የሰሜን አሜሪካ የስፖርት ፈድሬሽን ደንብ በሕዝብ የማይስተካከልበት ምን ምክንያት አለ? (የጉዳያችን ማስታወሻ)

May 28, 2018 ጉዳያችን/Gudayacn ግንቦት 20/2010 ዓም (ሜይ 28/2018 ዓም) የሰሜን አሜሪካ ስፖርት ፈድሬሽን ሕግ በራሱ መከለስ እንዳለበት በእዚህ ሳምንት መጨረሻ የተነሳው ጉዳይ በእራሱ አመላካች ነው። የሰሜን አሜሪካ ስፖርት ፈድሬሽን የሚጋብዛቸውን እንግዶች የፖለቲካ ተሳትፎ የጎላ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ሕጉ ይከለክል ከነበረ (የሕጉን ትክክለኛ ቅጅ ስላላገኘሁት ሆኖም ከእዚህ በፊት በሚጋበዙ እንግዶች ዙርያ የተነሱ ሃሳቦችን መሰረት በማድረግ) ይህ ሕግ […]
ዶ/ር አብይ: ጊዜው አሁን አይደለም!! (መኮንን ሀብተጊዮርጊስ ብሩ (ዶ/ር)

May 27, 2018 ከአንድ ሳምንት በፊት ESFNA ዝግጅቱን ሊያደርግ ባቀደበት ቦታ አቅራቢያ ካለ ሆቴል ሪዘርቬሽን ይዣለሁ። መልካም ጊዜ ከመላዉ ሀገር አፍቃሪ ጋር እንደሚኖረኝ በመገመት በጉጉት እየጠበኩ ነዉ። እድለኛ ከሆንኩም ጀግናዉን እስክንድር….. ማንያዉቃል መሪዬን አንዳርጋቸዉንም እመለከት ይሆናል ……ቴዲም አይጠፋም. ይሁን እና ESFNA እርሶን ይምጡ ብሎ ቢወሰን ግን እኔ እቅዴን እሰርዛለሁ። በእርሶ ላይ ቂም የለኝም ….ይልቁንም አክብሮት!!…ይሁን […]
“አወ እኔ ትምኪተኛ የአማራ ጀኔራል ነኝ” ገዱ አንዳርጋቸው (በመንበር ዓለሙ)

May 28, 2018 ገዱ አንዳርጋቸው እድሜ ለነ በረከት ሰምኦን እንጅ ብአዴን ለአማራ የሚቆረቆር ሰው ትምኪተኛ እና ነፍጠኛ ብሎ ማባረር ቁጥር አንድ ተግባሩ አድርጎ ይዞታል ከ20 አመታት በላይ አስቆጥሯል። ታሪክ ባንድ ሰው ሊቀየር አንድ መነፀር አይኑ ላይ የደረነቀ ሰው ባልታሰበ ጊዜ ከፊት መስመር ተሰለፈ የአማራ ኘሬዝዳንት ሆነ። ህገ ወጥ መሳሪያ ህጋዊ አድርጎ ፈቀደ በህዋቶች ዛቻ፣ግምገማ፣ጥላቻ በየዓይነቱ […]
“ኦፒዲዮ ስለሆን ለዘመናት ይጠየፍን እና ይንቁን የነበሩትን ነፃ አውጥተን ለሀገራቸው አብቅተናቸዋል” ፕ/ት ለማ መገርሳ

May 28, 2018 ትርጉም፡ በዘሪሁን ገመቹ ዋቤ ኦቦ ለማ መገርሳ የኦሮሚያ ፕሬዘዳንት የግንቦት 20 ክብረበዓልን አስመልክቶ ካደረጉት ንግግር በወፍ በረር ተመርጦ የተተረጎመ ሀሳብ Woodworking Plans Get Access To Thousands of Woodworking Plans. Click Here ፕ/ት ለማ መገርሳ 1/ዲሞክራሲ በወሬ ብቻ አይመጣም፡፡ የሚሰባበረውን መሰባበር የሚነቀለውን መንቀል ያስፈልጋል፡፡ 2/ባህላችንም ዲሞክራሲን እንዲሰፋ የሚያግዝ ሳይሆን በተቃራኒው እንዲቀጭጭ የሚያደረግ ስለሆነ […]
ዶር አብይን አለመጋበዝ ለሕዝብ ተስፋ ቦታ አለመስጠት ነው #ግርማ_ካሳ

May 28, 2018 ዶ/ር አብይ አህመድ ዳላስ በሚደረገው አመታዊው የኢትዮጵያዉያን እግር ኳስ ውድድር ላይ ለመገኘት ጥሪ እንዳቀረቡና የፌዲሬሽኑም የቦርድ አባላት በጉዳዩ ላይ እየተነጋገሩ እንደሆነ ሰምተናል። ያንን ተከትሎ አምስት ፣አስር የማይሞሉ፣ ዲሲ የሚኖሩ፣ የአለምቀፍ ግብረሃይል የሚል ስም ለራሳቸው የሰጡ የግንቦት ሰባት ካድሬዎች ፣ የፌዴሪሽኑን የቦርድ አባላት ስም ዝርዝርና የስልክ ቁጥር ይፋ አድርገው ፣ ኢትዮጵያዊያን ደዉለው የዶር […]
የአማራ ህዝብ መድህን ዴሞክራሲ ወይስ ብሔርተኝነት? (መሀመድ እድሪስ)

28/05/2018 እንደ መንደርደሪያ… ብሔርተኝነት (Nationalism) ከ12ኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ በዋናነት የትውልድ ቦታን ጠቋሚ በሆነ መልኩ ጥቅም ላይ ይውል […]
በማዕከላዊ ወንጀል ምርመራ ታሪክ በኢህአዴግ ዘመን የስቃይ – የሰቆቃ ጠርዝ የተፈፀመበት ታጋይ!!! (ጌታቸው ሽፈራው)

28/05/2018 አበበ 20 ጥፍሮቹ ተነቅለዋል። ብልቱን አኮላሽተውታል። በኤሌክትሪክ ተጠብሷል። በረዶ ቤት አስገብተው አቀዝቅዘውታል። ዕፅ እየተጠቀሙ እንዳሰቃዩት አጫውቶኛል። ቁስሉን እየነካኩ ስቃዩን አብሰውበታል! አበበ ያልሆነው የለውም። *** “እኔ እንኳን ፍርድ ሞት አልፈራም ሞት ከማይፈራው አርማጭሆ ነው የመጣሁት!” አበበ ካሴ በፌደራል ማ/ቤቶች ከማዕከላዊ ጀምሮ በአስተባቡና በማንነቱ የተነሳ በአካሉ፣በሞራሉና […]
“ዲሞክራሲ በወሬ ብቻ አይመጣም – የሚሰባበረውን መሰባበር የሚነቀለውን መነቃቀል ያስፈልጋል!!!” (ኦቦ ለማ መገርሳ)

28/05/2018 ኦቦ ለማ መገርሳ የኦሮሚያ ፕሬዘዳንት የግንቦት 20 ክብረበዓልን አስመልክቶ ካደረጉት ንግግር በወፍ በረር ተመርጦ የተተረጎመ ሀሳብ (ዘሪሁን ገመቹ ዋቤ) 1/ዲሞክራሲ በወሬ ብቻ አይመጣም፡፡ የሚሰባበረውን መሰባበር የሚነቀለውን መንቀል ያስፈልጋል፡፡ 2/ባህላችንም ዲሞክራሲን እንዲሰፋ የሚያግዝ ሳይሆን በተቃራኒው እንዲቀጭጭ የሚያደረግ ስለሆነ እሱ ላይም መስራት አለብን፡፡ 3/እስረኛውን እንደወራጅ ወንዝ እየለቀቅን ያለነው እስርቤት ለመዝጋት እቅድ ስላለን ሳይሆን አዲስ የፓለቲካ አየር […]
ፌዴሬሽኑን የዶ/ር አብይን የእንግዳችሁ ልሁን ጥያቄ “ይቀበል” ወይስ “አይቀበል”

28/05/2018 ፌዴሬሽኑን የዶ/ር አብይን የእንግዳችሁ ልሁን ጥያቄ “ይቀበል” ወይስ “አይቀበል” የሚለው ርእሰ ጉዳይ ትልቅና ወቅታዊ አጀንዳ ሆኗል፤ የአገራችን እውቅ ፖለቲከኞች፣ጋዜጠኞች፣ አክቲቪስቶች በጉዳዩ ላይ ያላቸውን የግል ምልከታ አንጸባርቀዋል እኛም ለአብነት ያህል የተወሰኑትን ሀሳቦች አስተናግደናል:- *** ፌዴሬሽኑን ወ/ሪት ብርቱካንን በመጋበዙ ለመሰንጠቅ የዳረገውን ስህተቱን እንዳይደግመው እሰጋለሁ!??! መሳይ መኮንን […]
ESFNA እና የዶ/ር አብይ ጥያቄ! (ያሬድ ሀ/ማርያም)

28/05/2018 ESFNA ታላቅ አገራዊ ኃላፊነት እጁ ላይ ወድቋል። ይህን እድል በጥንቃቄ መጠቀም ትልቅ የአመራር ብስለት ይጠይቃል። የጠቅላይ ሚኒስትሩን ጥያቄ ተከትሎ ከተለያዩ አቅጣጫዎች በርካታ አስተያየቶች ተሰንዝረዋል። ጉዳዩ ብዙዎችንም እያነታረከ ነው። ብዙዎች እንዳሉት ይህ ሁኔታ የESFNA አመራሮችን አጣብቂኝ ውስጥ እንደሚከታቸው ግልጽ ነው። እንደ እኔ እምነት ይህ የእስፓርት ቀን በያመቱ የሚመጣና የሚያመልጥም እድል ስላልሆነ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአገር ውስጥ […]
