዝብ የአማራ ማንነት ይከበር” ሲሉ የአላማጣና አካባቢው ተወላጆች ጠየቀ

“የራያ ህዝብ የአማራ ማንነት ይከበር” ሲሉ የአላማጣና አካባቢው ተወላጆች ጠየቀ (ኢሳት ዜና ግንቦት 27 ቀን 2010 ዓ/ም) ሰሞኑን በራያ ወረዳ አላማጣ ከተማ በመገኘት የአካባቢውን ህዝብ ያነጋገሩት የራያ ተወላጁ የህወሃት ስራ አስፈጻሚ አባል አቶ ጌታቸው ረዳ ፣ ከተስብሳቢዎች ጠንካራ ጥያቄዎች እና ተቃውሞ ያጋጠማቸው መሆኑን ተከትሎ፣ ስብሰባውን ያለውጤት በትነው ወደ አዲስ አበባ ተመልሰዋል። ከ400 በላይ ወጣቶች በተገኙበት […]
109 የሰራዊቱ ኃላፊነት ከትግራይም ወርዶ በመንደር በተሰባሰቡ የአድዋ ሰዎች ቁጥጥር ስር ነው!

June 4, 2018 ኢትዮጵያ የመከላከያ ሰራዊት የላትም፣ ሰራዊቱ ከትግራይም ወርዶ በመንደር በተሰባሰቡ የአድዋ ሰዎች ቁጥጥር ስር ነው! ከስር ያለውን ዋና ዋና 109 የሰራዊቱ ኃላፊነት ተመልከቱ! ========================== 1. የመከላከያ ኢታማጆር ሹም ፕ/ር ሜ/ጀ ሳሞራ የኑስ […]
ክቡር ዶር አብይ አህመድ የኢትዮጵያ መንግስት ጠቅላይ ሚኒስትር

June 4, 2018 06/04/2018 ስለ ኢዴህ/EDU አባላት በሱዳን መንግስት ታፍኖ መጥፋት አቤቱታ ክቡር ዶር አብይ አህመድ የኢትዮጵያ መንግስት ጠቅላይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ጉዳዩ፡- ስለ ኢትዮጵያ ዴሞክራቲክ ህብረት (ኢዴህ/EDU) አባላት በሱዳን መንግስት ታፍኖ መጥፋትን ይመለከታል፡፡ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር፡- እንደሚታወቀው ሁሉ አገራችን ከ27 አመት በፊት የደርግን ኢስበአዊ አስተዳደር ገርስሶ በምትኩ በህዝብ ነጻ ምርጫ የሚቑቑም ህገመንግስትን መሰረት ያደረገ […]
አቶ በቀለን ለቀቅ – ዳውላውን ትተን አህያው ላይ እናተኩር (መላኩ ከአትላንታ)

June 4, 2018 አቶ በቀለ ለህዝቤ ለሃገሬ ብለው ያመኑበትን እውነት በአደባባይ ተናግረው ከፍተኛ ዋጋ የከፈሉ በዘመናችን ሃገራችን ኢትዮጲያ ካፈራቻቸው ጀግኖቻችን አንዱ ናቸው። ሰሞኑን በተለያዩ ሚዲያዎች የምንሰማው ግን በጣም የሚያሳዝን ነው። አሳዛኙ ነገር እሳቸው የተባለውን ነገር ተናገሩ ወይም አልተናገሩም ሳይሆን ፤ ያንን ምንም ለህዝብ የማይጠቅም ሃሳብ ማጦዛችንና ማራገባችን ነው።ሃሳቦችን አንድም በቀና መልኩ መረዳት፤ ሁለትም ያከበርናቸውን ብዙ […]
የአማራዉ ብሔርተኝነት የኢትዮጵያዊነት ጥማት ነው

June 4, 2018 ‹‹በሃገሪቱ የተፈጠሩ የእኩል ተጠቃሚነት እና የመልካም አስተደደር እጥረት ፅንፍ ያለው የከረረ ብሄረተኝነት ስስት ውስጥ አስገብቷል ›› በባህርዳር ከተማ ከ400 በላይ ወጣቶች የተሳተፉበት ምክንያታዊ የወጣቶች የክርክር መድረክ ላይ ወጣቶች ያነሱት ሃሳብ ነው ። ባሕርዳር፡ግንቦት 26/2010 ዓ/ም (አብመድ)ወጣቶቹ ባነሱት ሃሳብ አማራው በሃገሪቱ የፓለቲካ ተሳትፎ ተፅዕኖ ፈጣሪነቱ አናሳ ነው ።በትምህርቱ መስክ የሚገኙ ምሁራን በዩኒቨርሲቲዎቻቸው የሚያሳዩት […]
