“ሰው እየሳቀ መሞት እንደሚችል አሳያችኋለሁ ነበር ያልኳቸው” አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ

May 29, 2018 በሽብርተኝነት የተፈረጀው የግንቦት ሰባት ንቅናቄ ዋና ፀሃፊ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በልዩ ይቅርታ እንደሚፈቱ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ቅዳሜ እለት መግለፁን ተከትሎ ከትንናት ሰኞ ጀምሮ ቤተሰቦቻቸውና ወዳጆቻቸው መፈታታቸውን ሲጠብቁ ቆይተው ዛሬ (ማክሰኞ) አመሻሽ ላይ ተለቀዋል። በቤተሰባቸው ቤት ከቅዳሜ ጀምረው ሲጠባበቁ ለነበሩት ወዳጆቻቸው ባደረጉት ንግግር አቶ አንዳርጋቸው ”እኔ ተፈትቻለሁ ኢትዮጵያ ግን ያልተፈቱ ብዙ ችግሮች አሉባት” […]
በጠቅላይ ሚኒስትሩ በሚወሰዱ እርምጃዎች ዙሪያ የተካሄደ የራዲዮ ውይይት (ዶይቼ ቬለ)

May 29, 2018 ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ መግባባት እንዲሰፍንባት በሚሞክሩባት በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ስር በምትገኘው ሀገር አሁንም የሰዎች መፈናቀል፤ የሕይወት መጥፋት እና ጉዳት ዜና እንደሆነ ቀጥሏል። አዲስ ራዕይ ይዘው መነሳታቸውን የሚገልፁት ጠቅላይ ሚኒስትር ጥረት የሚያበረታታ መሆኑን ብዙዎች ይስማሙበታል። ግን ደግሞ ራዕይ ጥረታቸው እንዲሳካ የገለልተኛ ተቋማት ነገር ቅድሚያ ቢሰጠዉ ያሳስባሉ። ባለፉት ሳምንታት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያከናወኗቸው እንቅስቃሴዎችና […]
The way forward for the diaspora community is to empower and embrace the message of Prime Minister Abiy

May 29, 2018 The purpose of this comment is to give feedback to Ato Yaye Abebe who is the author of; “Dear ESFNA, It is NOT about Abiy, It is about us…” In that article Ato Yaye said, “The way forward for the diaspora community is to empower and embrace the message of Prime Minister […]
በባንዳ ሹምባሽነት አድጎ የበቀል ጅራፉን ሲጮህ ኖሮ ያለፈው መለስ እና ዞምቢዎቹ!??! (አብርሀ በላይ)

29/05/2018 “ጠላታችንን ገድለን ቀብረነዋል፣ የህዝቡ አመለካከትም አዛብተነዋል” – መለስ ዜናዊ እንዲህ በማለት የተናገረው እ.አ.አ. በ 1994 አ.ም. አሥመራ ከተማ ነው። መለስ በስታድዮሙ ለተሰበሰበው ህዝብ በመጀመሪያ በአማርኛ፣ ቀጥሎም እንደ አንድ የወያኔ ታጋይ በትግርኛ ልናገር ብሎ ሲናገር ነው ለጥቅስ የበቃው ሀሳብ ጣል ያደረገው። እንዳሁኑ የኢንተርኔት ጊዜ ስላልነበር፣ የመለስ ንግግር የተከታተልነው በቀጥታ ሲተላለፍ ከነበረው የቢቢሲ የሬድዮ ስርጭት ነው። […]
ፌደሬሽኑ ከእስር የተፈቱትን ጀግኖች ይጋብዛል፤ አብይስ ገና መፈታታቸው አይደለምን!????! (በፍቃዱ ሞረዳ)

29/05/2018 ፌደሬሽኑ ከእስር የተፈቱትን ጀግኖች ይጋብዛል፤ አብይስ ገና መፈታታቸው አይደለምን!????! በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያ ስፖርት ፌስቲቫል ላይ ዶክተር አቢይ ‹‹ ቢገኙ;›› በማለት አምባሳደር ካሳ ተክለብርሃን ለፌዴሬሽኑ ‹‹ፃፉ›› በተባለዉ ደብዳቤ ሰበብ ጫጫታ ደርቷል፡፡ እኔ ግን የግራም ሆነ የቀኙ ፍላጎት 0x1000 ነዉ፡፡ በመጀመሪያ ደረጃ የካሳ መንግሥት ምን ዐይነት የተለየ የፖለቲካ ትርፍ ሊያገኝበት ነዉ ጥያቄዉን ማቅረቡ ? […]
እስረኞችን ማስፈታት “መሠረታዊ” የህዝብ ጥያቄ አይደለም፣ የፖለቲካ ግብ ሊሆን አይችልም! (ስዩም ተሾመ)

29/05/2018 ባለፉት ሁለት ወራት የታዩትን ለውጦች መለስ ብሎ ላስተዋለ የሀገራችን ፖለቲካ የኋሊት ጉዞ መገታቱን ይገነዘባል። ለምሳሌ የዶ/ር መረራ ጉዲና፣ አንዷለም አራጌ፣ በቀለ ገረባ፣ እስክንድር ነጋ፣… ወዘተ የመሳሰሉ የፖለቲካ እስረኞች መፈታት ለእኔ በጣም አስገራሚ ነው። በእርግጥ ሁሉም የፖለቲካ እስረኞች እንደሚፈቱ ፅኑ እምነት ነበረኝ። ነገር ግን፣ በዚህ ፍጥነት እውን ይሆናል ብዬ ፈፅሞ አልጠበቅኩም ነበር። ለመሆኑ ከሁለት ወራት […]
አሜሪካዊው ፕሮፌሰር ስለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ያላቸው ምልከታ

May 29, 2018 ብርሃኑ ፈቃደ አዲስ አበባ ከቁጥጥር ውጪ ከመውጣቷ በፊት ይተኮርባት ብለዋል ሰሞኑን በአዲስ አበባ ለመጀመርያ ጊዜ የተገኙት አሜሪካዊው የኢኮኖሚክስ ምሁር፣ በአሜሪካ ኤምባሲ አማካይነት ከኢትዮጵያ ጋዜጠኞች ጋር አጭር ቆይታ ባደረጉበት ወቅት በርካታ ጥያቄዎች ቀርበውላቸው ነበር፡፡ ፕሮፌሰር ታይለር ኮዌን (ዶ/ር) ካስተናገዷቸው በርካታ ጥያቄዎች ውስጥ ስለአገሪቱ የውጭ ምንዛሪ እጥረት፣ ስለ ብድር ዕዳ፣ የውጭ ባንኮች እንዲገቡ የመፍቀድ ጥቅሙና […]
በሰሜን አሜሪካ ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን በሙሉ! -ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

አስቀድሜ እንደተናገርኩት የኢትዮጵያውያን በሰሜን አሜሪካ የፍን ነጻ አሥተዳደር (ESFNA) ቦርድ (ባለአደራ) አባላት ወያኔ እንደለመደው አስቀድሞ ዶላር እረጭቶና በጥቅማጥቅም ደልሎ አግባብቷቸው ኖሮ የዐቢይን የ“ጋብዙኝ?” ጥያቄ በተመለከተ ባደረጉት ስብሰባ የመተዳደሪያ ደንባቸውን በመተላለፍ የዐቢይን ጥያቄ ተቀብለው እንዲገኝ ወስነዋል፡፡ በዚህም የክህደት ውሳኔያቸው ዐቢይ/ወያኔ 1ኛ. በዳያስፖራ (በሀገረ ግዩራን) ያሉ ኢትዮጵያውያን ሰላማዊ ሰልፍ እየወጡና በሌሎችም መንገዶች በየጊዜው በወያኔ ላይ ተቃውሞ […]
SBS Amharic The Role of Ethiopian Public Intellectuals: Dr Fekadu Bekele

The Role of Ethiopian Public Intellectuals: Dr Fekadu Bekele – SBS Amharic 105 views2 days ago የኢኮኖሚ ተመራማሪ ዶ/ር ፈቃዱ በቀለ፤ የኢትዮጵያውያን ሕዝባዊ ምሁራን ሚና አስመልክተው ይናገራሉ።
Dr Girma A. Demeke: The Identity and Prehistory of the Ethiopian People – Pt 1- SBS Amharic

Dr Girma A. Demeke: The Identity and Prehistory of the Ethiopian People – Pt 1- SBS Amharic
