በቀለ ገርባ አልተሣሣቱም! (ሐይሉ አባይ ተገኝ)

June 4, 2018 ህወሃት የሚፈልገው “የጎሣ ፌደራሊዝም” ስርዐቱንና “የአቢዮታዊ ዴሞክራሲ” ርዕዮቱን የሚሸከምለት የጋማ ከብት እንጂ ይህን ርዕዮቱን የሚቀርፅለት ኦነጋዊ መሃንዲስ አይደለም:: በቀለ ገርባ በማወቅም ይሁን ባለማወቅ አልተሣሣቱም:: በማር የተለወሠውን ድብቁን አጀንዳ ይፋ ነው ያደረጉት:: ዋሺንግተንም “የኢትዮጵያ ባንዲራ አያጅበኝም” ነው ያሉት:: ፀረ-ኢትዮጵያነታቸውን ነው ያሣወቁት:: የማይገባቸውን ክብር ሰተንና እስር ቤት ውስጥ ስላሥካኩ የዴሞክራሲ፣ የነፃነትና የሕግ የበላይነት እንቁላል […]
ኢትዮጵያ ሲሉ ኢትዮጵያ ስንል (አገሬ አዲስ)

June 4, 2018 ግንቦት 27ቀን 2010ዓም(04-06-2018) ስለ ኢትዮጵያ አገራዊ አመሠራረት ሁለት ተጻራሪ ሃይሎች፣አገር ወዳዶችና ጎሰኞች የሚሰጡት አስተያዬት እንደ አቋማቸው የተለያዬ ነው። በኢትዮጵያዊ አገር ወዳዶች በኩል ታሪክን መነሻ በማድረግ የሚቀርበው አመለካከት፣- ኢትዮጵያ የሰው ዘር መነሻ፣ ከብዙ አገራት በፊት ስርዓት ገንብታ የኖረች፣ የብዙ ዘመናት ታሪክ ያላት፣ከቀይ ባሕር ማዶና መለስ የተንሰራፋ ሰፊ ድንበር የነበራት፣ለሌሎች አገራት ስልጣኔና ምስረታ ምሳሌና […]
The Role of Ethiopian Public Intellectuals: Dr Birhanemeskel Abebe Segni – Pt 1

June 4, 2018 The Role of Ethiopian Public Intellectuals: Dr Birhanemeskel Abebe Segni – Pt 1 https://youtu.be/SD6fW95R2MU
ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የሰጠን ተስፋና ጥርስ አልባው አንቀጽ 39 | ጌታቸው ኃይሌ

June 4, 2018 ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ከታየ ጀምሮ ሰፊ ትችት ስለተካሄደ፥ ያልተባለ፥ ለኔ የተረፈ ነገር የለም። “ለመሆኑ ከየትኛው የሐሳብ ወገን ነህ?” እንደተባልኩ ተረድቼ፥ ውገናየን ትንሽ ለየት ባለ መንገድ ልመልስ እሞክራለሁ። ቀጥሎ ሃያ ሰባት ዓመት ሙሉ ያወዛገበን የኢሕአዴግ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 39አቅም ኖሮት ሳይሆን በጥላው ብቻ እንደሆነም አሳያለሁ። ጥላ ስለማልፈራ፥ አንቀጽ 39ን መፍራት አቁሜያለሁ። ለዚች አጭር […]
የአቶ በቀለ ገርባ ጥፋታቸው ምንድን ነው? (ኢ/ር ይልቃል ጌትነት)

04/06/2018 የሰሞኑን ጨምሮ አቶ በቀለ ይህንን ተናገሩ እየተባለ ነቃፊዎቻቸው (ልብ በሉ ደጋፊዎቻቸው አላልኩም) የስድብ ናዳ ያወርዱባቸዋል። በእኔ እምነት ይህ ትክክል አይመስለኝም።እሳቸው ላመኑበትና ብዙ መስዋዕትነት ለከፈሉለት አላማ ሳይሸማቀቁ በድፍረት ተናግረዋል። በተናገሯቸው ነገሮችም ከደጋፊዎቻቸው አድናቆትና አክብሮት እንጅ የጎላ ትችት ሲቀርብባቸው አላየሁም። የነቃፊዎቻቸው መበሳጨት ምክንያቱ አልገባኝም። በእኔ እምነት በቀለ ገርባ የሚታገሉት ለደጋፊዎቻቸውና ለአላማቸው እንጅ ለነቃፊዎቻቸውና ለተችዎቻቸው አይደለም። በነቃፊዎቻቸው […]
ብአዴን የወልቃይት እና የራያን ጉዳይ የሚያቀነቅኑትን ማስቆም ካልቻለ ፕላን ቢን እንጠቀማለን!!! – ዶ/ር ደብረ ጽዮን

04/06/2018 የሰሜኑ ቋያ በወቅታዊ የአገራችን ጉዳይ ዙሪያ ከዶክተር ደፂ ጋር ቃለ መጠይቅ ተደርጎ ነበር ቃለ መጠይቁ […]
በማንነታቸው ከሰራዊቱ የተባረሩ አማራ ጀኔራሎች (በላይ ማናዬ)

04/06/2018 በአስር አመት ውስጥ ከ13 በላይ ጀኔራሎች፣ ከ45 በላይ ኮረኔሎች፣ ከ250 በላይ ሻለቆች ከ21 ሺህ በላይ ከመስመራዊ መኮንን እስከ ተራ ወታደር ብሔራቸው አማራ ስለሆኑ ተባርረዋል። ከዛ በፊት 20 ሺህ ወታደሮች ተባርረዋል። በአጠቃላይ ከ41 ሺህ በላይ የአማራ ተወላጆች ከሰራዊቱ ተባረዋል። 1) ብ/ ጀኔራል ተፈራ ማሞ በተለያዩ የውጊያ ቦታዎች ላይ ሰራዊቱን መርቶ ተዋግቷል፣ ሰራዊቱ በከፍተኛ ሁኔታ በመሪነት […]
“በእኛ መስዕዋትነት ሌሎች ተጠቃሚ ሆነዋል” ማለታቸው ከቅንነት ይልቅ ምቀኝነት የሚታይበት ነው!!! (ስዩም ተሾመ)

04/06/2018 አቦ #በቀለ_ገረባ “እኛ በከፈልነው መስዕዋት ሌሎች ተጠቃሚ ሆነዋል” በማለት በኦሮምኛ የተናገሩትን #የአማርኛ ትርጉም ያድምጡ! እርግጥ ነው፣ ከዚህ ጨቋኝ ስርዓት ነፃ ለመውጣት የኦሮሞ ህዝብ ሆነ ራሳቸው አቦ በቀለ ከፍተኛ ዋጋ ከፍለዋል፡፡ ስለዚህ “በዚህ ምክንያት የታሰሩ ሰዎች መፈታት አለባቸው” የሚለው ትክክል ነው፡፡ ይሁን እንጂ፣ አንደኛ፦ ይህን ስርዓት ለማስወገድ ከጋምቤላ እስከ ጎንደር ህዝብ ከፍተኛ መስዕዋት ከፍለዋል፡፡ ሁለተኛ፦ […]
ዶ/ር አብይ ከባድ ማስጠንቀቂያ ደረሳቸው!!! (ልጅ አቤል)

04/06/2018 – ከጊዜው ጋር ያልዘመኑ ወንዝ ማያሻግሩ ትዛዞች – ከወደ መቀሌ ሰሞኑን የተሰማው ወሬ ሁሉን ኢትዮጵያዊ አስገርሞዋል። – በጣም ጊዜውን ያልመጠኑ ወይም ለዚህ ዘመን አስተሳሰብ ይሆናሉ ከማይባሉ ዝቅ ያሉ ንግግሮች ተሰምተዋል። – በተለይም አቦይ ስብሀት ያሉት ከማስገረም አልፎ ብዙዎችን አስቋል። – ” ኢትዮጵያ ካለ ህወሀት ባዶ ናት” ንግግራቸው ብዙ እያስተቻቸው ነው። – የመስፍን ንግግርም ምን አይነት […]
የአማራ ትግል መጠለፉ ነው!!! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

04/06/2018 እኔ እንዴት ዓይነት ባለጋራ እንደጣለብን አላውቅም!!! አማራ ለራሱ በሚፈለገው ደረጃ ለመንቃት ተስኖታል ጭራሽ ደሞ በዚህ ችግሩ ላይ ጠላት መንገዱ ላይ እየቀደመ የተወሳሰበ ሴራ እየተከለበት ይገኛል፡፡ አማራ ይሄንን ጠላት የሚያሴረውን የተወሳሰበ ሴራ እንዴት ተወጥቶት ራሱን ከጥፋት መታደግ እንደሚችል እግዚአብሔር ይወቀው!!! በጣም ከጥቂቶች በስተቀር አሁን የአማራ ተቆርቋሪ መስለው መድረኩን ይዘውት የምታዩዋቸው ተዋንያን በሙሉ የወያኔ ተቀጣሪዎች ናቸው፡፡ […]
